የሼኔ ጥያቄዎች የሚያሳዩት የብልጽኛ ቡድን ለመውደቅ መድረሱን ነው ! ሸኔ ...
(1) ራሱን የቻለ የወለጋ መንግስት መግዛት ይፈልጋል
(2) አዲስ የወረሞ ሽግግር መንግስት ይፈልጋል
(3) አዲስ አበባን መያዝ ይፈልጋል ።
ይህ አስገራሚ ጥያቄ ነው ። ኦነግ ወለጋን ገንጥሎ አገር ማግረድ እንደ ሚልፈግ የዛሬ 50 አመት የወለጋ ጓደኞቻችን የነገሩን ነው ። ስለዚህ ወረሞ መከፋፈሉ ፈጽሞ የማይቀር ነው ።
አቢይና ሺመልስ ባብዛኛው ወረሞ ተቀባይነት እንደ ሌላቸው ባለፈው ያቢይ ሰልፍ ታይቷል። ስለዚህ ሸኔ የወረምያ ሽግግር መንግስት መጠየቁ አያስገርምም ።
ሸኔ ግን አዲሳባን አያገኛትም እስከ አለም ፍጻሜ !!
https://www.youtube.com/watch?v=QZHPnL_6N0E
Re: ኦነግ ሸኔ አቢይና ሺመልስ ስልጣን እንዲለቁ ጠየቀ! ያቢይ ወረሙማ አሁን በሰሜንም በደቡብም ጦርነት ይጠብቀዋል!!
ሆረስ፥
ሁለት ጥርጣሬዎች አደረብኝ
1ኛ) ይህን የሚያስወራው እራሱ ዐብይ አህመድ ሊሆን ይችላል። የክት እና የአደባባይ ጉዳዮች አሉ። አብይ አህመድ ይህን ሲያስወራ እውነትም አብይ ኦነግ አይደለም - የከፋም አላ እንድል ያደርጋል።
2ኛ) ኦነግ የጠየቃቸው ነገሮች ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው። ዝርዝሩ ቢወጣ ትልልቁ ጉዳይ ተደብቋል። የአማራ፤ የጉራጌ፤የወላይታ፤የሲዳማ፤ወዘተ መሬት ወደ የኦሮሚያ ነው። ካርታ ሰርተው በካርታው ላይ ሲጨቃጨቁ ሳይሰነብቱ አይቀሩም።

አበረ፣
ወረሞ ከአባይ ወንዝ በታች ያለውን አገር ቆርጠው የወረሞ ኩሽ ኢማየር ለማቆም ሲሰሩኮ 50 አመት ሆነ! አማራን ከኩሽ ለማጽዳትኮ ነው የወለጋው ዘር ማጥፋት ። ነገር ግን ያ የሚሳካው ጀምረውት እንደ ነበረው አማራን በታትነው። ኦርቶዶክስን አፍርሰው ደቡብን ቢበጥጥሱ ነበር ። አሁን እንደ ምትሰማው የኤርትራም ነገር ለነሱ የሚመች አልሆነም ፤ ትግሬም ገና ያልሰከነ ጉዳይ ነው ። አማራን ከዚህ በኋላ በማታለም ሆነ በወረሞ ወታደር ሊገዙት እንደ ማይችሉ እያዩ ነው ፤ ደቡብ የግዜ ጉዳይ ነው አማራን ደግፎ ይነሳል ። ስለዚህ ወሮማይዝድ ኢትዮጵያን መግዛት የሚለው ያቢይ ሕልም እየተዘጋ ነው ። ጦርነትና እልቂቱ የቀጥላል ፣ የኦሮሞ ሄጂሞኒ በፍጹም ! ስለዚህ እመነኝ ሁሉም ለስልጣን ስለሆነ የሃረር፣ አርሲ፣ ወለጋ ወዘተ ኦሮሞ የራሳቸውን ድርሻ ስልጣን ነው የሚፈልጉት ። አንተ እንደ ምትለው ቢሆንማ ካሁን የተሻለ ግዜ የት ያገኙ ነበር። አማራም ሆነ ደቡብ ሙሉ ዝግጅት ላይ በሌለበት ሰዓት ነበር እነሱ አንድ ሆነው ወረራውን የሚያጠናቅቁት ። ልብ በል የቦረኛ ረሃብተኞች ተራዶ ስንዴ የሸጡ 10 ሰዎች አሰረ ሺመልስ ። በአቢይና ሺመልስ ላይ ያለው ንቅናቄ ሁሉም ቦታ ነው ። በቅርቡ ሰርፕራይዘድ ትሆናልህ ። ሌላው ቀርቶ ጃዋር እንኳ አቢይ ካማራ ጋር የከፈተውን ጦርነት አልተመቸውም። ለምን በል? አማራ የጎሳውን ፌዴሬሽን ካፈረሰው፣ ሁሉም ነገር ያበቃል። ወረሞ ምን ልሁን እያለ እርስ በርሱ መከፋፈል ይጀምራል! ስለዚህ ወለጋ ልገንጠል ማለቱ ስንጠብቀው የነበረ ነው ።

ሆረስ፤
እውነቱ ያልከው ነው። ምክንያቱም ደግሞ የኦሮሞ የሚባል ጥያቄ የለም።
1ኛ) ጥያቄውን የፈጠሩት ቀኝ የመግዛት አባዜ የያዛቸው ፈረንጆች ናቸው። ይህን ጥያቄ ለጥቂት የወለጋ ፕሮቴስታንቶች በመርፌ ወጓቸው። ወለጋ የዚህ በሽታ ምንጭ ማፍሊያ ሆነ።እንዳልከውም የወለጋ ኦሮሞ አቀንቃኝ ስለ ወለጋ እንጅ ስለ ባሌ፤ስለ ሸዋ ወይ ሀረር ወዘተ ጉዳይ አስቦ አይደለም - ጥያቄ ጉዳይ እንኳን ቢኖር። የእነርሱ አለም ወለጋ ነው። ከፍተኛ የመገንጠል አባዜ ያለባቸው። ልገንጠል የሚል ደግሞ የሆነ ነገር አገኛለሁ በሚል ሂሳብ ነው። እውነቱ ግን ሌላ - ኪሳራ ነው።
2ኛ) ይህን የውሸት ጥያቄ በመጠቀም ኦሮሞ ስም ስልጣን ይዘው ለመዝረፍ የሚፈልጉ እርስ በእርሳቸው ሽኩቻ ገቡ። እንደ ንግድ ፍቃድ ለችርቻሮ የሚጠቀሙበት ስያሜ እንጅ ከዚህ ግባ የሚባል ግብ ስለሌላቸው ሁሉ ነግር ፍርስርሱ እየወጣ ነው። ችሎታ እና ግብ የሌለው ደግሞ ከፍተኛ ደመ-ነፍሳዊ ሃይል ይጠቀማል። በአለፉት 5 አመታት የሆነው ይህ ነው። ጨራሽ ይሉኝታ ቤሳ ቢስቲ በማጣት ኬኛ ህሌናቸውን ቀማቸው። ዛሬ ደቡብ ይሁን ሰሜን ሁሉ ኢትዮጵያዊ ኦሮሙማ ቋቅ ብሎት አፍንጫውን ይዞ ነው የሚኖረው። ትግሬዎችም ቢሆኑ ደም-ፍላት ይዟቸው እና ባሪያ አሳዳሪያቸው ወያኔ ጠፍሮ ይዟቸው ነው እንጅ ወደው አይደለም - ከአንገት በላይ በአብይ ፍቅር የሚግደረደሩት።
አሁን ሁሉም ስለነቃ ለእነ አብይ ከባድ ሁኗል። አንድ አዳኝ ለአደን ሂዶ ታዳኙ አውሬ ኮሽታ ካነቃው የአደኑ ጉዳይ ከሸፈ - አለቀ ማለት ነው። የእነ አብይ ይሁን የነጅሃር ወይ ያጃል መሮ መንገድ እና አላም እንድሁ ነው። አቶ ዐብይ አህመድ መሄዱ ነው - በዘመኑ አራዳዎች ቋንቋ ( በቅርቡ ይጭራል)። አላሳርፍህ ብሎታል - የክህደት እና ውሸት ሪኮርድ መስበር ያመጣው ነው።

-
ethiopian
Re: ኦነግ ሸኔ አቢይና ሺመልስ ስልጣን እንዲለቁ ጠየቀ! ያቢይ ወረሙማ አሁን በሰሜንም በደቡብም ጦርነት ይጠብቀዋል!!
Kindly change the title too. “ የ ሁለት ባልቴቶች ወግ "Abere wrote: ↑03 May 2023, 16:03ሆረስ፥