እፍታ የድል ዜናዎች ፥- ከአማራ ሀይሎች ገድል በጥቂቱ
===============
--መላኩ ቶላ የተባለዉ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት ጀነራል በጎንደር ተማርኳል፥፥ አቢይም ወደ ጎንደር ጀነራሌን ልቀቁልኝ ሲል ሽማግሌ ልኳል፥፥
--ጎንደርን የአማራ ህዝባዊ ጦር በቁጥጥር ስር አድርጓታል፥፥ የኦህዴድ መንጋ ህጻናት አራጅ ሰራዊት ተማርኳል፥፥
--የጎንደር አየር ማረፊያን የአማራ ህዝባዊ ሀይል በቁጥጥር ስር አድርጎታል፥፥
--በሸዋ ደብረ ሲና እና ሸዋሮቢት ሙሉ ለሙሉ በአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብተዋል፥፥
---የአማራ ክልል መሪ ዶር ይልቃል መልቀቂያ አስገብቷል፥፥ በስብሰባቸዉ ላይ የኦነግ/ኦህዴድ ሰራዊት የአማራን ክልል ለቆ መዉጣት አለበት በሚል በርካታ ጭቅጭቆች የተነሱ ሲሆን ብልጽግና በአዋጅ ፈርሷል፥፥
--የአማራን ህጻናትን ማረድ የለመዱት የኦነግ/ኦህዴድ እምነት አልባ አረመኔ አመራሮችም "ቀድሞም ከአማራ ጋር ወደ ጦርነት መግባታችን ስህተት ነበር፥፥ አማራ ጦርነት ዉስጥ ሲገባ በደስታ እየጋለ ጦርነትን በታላቅ ደስታ የሚዋጋ ህዝብ መሆኑን እያወቅን ዘለን ጦር ወደ አማራ ክልል ማዝመታችን ስህተት ነበር" የሚል ጭቅጭቅ ዉስጥ እርስ በርሳቸዉ ገብተዋል፥፥ በምን መልክ ከአማራ ክልል እንዉጣ የሚል ዉይይትም እያደረጉ መሆኑን ልዩ ልዩ ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ፥፥
Shinkut Ayele
Please wait, video is loading...