Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

" ኣማራን ስገድል ልቀቁኝ ኣትያዙኝ ብሎ መጮህ ማስጠንቀቅ ሳይሆን ወንጀል ነው ። "

Post by Abe Abraham » 01 May 2023, 16:02

" ኣማራን ስገድል ልቀቁኝ ኣትያዙኝ ብሎ መጮህ ማስጠንቀቅ ሳይሆን ወንጀል ነው ። " -- ከትዊተር

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: " ኣማራን ስገድል ልቀቁኝ ኣትያዙኝ ብሎ መጮህ ማስጠንቀቅ ሳይሆን ወንጀል ነው ። "

Post by Abe Abraham » 02 May 2023, 11:36

ዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊ ከተወለደበት ቦታ ሩቅ ተጉዞ ኣማራን ምንም ሳይበድለው በቤቱና በርስቱ ሄዶ ሲገድለው ትልቅ ስህተትና ወንጀል መሆኑን ያውቃል ። ሰው ስለ ሆነ ህሊና ኣለው ማለት ነው ።

-






Post Reply