Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እርቃኑን የቆመው የወረሞ ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ፍጻሜ !!

Post by Horus » 01 May 2023, 13:40

እኔ ሆረስ ደጋግሜ ብዬ ነበር ። ኪድታተሩን ደግፈው ከያዙት 3 ወጋግራዎች የመጨረሻ ወጋግራ ሚሊታሪና ፖሊስ ሲሆን ይህም ኃይል በቅርብ መፍረክረክ ይጀምራል። የወረሞ መንግስት አማራ ላይ የከፈተው ጦርነት በቀጠለ ቁጥር ሰራዊቱ መከፋፈሉን ይቀጥላል ። ይህን ቆሻሻ ያንድ ጎሳ እምቧይ ካብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባፋጣኝ መስወገድ አለብን !


Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርቃኑን የቆመው የወረሞ ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ፍጻሜ !!

Post by Horus » 01 May 2023, 14:08

EPLF created OLF and TPLF. EPLF can destroy them! ኢሳያስ አቢይን ማስወገድ አለበት!


Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርቃኑን የቆመው የወረሞ ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ፍጻሜ !!

Post by Horus » 01 May 2023, 14:32

1983 እራሱን እየደገመ ነው ። 2015 ከ1983 የሚለየው OLF እና TPLF አንድ መሆናቸው አይደለም ። አምራና ኤርትራ (EPLF) ከዚህ ኦሮትግሬ ጋር አብሮ አለመቆማቸው ነው ። ይህ ደሞ ትልቅ ነገር ነው

Selam/
Senior Member
Posts: 17868
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እርቃኑን የቆመው የወረሞ ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ፍጻሜ !!

Post by Selam/ » 01 May 2023, 19:03

ስንት ጀግና እያለን ተመልሰን ኢሱ ጋ? ሁመራን ለወያኔ ለመስጠት አብይ በዋነኛነት የሚቁነጠነጠው ለምን መሰለህ?
Horus wrote:
01 May 2023, 14:08
EPLF created OLF and TPLF. EPLF can destroy them! ኢሳያስ አቢይን ማስወገድ አለበት!


Post Reply