Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቤታቸው፥ ጎርፍ፥ የገባባቸው፥ የምዕራብ፥ ትግርይ፥ ተፈናቃዮች፥፥ ቤታቸው፥ የተያዘው፥ በአዲስ፥ የአማራ፥ሰፋሪዎች፥ መሆኑን፥ያውቃሉ? የትኞው፥ የኢትዮጵያ፥ ህግ፥ ያንን፥ ይፈቅዳል??

Post by Abere » 28 Apr 2023, 16:20

ለአዳነች አቤቤ እና ሽመልስ አብዲሳ ይህ እኮ ቅንጦት ነው የሚመስላቸው። አዲስ አበባ ላያቸው ላይ ቤት እያፈረሱ ጅብ ከሚያስበሏቸው መሃል ከተማ ሩዋንዳ ከሚያደርጉዋቸው አኳያ።

Post Reply