ዕድሜ ከሰጠው ዐብይ አህመድ አንድ አመት እና ከዚያ በላይ አማራ ክልል ውስጥ ረጅም ጦርነት ውስጥ ገብቷል።ታንክ ይዞ ሸርጥ ለሸጥ ይንከራተታል - በ 2-3 ፋኖዎች ገደል ውስጥ እየጨመሩት ነው
ዕድሜ ከሰጠው ዐብይ አህመድ ለሚቀጥለው አንድ አመት እና ከዚያ በላይ አማራ ክልል ውስጥ ረጅም ጦርነት ውስጥ ገብቷል። ታንክ ይዞ ሸርጥ ለሸጥ ይንከራተታል - በ 2- 3 ፋኖዎች ገደል ውስጥ እየጨመሩት ነው። ከፋኖ ጋር በሚደረገው ውጊያስ ማን ፌይልድ ማርሻል ይሆን
እራሱ ፌይልዳ ማርሻል ይሆናል እንዳትሉ ብቻ