Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኢትዮጵያ ለምን ድሃ እና ረሃብተኛ አትሆን? ክረምት እየተጠበቀ ጦርነት የሚገባ መንግስት ይዛ። የአገሪቱ የዳቦ ቅርጫት እና እህል ጎተራ አማራ ክልል እንዳያርስ ይወጋል። ዘንድሮም እርሻ የለም

Post by Abere » 04 May 2023, 15:42

ኢትዮጵያ ለምን ድሃ እና ረሃብተኛ አትሆን? ክረምት እየተጠበቀ ጦርነት የሚገባ መንግስት ይዛ። የአገሪቱ የዳቦ ቅርጫት እና እህል ጎተራ አማራ ክልል እንዳያርስ ይወጋል። ዘንድሮም እርሻ የለም።