Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከላይ ጥራጥሬ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።

Post by Abere » 28 Apr 2023, 16:05

ከላይ ጥራ ጥሬ ተጭኖ ወደ መቀሌ የሚግተለተለው መኪና - ኤርትራ እና አማራን ለመውጋት ዝግጅት ጡፏል። ቀጣይ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት የአብይ አህመድ ችሮታ።