Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

አዛውንቱን ወህኒ ቆልፈው ተዋቸው

Post by Educator » 30 Apr 2023, 21:15

ሃሳብን በሃሳብ መርታት ያቃታቸው፣

አዛውንቱን ወህኒ ቆልፈው ተዋቸው፤

አካልን በማሰር፤

ሥጋን በመደብደብ፣

ሃሳብን መገደብ፣

ከቶ እንደማይቻል ማን በነገራቸው? (ደረጀ ሀ)
Please wait, video is loading...