Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: በወያኔ እና በኦነግ የሚቀለበው የአገው ሸንጎ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ውጡ እከካሞች አለ። እኛ ይሄ እደሚመጣ ተናግረናል። ፍቅርን ካልሰበክ አንድ በአንድ ትጨራረሳለህ!!

Post by Union » 28 Apr 2023, 17:01

የዘረሀው የተስፋዬ ገብረእባብ ጥላቻ ገና ብዙ መዘዝ ይዞ ይመጣል።

ፍቅርን ስበኩ ስንል የነበረው ለዚህ ነበር።

አሁንም ወደ ይቅርታ ተመለሱ። ኢትዮጵያ እና አማራ ላይ ያላችሁን ጥላቻ ተው ብለናል!!! መክረናል!!!

አለበለዚያ የሁላችሁም መጥፊያ መጥቷል!!

Union

Re: በወያኔ እና በኦነግ የሚቀለበው የአገው ሸንጎ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ውጡ እከካሞች አለ። እኛ ይሄ እደሚመጣ ተናግረናል። ፍቅርን ካልሰበክ አንድ በአንድ ትጨራረሳለህ!!

Post by Union » 28 Apr 2023, 17:35

አማራ ኤርትራውያን ወንድሞቻችን ናቸው ስንል ነበር። አሁንም ናቸው። ክፉ ግዜ ይሄዳል።

ከሀማሴኖችጋ ሆነን ነው ግራኝን ያሸነፍነው!

Post Reply