Telebirr is terrorizing the country, what is the purpose of using?
Can anybody enlighten me the advantage of using Telebirr?
Re: Telebirr is terrorizing the country, what is the purpose of using?
- በእኔ ግምት ቴሌብር የሚጠቀሙት ሰዎች ለቴሌ ወይንም ለባንኩ ሰርቪስ ክፍያ ሳይከፍሉ አይቀሩም። ነዳጅ ማደያውም ይከፍል ይሆናል ግን እርግጠኛ አይደለሁም።
- ቴሌብር መጠቀም አማራጭ እንጂ እንደ ዕዝ ኢኮኖሚ ብቸኛ መገልገያ መሆን የለበትም። እኔ ብዙ ጊዜ ነዳጅ የምቀዳው በካሽ ነው፣ ዋጋው ስለሚቀንስ። ነዳጅ ማደያዎች እንጂ የሚያዋጣቸውን መንገድ መወሰን ያለባቸው፣ መንግስት በካሽ መክፈል አትችሉም ብሉ የገንዘብ አከፋፈል አማራጭ ውስጥ ገብቶ መፈትፈቱ ህጋዊ አይደለም።
- ሌላ የምገምተው በአጠቃላይ የካሽ ዝውውርን እንዲሁም ከዚያ ተያይዞ የጥቁር ገበያን ለመቀነስ የተጀመረ አዝማሚያ ሊሆን ይችላል።

Last edited by Selam/ on 30 Apr 2023, 10:28, edited 1 time in total.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Telebirr is terrorizing the country, what is the purpose of using?
You can't run away from technology, you have to get prepared to embrace it. There is no way that you can rewind the advancement of knowledge but to try to cope with it.
Digital money is everywhere today, what is new for Ethiopia?
If it is not telebirr, then it is a digital ID card, digitalized bill, digitalized money transfer, and lot more which are all the future.
Lazies can keep idly and politicize everything that comes their way.
Digital money is everywhere today, what is new for Ethiopia?
If it is not telebirr, then it is a digital ID card, digitalized bill, digitalized money transfer, and lot more which are all the future.
Lazies can keep idly and politicize everything that comes their way.
Re: Telebirr is terrorizing the country, what is the purpose of using?
የረከሰውን የብር ኖት በጆንያ ተሸክሞ ከመዘዋወር በካርድ መጠቀም የተሻለ ነው። ግን መርከሱን አያቆመውም እንዲሁም ሰውን በካርድ እንዲጠቀም ማስገደድ ህጋዊ አይደለም፣ ወደ ከሸፈው ወታደራዊ አገዛዝ ወይንም የዕዝ ኢኮኖሚ እየተመለስን ካልሆነ በስተቀር። ሰዎች ይኸን መጠቀም አለባቸው ወይንም የለባቸውም የሚለውን የካድሬ አስተሳሰብክን ከብጤዎችህ ጋ ብቻ ተጋራ።

DefendTheTruth wrote: ↑30 Apr 2023, 09:59You can't run away from technology, you have to get prepared to embrace it. There is no way that you can rewind the advancement of knowledge but to try to cope with it.