Re: ሰበር ዜና-Ethiopia's prime minister warned Eritreans and the Eritrean government to stay out of Ethiopian internal affa
Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና-Ethiopia's prime minister warned Eritreans and the Eritrean government to stay out of Ethiopian internal affa
በለውጡ የተነሳ ጥቅማችን ተነክቷል ብለው የሚያስቡ የቀን ጅቦች ለግብፅ ተቀጥረው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገሩትን ሌላ ትርጉም በመስጠት ህዝብ በህዝብ ላይ እንዲነሳሳ ለማድረግ እየሰሩ ናቸው። ለዚህ ተግባራቸው ዋነኛ መሣሪያ አድርገው በመጠቀም ላይ ያሉት ደግም ማህበራዊ ድህረ ገጾችን ነው፡፡ በአሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ ሀሰተኛ የፌስ ቡክ አካውንቶችን በመክፈት የሀሰት ዜናን በመፈብረክ የተካኑ ናቸው። ደግነቱ በናንተ ውሸትና ማደናገሪያ የሚታለል ኢትዮጵያዊ የለም።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ሰበር ዜና-Ethiopia's prime minister warned Eritreans and the Eritrean government to stay out of Ethiopian internal affa
"አንዳንድ የዉጭ አካላት በዉስጥ ጉዳያችን ጣልቃ በመግባት ኢትዮጵያን በማበጣበጥ ትርፍ ለማግኘት የሚሞክሩ ከዚህ ድርጊታቸዉ ቢቆጠቡ መልካም ነዉ፡፡ ራሳቸዉ ያልሰሯቸዉ ብዙ የዉስጥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ቢያደርጉ ይሻላል፡፡"
ጠሚ/ር አብይ ሀላላ ኬላ ላይ የተናገሩት ነው። እንግዲህ መልዕክቱ ለማን እንደሆነ ግልጽ ይመስላል። የጄነራል ገብሬ ዲላ የደህንነት አማካሪ ሆኖ መምጣት፡ በርካታ የህወሀት መኮንኖች በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ እንዲገቡና ቁልፍ ቦታዎችን እንዲይዙ መደረግ፡ የእነጌታቸው ረዳ ልበ ሙሉነት ያለው እንቅስቃሴ ተገጣጥሞ የሚሰጠን ምስል ጠሚ/ሩ ከኤርትራ ጋር ጥሩ ግንኙነት ውስጥ እንዳልሆኑ ነው። የዛሬው ንግግራቸው ሰምና ወርቁ ቢመነዘር ማንን እንደሆነ ለመረዳት አይከብድም። እንግዲ ሌላ ትኩሳት ደግሞ እየመጣብን ነው።
በነገራችን ላይ ጠሚ/ሩ በይፋ ጦርነት ከፍተዋል። ሰሜን ሸዋና ጎንደር አጅሬ ጃኖራ መከላከያ ሰራዊትና ህዝቡ ገጥመዋል። ''ወደ ህዝብ መተኮስ የጀመርክ ዕለት ውድቀትህ ቅርብ ትሆናለች'' ያለው ማን ነበር?!
መሳይ መኮንን
ጠሚ/ር አብይ ሀላላ ኬላ ላይ የተናገሩት ነው። እንግዲህ መልዕክቱ ለማን እንደሆነ ግልጽ ይመስላል። የጄነራል ገብሬ ዲላ የደህንነት አማካሪ ሆኖ መምጣት፡ በርካታ የህወሀት መኮንኖች በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ እንዲገቡና ቁልፍ ቦታዎችን እንዲይዙ መደረግ፡ የእነጌታቸው ረዳ ልበ ሙሉነት ያለው እንቅስቃሴ ተገጣጥሞ የሚሰጠን ምስል ጠሚ/ሩ ከኤርትራ ጋር ጥሩ ግንኙነት ውስጥ እንዳልሆኑ ነው። የዛሬው ንግግራቸው ሰምና ወርቁ ቢመነዘር ማንን እንደሆነ ለመረዳት አይከብድም። እንግዲ ሌላ ትኩሳት ደግሞ እየመጣብን ነው።
በነገራችን ላይ ጠሚ/ሩ በይፋ ጦርነት ከፍተዋል። ሰሜን ሸዋና ጎንደር አጅሬ ጃኖራ መከላከያ ሰራዊትና ህዝቡ ገጥመዋል። ''ወደ ህዝብ መተኮስ የጀመርክ ዕለት ውድቀትህ ቅርብ ትሆናለች'' ያለው ማን ነበር?!
መሳይ መኮንን
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ሰበር ዜና-Ethiopia's prime minister warned Eritreans and the Eritrean government to stay out of Ethiopian internal affa
"ኮሽ ባለ ቁጥር በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ እየገቡ መፈትፈት የሚፈልጉ፣ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ሃይሎች፣ እጃቸውን እንዲሰበስቡ አሳስባለሁ። የእኛን ጉዳይ ለእኛ ተውልን።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ።
የነገው ጦርነት ከማን ጋር እንደሚሆን ፍንጭ አግኝተናል።
ፋሲል የኔአለም
የነገው ጦርነት ከማን ጋር እንደሚሆን ፍንጭ አግኝተናል።
ፋሲል የኔአለም
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ሰበር ዜና-Ethiopia's prime minister warned Eritreans and the Eritrean government to stay out of Ethiopian internal affa
ካማራ ኣይመስልም !Za-Ilmaknun wrote: ↑01 May 2023, 14:17"ኮሽ ባለ ቁጥር በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ እየገቡ መፈትፈት የሚፈልጉ፣ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ሃይሎች፣ እጃቸውን እንዲሰበስቡ አሳስባለሁ። የእኛን ጉዳይ ለእኛ ተውልን።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ።
የነገው ጦርነት ከማን ጋር እንደሚሆን ፍንጭ አግኝተናል።
ፋሲል የኔአለም
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ሰበር ዜና-Ethiopia's prime minister warned Eritreans and the Eritrean government to stay out of Ethiopian internal affa
ምንዳው (ደሞዙ) ደም ስለሆነ ጎረቤት ሀገርም ሆነ ሰው ሲፋቀር የሚቀና ዲያብሎስ ብቻ ነው። በዚህ የጠቅላዩ ንግግርም ሆነ ፀባይ የሚገረም ካለ ደጋግሜ እንደምለው መሰሪ ባህርያቸውንና ውለታ-ቢስነታቸውን ያልተረዳ ብቻ ነው። ምንም እንኳ ቪዲዮውን ተመልክቼ ባላረጋግጥም ከዚህ ትንሽ ቀደም ብሎ አስተሳሰቡም ሆነ ንግግሩ ትልቅ የራሱ ቅሉ በትልቁ አንጀት የተሞላ የሚመስል ግለሰብ "ኤርትራውያኖች ከኢትዮጵያ ይውጡ" አለ የሚል thread ተከፍቶ እዚህ ፎረም ላይ ተመልክቼ ነበር። ይኸው ዛሬ ደግሞ "ጠቅላይ ሚንስትሩ ኤርትራንና የኤርትራን መንግስት አስጠነቀቁ" የሚል thread አነበብን። ሁለቱም threads የተለጠፈው ደግሞ almaze በሚል nick ነው። ምናልባት እነዚህን 3 ሰዎች ( brain አልባውን ግለሰብ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩንና አልማዜን) አብሮ ለመስራት የሚያስተሳስር የክፋት ስር ይኖር ይሆን?
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ሰበር ዜና-Ethiopia's prime minister warned Eritreans and the Eritrean government to stay out of Ethiopian internal affa
The war against the Amhara people is raging as we speak. The warning could be for anyone who is perceived to be against the interests of TPLF/OLF and what the State Department is trying to accomplish in the region. I have seen it coming for a long timeAbe Abraham wrote: ↑01 May 2023, 14:24ካማራ ኣይመስልም !Za-Ilmaknun wrote: ↑01 May 2023, 14:17"ኮሽ ባለ ቁጥር በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ እየገቡ መፈትፈት የሚፈልጉ፣ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ሃይሎች፣ እጃቸውን እንዲሰበስቡ አሳስባለሁ። የእኛን ጉዳይ ለእኛ ተውልን።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ።
የነገው ጦርነት ከማን ጋር እንደሚሆን ፍንጭ አግኝተናል።
ፋሲል የኔአለም
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ሰበር ዜና-Ethiopia's prime minister warned Eritreans and the Eritrean government to stay out of Ethiopian internal affa
Anyone ? That makes their task impossible to achieve.Za-Ilmaknun wrote: ↑01 May 2023, 14:40The war against the Amhara people is raging as we speak. The warning could be for anyone who is perceived to be against the interests of TPLF/OLF and what the State Department is trying to accomplish in the region. I have seen it coming for a long timeAbe Abraham wrote: ↑01 May 2023, 14:24ካማራ ኣይመስልም !Za-Ilmaknun wrote: ↑01 May 2023, 14:17"ኮሽ ባለ ቁጥር በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ እየገቡ መፈትፈት የሚፈልጉ፣ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ሃይሎች፣ እጃቸውን እንዲሰበስቡ አሳስባለሁ። የእኛን ጉዳይ ለእኛ ተውልን።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ።
የነገው ጦርነት ከማን ጋር እንደሚሆን ፍንጭ አግኝተናል።
ፋሲል የኔአለም![]()
-