ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ሙሉ ንግግሩ አብስትራክት ሆነብኝና ነው ! ካቢይ ንግግር ጋር ተመሳሰለብኝ!
-
- Senior Member
- Posts: 12138
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
የሞተ ሰዉ ሕይወት ላይ የተንታኙ መብዛቱ.
Adding an insult to a sustained injury, they said. A perfect example here.
Suddenly it became to you an abstract, a moron!
Why did that not happen when you read the following?
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=319491ጥቂት በማይባሉ የኦሮሙማ ገረድ ብአድን አባላት ላይ አማራ እርምጃ እየወሰደባቸው ነው።
You didn't see it, yeah?
-
- Senior Member
- Posts: 13143
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
Girma Yeshtila was shot in North Shewa. I am Semian Shewan and we do not like Girma he was a typical sellout for our people he allowed our people to face genocide in Dera and Ataye and did not say one word nor did his action show us he was for our zone.. He was either killed by Abiys Agents or by a angry victim of Amhada Genocide. There is no consolidated support in Amhara for him he was a typical sellout no different than the Amharas who worked with the Italians to help others get their way and keep us in mekera. I messaged Girma 3 months ago he saw my messaged warning him to quickly begin development of a Highway from Debre Berhan to Menz to Dessie but he refused to accept that request for wisdom instead he would continually serve the interests of outsiders
Now for you in Jimma and Ambo your leaders serve your interests so do not interrupted us with your fake crocodile tears we saw how you let 1 million wolloye get displaced and hunted in welega without any concern because you have no love for ethiopia you are just a thief you want our love and our culture but you do not want us to be in equality.

በቃ አንድ ዛፍ ይተካል !!!!!
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
The killing pattern continues and all fingers are pointing in one directions: Abiye Ahmed.
Why was Abiye Ahmed against an independent inquiry in the so called the “Amahara coup” which left two Generals in two cities dead?
So many deaths and the PM is against an independent inquiry tells us Abiye Ahmed is implicated.
The truth will come out. Already one Oromo leaked the truth. It will come out.
Why was Abiye Ahmed against an independent inquiry in the so called the “Amahara coup” which left two Generals in two cities dead?
So many deaths and the PM is against an independent inquiry tells us Abiye Ahmed is implicated.
The truth will come out. Already one Oromo leaked the truth. It will come out.
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
የሞተ ሰዉ ሕይወት ላይ የተንታኙ መብዛቱ. Adding an insult to a sustained injury, they said. A perfect example here.. .

I hate to admit that this time you make sense. These days in general, YouTubers have become political experts, army officers, judges, medical doctors, body language experts, forensic investigators, etc.
ሰከን በል ጎበዝ። ማንም ይገደለው ሰውዬውን፣ ኦነግ-ሸኔ የሚባል ክፉ መንግስት ከመጣ ወዲህ ፖለቲከኞችንና ታዋቂ ሰዎችን መግደል ማስገደል እየተለመደ መጥቷል። በዚያ ላይ ስማቸው ሳይጠራ በየጊዜው የሚታረዱትንና የሚፈናቀሉትን ምስኪን ህዝቦች ጨምር። ሀገሪቱ በክፉ መንፈስ እየታመሰች ነው። ኦነግ-ሸኔም፣ ወያኔም፣ አክራሪ አማራም በመንፈሱ በተለያየ ደረጃ እንደ ጉድ እየተጋለቡ ነው። ቼ!
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
Clearly this video showed this sell out started to come to his senses at the 11th hour and spoke against OPDO killing squad. I remember a month or so ago listening this and i said to myself this is a typical BEADEN lip service to sound populist (which all of them do by the way).
Confirmed sources i know confided to me that this banda (Girma Yeshitela) was disgruntled and unhappy with the recent causy relationship between OPDO and TPLF. His anger was due to the fact that Abiy made him talk a lot against TPLF insulting them in public in a daily manner and telling that they reached to an irreversible situation. As custom to the are he is born and raised, you have to abide by the vow you make and it was hard for him to hug and sit on the same table with TPLF leaders he was scolding the last 5 years. As a result of that, he was in feud with Abiy himself. Since he was a key person in BEADEN, abiy chose to get rid of him and blame it on FANO and then to enter Amhara region with full force to disarm people.
This is confirmed by many like Angassa ibrahim. The script is also similar to what happened to Semegnew, Seare, Haccallu, and Ambachew..etc
The situation is now real good for amharas. It is doubling the amhara nationalism. It is awakening many foolish amharas that the future is not safe for them under OPDO killing squad.
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ነፍስ ይማር በቂ ነው።
የሞተ ልጅ አንገተ ቅጥል ነው ይባላል። ፍቅር እስከ መቃብር ነው - ኦሮሙማን ያፈቀረ ኦሮሙማ ይበላዋል። በደርግ ቀይ ሽብር (red terrorist) ዘመን አብዮት ልጇን ትበላለች የሚባል አገላለጽ ነበር ። በኦሮሙማ ሽብር (Orommuma terrorist) ዘመን ደግሞ ኦሮሙማ አገልጋይዋን ትበላለች።
ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ አንዳንድ ቀውስ ድመቶች ልጆቻቸውን ይበላሉ። ኦሮሙማ የሚያድገው በደም ነው። አማራ ቢያልቅበት ኦሮሞን እራሱን ይበላዋል። ዛሬ ኬኛ ኬኛ እያላ ዱላ ተሸክሞ ቢጨፍር ነገ ኦሮሙማ ሰይጣን እራuስ ይጨፍርበታል። ደግሞ ስንቶቻችን ነን የሰው ደም ፈሶ እንደማይቀር የምናውቅ። የሰው ልጅ ፈርቶ ቢተወው እግዜር እራሱ ይበቀለዋል። ወለጋ የፈሰሰው ደም እንድሁ እንደ ዐባይ ወንዝ ፈሶ የሚቀር አይደለም - ወለጋን ለማየት ዕድሜ ይስጣችሁ።
የሞተ ልጅ አንገተ ቅጥል ነው ይባላል። ፍቅር እስከ መቃብር ነው - ኦሮሙማን ያፈቀረ ኦሮሙማ ይበላዋል። በደርግ ቀይ ሽብር (red terrorist) ዘመን አብዮት ልጇን ትበላለች የሚባል አገላለጽ ነበር ። በኦሮሙማ ሽብር (Orommuma terrorist) ዘመን ደግሞ ኦሮሙማ አገልጋይዋን ትበላለች።
ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ አንዳንድ ቀውስ ድመቶች ልጆቻቸውን ይበላሉ። ኦሮሙማ የሚያድገው በደም ነው። አማራ ቢያልቅበት ኦሮሞን እራሱን ይበላዋል። ዛሬ ኬኛ ኬኛ እያላ ዱላ ተሸክሞ ቢጨፍር ነገ ኦሮሙማ ሰይጣን እራuስ ይጨፍርበታል። ደግሞ ስንቶቻችን ነን የሰው ደም ፈሶ እንደማይቀር የምናውቅ። የሰው ልጅ ፈርቶ ቢተወው እግዜር እራሱ ይበቀለዋል። ወለጋ የፈሰሰው ደም እንድሁ እንደ ዐባይ ወንዝ ፈሶ የሚቀር አይደለም - ወለጋን ለማየት ዕድሜ ይስጣችሁ።
-
- Senior Member
- Posts: 12138
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
After reading this, I just thought about if you have ever thought about your life after death?Misraq wrote: ↑28 Apr 2023, 09:16Clearly this video showed this sell out started to come to his senses at the 11th hour and spoke against OPDO killing squad. I remember a month or so ago listening this and i said to myself this is a typical BEADEN lip service to sound populist (which all of them do by the way).
Confirmed sources i know confided to me that this banda (Girma Yeshitela) was disgruntled and unhappy with the recent causy relationship between OPDO and TPLF. His anger was due to the fact that Abiy made him talk a lot against TPLF insulting them in public in a daily manner and telling that they reached to an irreversible situation. As custom to the are he is born and raised, you have to abide by the vow you make and it was hard for him to hug and sit on the same table with TPLF leaders he was scolding the last 5 years. As a result of that, he was in feud with Abiy himself. Since he was a key person in BEADEN, abiy chose to get rid of him and blame it on FANO and then to enter Amhara region with full force to disarm people.
This is confirmed by many like Angassa ibrahim. The script is also similar to what happened to Semegnew, Seare, Haccallu, and Ambachew..etc
The situation is now real good for amharas. It is doubling the amhara nationalism. It is awakening many foolish amharas that the future is not safe for them under OPDO killing squad.
If there is a hell, then you must be a proof, settling the age old cardinal myth of humanity.
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ትክክል የፍጥረታት ህግ ነው። ሁሉም በዚች ምድር የዘራውን መልሶ ያጭዳል። ዋጋውን በህይወት እያለ እንኳን ባያገኝ በልጆቹ ወይንም በልጅ ልጆቹ ያገኘዋል። ይኸን የተረዳው የከርሞ ሰው የደም ካሣ ከፍሎ፣ በሽማግሌዎች ፊት ይቅር ተባብሎና፣ ለካኅን ንሰሃ ገብቶ ራሱንና ዘሩን ከማያልቅ ዕርግማን ያድናል።
Abere wrote: ↑28 Apr 2023, 11:02ነፍስ ይማር በቂ ነው።
የሞተ ልጅ አንገተ ቅጥል ነው ይባላል። ፍቅር እስከ መቃብር ነው - ኦሮሙማን ያፈቀረ ኦሮሙማ ይበላዋል። በደርግ ቀይ ሽብር (red terrorist) ዘመን አብዮት ልጇን ትበላለች የሚባል አገላለጽ ነበር ። በኦሮሙማ ሽብር (Orommuma terrorist) ዘመን ደግሞ ኦሮሙማ አገልጋይዋን ትበላለች።
ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ አንዳንድ ቀውስ ድመቶች ልጆቻቸውን ይበላሉ። ኦሮሙማ የሚያድገው በደም ነው። አማራ ቢያልቅበት ኦሮሞን እራሱን ይበላዋል። ዛሬ ኬኛ ኬኛ እያላ ዱላ ተሸክሞ ቢጨፍር ነገ ኦሮሙማ ሰይጣን እራuስ ይጨፍርበታል። ደግሞ ስንቶቻችን ነን የሰው ደም ፈሶ እንደማይቀር የምናውቅ። የሰው ልጅ ፈርቶ ቢተወው እግዜር እራሱ ይበቀለዋል። ወለጋ የፈሰሰው ደም እንድሁ እንደ ዐባይ ወንዝ ፈሶ የሚቀር አይደለም - ወለጋን ለማየት ዕድሜ ይስጣችሁ።
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
Selam,Selam/ wrote: ↑28 Apr 2023, 12:26ትክክል የፍጥረታት ህግ ነው። ሁሉም በዚች ምድር የዘራውን መልሶ ያጭዳል። ዋጋውን በህይወት እያለ እንኳን ባያገኝ በልጆቹ ወይንም በልጅ ልጆቹ ያገኘዋል። ይኸን የተረዳው የከርሞ ሰው የደም ካሣ ከፍሎ፣ በሽማግሌዎች ፊት ይቅር ተባብሎና፣ ለካኅን ንሰሃ ገብቶ ራሱንና ዘሩን ከማያልቅ ዕርግማን ያድናል።
Abere wrote: ↑28 Apr 2023, 11:02ነፍስ ይማር በቂ ነው።
የሞተ ልጅ አንገተ ቅጥል ነው ይባላል። ፍቅር እስከ መቃብር ነው - ኦሮሙማን ያፈቀረ ኦሮሙማ ይበላዋል። በደርግ ቀይ ሽብር (red terrorist) ዘመን አብዮት ልጇን ትበላለች የሚባል አገላለጽ ነበር ። በኦሮሙማ ሽብር (Orommuma terrorist) ዘመን ደግሞ ኦሮሙማ አገልጋይዋን ትበላለች።
ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ አንዳንድ ቀውስ ድመቶች ልጆቻቸውን ይበላሉ። ኦሮሙማ የሚያድገው በደም ነው። አማራ ቢያልቅበት ኦሮሞን እራሱን ይበላዋል። ዛሬ ኬኛ ኬኛ እያላ ዱላ ተሸክሞ ቢጨፍር ነገ ኦሮሙማ ሰይጣን እራuስ ይጨፍርበታል። ደግሞ ስንቶቻችን ነን የሰው ደም ፈሶ እንደማይቀር የምናውቅ። የሰው ልጅ ፈርቶ ቢተወው እግዜር እራሱ ይበቀለዋል። ወለጋ የፈሰሰው ደም እንድሁ እንደ ዐባይ ወንዝ ፈሶ የሚቀር አይደለም - ወለጋን ለማየት ዕድሜ ይስጣችሁ።
አሁን እጅግ እጅግ መሰረታዊ የሆነውን የጉራጌ ሞራልና ኤቲካል እምነት አነሳህ!!! ጡር እንለዋለን (በአማርኛ የሚቀርበው ጽንስ ግፍ የሚለው ነው ግን ጡር ከግፍ በጣም የላቀ ነው) ። ጡር ተራ ትርጉሙ ሸክም ሲሆን በዚህ የሞራልና ኤቲካል ትርጉሙ የዘር ሸክም ማለት ነው ። ልክ እንዳልከው አንድ የፈጸምከው ግፍ፣ ወንጀር፣ ክፋት ... በዚህ ትውልድ ፍትህ አግኝቶ ካሳ (ምትክ ማለት ነው) ተከፍሎት ካልተዘጋ (ፍታት) ካላገኘ ከዘር ዘር ተዋርዶ ይመለሳል ። ለምሳሌ በዚህ መርህ መሰረት ነው በቀደም በዉሃ ሰልፍ የተገደሉት ሰዎች ጉዳይ በጉርዳ ተይዞ ያለው ። ደም መፍታት ይባላል ። ገዳዮቹ ወጥተው ደም እስከሚፈታ ያገሩ ሽማግሎች አያርፉም፣ ግዴታ አለባቸው!!!
አበረ፣
"ወረሙማ የሚያድገው በደም ነው" ያልከው በኝጋይ ላይ መቀረጽ ያለበት ትሩዝ ነው ። የገዳ ስርዓት የሚባለው ያ የደም በወረራና ሌሎች ሕዝቦችን በመግደል ከትውልድ ትውልድ መስፋፋት ማለት ነው ። ያ ነው ይወረሞ ካልቸር ። 90% አበሻ ይህን ታሪካዊ ሕቅ አያውቅም ። አንድ ወረም አቃፊ ነን ሲል ሌላውን ሕዝብ እንውጣለን፣ የመዋጥ ባህል አለን ማለቱ ነው ።
-
- Senior Member
- Posts: 12138
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ግርማ የጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
Keep sowing hatred and spreeding hostility against whom you have developed phobia over the whole of your life, for whatever reason. That disposition will going to haunt you back, never act as someone who cares about ጡር (ጡሪ)፡. You will never scape the trap of your own words and deeds against others.
ጡሪ ስቲ ሃ ታኡ ዺግን እልማ ነማ አከስ ዻንገለኡ። ጡሪን ሱን እልሞ ኬትስ ሃደርቡ። ጩቡን ብርመዱማ ቄ ኬ ሃ በርበዴሱ፣ ቄ ሀባራማ ሃጎዹ።
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
”ጡር” ትክክለኛው ቃል ነው።
እገሌ ጡር አለበት ወይንም ይኸ ነገር ጡር ይሆንብሃል ማለት የምድራዊ ሳይሆን ልክ እንዳልተከፈለ መለኮታዊ ዕዳ ወይንም አንተ እንዳልከው ሸክም ይቆጠራል። አይደለም ሰውን ቀርቶ እንሰሳን የሚያሰቃይ “ጡር አለበት” ይባል ነበር። ወይንም ከአንዱ ሰው ጋ በሆነ ዋጋ ተስማምቶ ሲያበቃ የተሻለ ዋጋ ሲያገኝ ለሌላ የሚሸጥ ጎበዝ ከተገኘ እሱ ጡር አለበት አትቅረቡት ይባላል።
ቀብድ እንኳን የሚፀየፈው ጨዋው የከርሞ ሰው ታዲያ ጡር ተሸክሞ ማደር ስለሚያንገፈግፈው የነፍስ አባቱን አማክሮ ሸክሙን ያራግፋል። ይኸ ትልቅ የሞራል ልህቀት ነው። ተማሪ ቤት አይገኝም፣ የኦነግ-ሸኔ ካድሬን ጠፍጥፈህ ሰርተኸው በኮሶ በጥብጠህ ብታግተው አይገባውም፣ የወያኔን ሽል አታሳምነውም።

Horus wrote: ↑28 Apr 2023, 13:05Selam,Selam/ wrote: ↑28 Apr 2023, 12:26ትክክል የፍጥረታት ህግ ነው። ሁሉም በዚች ምድር የዘራውን መልሶ ያጭዳል። ዋጋውን በህይወት እያለ እንኳን ባያገኝ በልጆቹ ወይንም በልጅ ልጆቹ ያገኘዋል። ይኸን የተረዳው የከርሞ ሰው የደም ካሣ ከፍሎ፣ በሽማግሌዎች ፊት ይቅር ተባብሎና፣ ለካኅን ንሰሃ ገብቶ ራሱንና ዘሩን ከማያልቅ ዕርግማን ያድናል።
Abere wrote: ↑28 Apr 2023, 11:02ነፍስ ይማር በቂ ነው።
የሞተ ልጅ አንገተ ቅጥል ነው ይባላል። ፍቅር እስከ መቃብር ነው - ኦሮሙማን ያፈቀረ ኦሮሙማ ይበላዋል። በደርግ ቀይ ሽብር (red terrorist) ዘመን አብዮት ልጇን ትበላለች የሚባል አገላለጽ ነበር ። በኦሮሙማ ሽብር (Orommuma terrorist) ዘመን ደግሞ ኦሮሙማ አገልጋይዋን ትበላለች።
ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ አንዳንድ ቀውስ ድመቶች ልጆቻቸውን ይበላሉ። ኦሮሙማ የሚያድገው በደም ነው። አማራ ቢያልቅበት ኦሮሞን እራሱን ይበላዋል። ዛሬ ኬኛ ኬኛ እያላ ዱላ ተሸክሞ ቢጨፍር ነገ ኦሮሙማ ሰይጣን እራuስ ይጨፍርበታል። ደግሞ ስንቶቻችን ነን የሰው ደም ፈሶ እንደማይቀር የምናውቅ። የሰው ልጅ ፈርቶ ቢተወው እግዜር እራሱ ይበቀለዋል። ወለጋ የፈሰሰው ደም እንድሁ እንደ ዐባይ ወንዝ ፈሶ የሚቀር አይደለም - ወለጋን ለማየት ዕድሜ ይስጣችሁ።
አሁን እጅግ እጅግ መሰረታዊ የሆነውን የጉራጌ ሞራልና ኤቲካል እምነት አነሳህ!!! ጡር እንለዋለን (በአማርኛ የሚቀርበው ጽንስ ግፍ የሚለው ነው ግን ጡር ከግፍ በጣም የላቀ ነው) ። ጡር ተራ ትርጉሙ ሸክም ሲሆን በዚህ የሞራልና ኤቲካል ትርጉሙ የዘር ሸክም ማለት ነው ። ልክ እንዳልከው አንድ የፈጸምከው ግፍ፣ ወንጀር፣ ክፋት ... በዚህ ትውልድ ፍትህ አግኝቶ ካሳ (ምትክ ማለት ነው) ተከፍሎት ካልተዘጋ (ፍታት) ካላገኘ ከዘር ዘር ተዋርዶ ይመለሳል ። ለምሳሌ በዚህ መርህ መሰረት ነው በቀደም በዉሃ ሰልፍ የተገደሉት ሰዎች ጉዳይ በጉርዳ ተይዞ ያለው ። ደም መፍታት ይባላል ። ገዳዮቹ ወጥተው ደም እስከሚፈታ ያገሩ ሽማግሎች አያርፉም፣ ግዴታ አለባቸው!!!
አበረ፣
"ወረሙማ የሚያድገው በደም ነው" ያልከው በኝጋይ ላይ መቀረጽ ያለበት ትሩዝ ነው ። የገዳ ስርዓት የሚባለው ያ የደም በወረራና ሌሎች ሕዝቦችን በመግደል ከትውልድ ትውልድ መስፋፋት ማለት ነው ። ያ ነው ይወረሞ ካልቸር ። 90% አበሻ ይህን ታሪካዊ ሕቅ አያውቅም ። አንድ ወረም አቃፊ ነን ሲል ሌላውን ሕዝብ እንውጣለን፣ የመዋጥ ባህል አለን ማለቱ ነው ።
-
- Senior Member
- Posts: 12138
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ጡሪ እናዉቃለን ብላቺዉ ለምታወሩት፣ ኦሮሞ ከጡሪ በላይ የሆነ ና ከሁሉም በላይ የምከበር፣ የምፈራ፣ ራስን ከሱ የመጠበቅ ግዴታ የሆነን ማህበራዊ አሴት አለዉ፣ እሱም ጩቡ ይባላል። ጩቡን የፈፀመ በእግዚያቤሕርም በሰዉም ፊት ይወገዛል፣ ከሰዉነት ጎዳና የወጠ ተደርጎ ይታያል። ይኮነናል። በለቤቱ ላይ ብቻ ሳይሆን ወደ ልጅ ና የልጅ ልጅ ይተላለፋል። ጩቡ ያለበት ቤት ምንጊዜም ብሆን አይፀድቅም፣ አይቀናም። እየተመናመነ ሄዶ በመጨረሻም ይጠፋል። ብዙ ነገሮሽ አሉ ጩቡን የሚያስከትሉ፣ ከነዚህ ዉስጥ ክቡር የሆነን የሰዉ ደም ማፍሰስ ይገኝበታል። መስራቅ ምናልባት ጩቡ ላይሆን ይችላል፣ ሰርቆ መዋሸት ግን ጩቡ ነዉ፣ ምቀኝነት ጩቡ ነዉ፣ አንዱ እንዴት በለጠኝ ብሎ መቅነት ጩቡ ነዉ። የሰዉ ልጅ ሰርቶ ማግኘት ስችል መቅናት የለበትም።
እልም ነማ ብርመዱ ዻ፣ (human life is inviolable) ብሎ ያምናል ኦሮሞ፣ እሱን መቅጠፍ፣ እሱን መቅጠፍ ከዘር ወደ ዘር የምተላለፍ ትልቁ ጩቡ ነዉ። የሰዉን ደም የምያፈሱት ና የምያስፈሡሱት ቤታችዉን በጩቡ አስረዋል።
ዋሽቶ የምያስገድሉም እንደዚያዉ፡ ዬትም አያመልጡም፣ በሰዉ ልጅ ብያመልጡ ፈጣሪ ፊት ቀርቦ ፍርዳቸዉን ያገኛሉ። ዘራቸዉ (ሆርቴያቸዉ = their descendants) የጩቡ ቤት ሆኖ ይቀራል (እየተመናመነ የምጠፋ)፡
እልም ነማ ብርመዱ ዻ፣ (human life is inviolable) ብሎ ያምናል ኦሮሞ፣ እሱን መቅጠፍ፣ እሱን መቅጠፍ ከዘር ወደ ዘር የምተላለፍ ትልቁ ጩቡ ነዉ። የሰዉን ደም የምያፈሱት ና የምያስፈሡሱት ቤታችዉን በጩቡ አስረዋል።
ዋሽቶ የምያስገድሉም እንደዚያዉ፡ ዬትም አያመልጡም፣ በሰዉ ልጅ ብያመልጡ ፈጣሪ ፊት ቀርቦ ፍርዳቸዉን ያገኛሉ። ዘራቸዉ (ሆርቴያቸዉ = their descendants) የጩቡ ቤት ሆኖ ይቀራል (እየተመናመነ የምጠፋ)፡
Re: ግርማ የጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ወዳጄ - ሰው መግደልና ማፈናቀል ጡርና ጨቦ ካልሆነ ምን ሊሆን ነው?
DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 13:24Keep sowing hatred and spreeding hostility against whom you have developed phobia over the whole of your life, for whatever reason. That disposition will going to haunt you back, never act as someone who cares about ጡር (ጡሪ)፡. You will never scape the trap of your own words and deeds against others.
ጡሪ ስቲ ሃ ታኡ ዺግን እልማ ነማ አከስ ዻንገለኡ። ጡሪን ሱን እልሞ ኬትስ ሃደርቡ። ጩቡን ብርመዱማ ቄ ኬ ሃ በርበዴሱ፣ ቄ ሀባራማ ሃጎዹ።
-
- Senior Member
- Posts: 12138
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ግርማ የጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
አንድ የራሳሁት ና በ ኦሮሞ ዘንድ ላጉ (ክልክል) የሆነ ነገር በጅምላ መፍረድን ነዉ (prejudice) ። ሀጥያተኛዉን ሰትላይ መፍረድ ጩቡ ነዉ። ሳታይ ሳታዉቅ መመስከር ሌላ ጩቡ ነዉ። ለራስህ ብለህ ነዉ ሌላ ሰዉ ላይ ከመመስከር መቆጠብ ያለብህ፣ ጩቡ ወደ ራስህ ቤት እንዳይመጣ።Selam/ wrote: ↑28 Apr 2023, 13:56ወዳጄ - ሰው መግደልና ማፈናቀል ጡርና ጨቦ ካልሆነ ምን ሊሆን ነው?
DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 13:24Keep sowing hatred and spreeding hostility against whom you have developed phobia over the whole of your life, for whatever reason. That disposition will going to haunt you back, never act as someone who cares about ጡር (ጡሪ)፡. You will never scape the trap of your own words and deeds against others.
ጡሪ ስቲ ሃ ታኡ ዺግን እልማ ነማ አከስ ዻንገለኡ። ጡሪን ሱን እልሞ ኬትስ ሃደርቡ። ጩቡን ብርመዱማ ቄ ኬ ሃ በርበዴሱ፣ ቄ ሀባራማ ሃጎዹ።
ኦሮሞ አብሮ እየሞተ ኦሮሞን አጠቃሎ ገዳይ ነዉ ማለት ጩቡን አለመፍራት ነዉ። ወጋዉን ታገኛለህ።
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ስህተት #1 - ኦነግ-ሸኔን ና የኦሮሞን ህዝብ አታደባልቅ። የሚያደባልቁም ካሉ ወራዶች ናቸው።
ስህተት #2 - ይኸ የቃላት ፍቺ ውድድር አይደለም። የጡር ትርጉም ማወቅህ ወይንም ከሁሉም በላይ በልጠህ ማወቅህ ግሩም ነው ስለራስህ የምታወራ ከሆነ (የማንም ኩታራ የእኔ ህዝብ እንዲህ ነው ወይንም እንደዚያ ነው የሚለውን የእንጭጭ ጎጠኞች ዕቃ ዕቃ ጨዋታ ለራስህ ታቅፈኸው ተኛ)። የጡርን ባህል ካወቅህ ፕራክቲስ አድርገው። ሰው ሲገደሉና ከአደጉበት ቀዬ ሲያፈናቀሉ፣ “አበስኩ ገበርኩ ይኸ የአጋንንት ስራ ስለሆነ መቆም አለበት” በል ። አለበለዚያ አውቆ መተኛት ባለማወቅ ከተሰራ ግፍ የከፋ ዕዳ ነው የሚሆንብህ።

DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 13:54ጡሪ እናዉቃለን ብላቺዉ ለምታወሩት፣ ኦሮሞ ከጡሪ በላይ የሆነ ና ከሁሉም በላይ የምከበር፣ የምፈራ፣ ራስን ከሱ የመጠበቅ ግዴታ የሆነን ማህበራዊ አሴት አለዉ፣ እሱም ጩቡ ይባላል። ጩቡን የፈፀመ በእግዚያቤሕርም በሰዉም ፊት ይወገዛል፣ ከሰዉነት ጎዳና የወጠ ተደርጎ ይታያል። ይኮነናል። በለቤቱ ላይ ብቻ ሳይሆን ወደ ልጅ ና የልጅ ልጅ ይተላለፋል። ጩቡ ያለበት ቤት ምንጊዜም ብሆን አይፀድቅም፣ አይቀናም። እየተመናመነ ሄዶ በመጨረሻም ይጠፋል። ብዙ ነገሮሽ አሉ ጩቡን የሚያስከትሉ፣ ከነዚህ ዉስጥ ክቡር የሆነን የሰዉ ደም ማፍሰስ ይገኝበታል። መስራቅ ምናልባት ጩቡ ላይሆን ይችላል፣ ሰርቆ መዋሸት ግን ጩቡ ነዉ፣ ምቀኝነት ጩቡ ነዉ፣ አንዱ እንዴት በለጠኝ ብሎ መቅነት ጩቡ ነዉ። የሰዉ ልጅ ሰርቶ ማግኘት ስችል መቅናት የለበትም።
እልም ነማ ብርመዱ ዻ፣ (human life is inviolable) ብሎ ያምናል ኦሮሞ፣ እሱን መቅጠፍ፣ እሱን መቅጠፍ ከዘር ወደ ዘር የምተላለፍ ትልቁ ጩቡ ነዉ። የሰዉን ደም የምያፈሱት ና የምያስፈሡሱት ቤታችዉን በጩቡ አስረዋል።
ዋሽቶ የምያስገድሉም እንደዚያዉ፡ ዬትም አያመልጡም፣ በሰዉ ልጅ ብያመልጡ ፈጣሪ ፊት ቀርቦ ፍርዳቸዉን ያገኛሉ። ዘራቸዉ (ሆርቴያቸዉ = their descendants) የጩቡ ቤት ሆኖ ይቀራል (እየተመናመነ የምጠፋ)፡
Last edited by Selam/ on 28 Apr 2023, 14:29, edited 2 times in total.
Re: ግርማ የጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ትክክል ነው የኦሮሞን ህዝብ በጥሩም ይሁን በመጥፎ አንድጋ መጨፍለቅ ጨቦና ጡር ነው። ግን ለምን ኦነግ-ሸኔን ነጥለህ መውቀስ ትፈራለህ ግብዝ ወይንም ራስህ ኦነግ-ሸኔ ካልሆንክ?
DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 14:07አንድ የራሳሁት ና በ ኦሮሞ ዘንድ ላጉ (ክልክል) የሆነ ነገር በጅምላ መፍረድን ነዉ (prejudice) ። ሀጥያተኛዉን ሰትላይ መፍረድ ጩቡ ነዉ። ሳታይ ሳታዉቅ መመስከር ሌላ ጩቡ ነዉ። ለራስህ ብለህ ነዉ ሌላ ሰዉ ላይ ከመመስከር መቆጠብ ያለብህ፣ ጩቡ ወደ ራስህ ቤት እንዳይመጣ።Selam/ wrote: ↑28 Apr 2023, 13:56ወዳጄ - ሰው መግደልና ማፈናቀል ጡርና ጨቦ ካልሆነ ምን ሊሆን ነው?
DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 13:24Keep sowing hatred and spreeding hostility against whom you have developed phobia over the whole of your life, for whatever reason. That disposition will going to haunt you back, never act as someone who cares about ጡር (ጡሪ)፡. You will never scape the trap of your own words and deeds against others.
ጡሪ ስቲ ሃ ታኡ ዺግን እልማ ነማ አከስ ዻንገለኡ። ጡሪን ሱን እልሞ ኬትስ ሃደርቡ። ጩቡን ብርመዱማ ቄ ኬ ሃ በርበዴሱ፣ ቄ ሀባራማ ሃጎዹ።
ኦሮሞ አብሮ እየሞተ ኦሮሞን አጠቃሎ ገዳይ ነዉ ማለት ጩቡን አለመፍራት ነዉ። ወጋዉን ታገኛለህ።
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ሰላም፣
ትክክል! የት አካባቢ እንዳደክ ባላቅም የምትለው ነገር በጣም ቀረበብኝ ። ለምሳሌ እኔ አገር ቢት ሳድግ ማኛውም የዱር እንሰሳ፣ አራዊት አውቆም ይሁን ተሳስቶ ግቢ ውስጥ ከገባ በግቢ ውስጥ መግደል ክልክል ነበር። ሌላው ቀርቶ በሬን ሆነ በግ ሲታረድ አያታችን ጥሬ ቅቤና ወተት በሲኒ ቀርቦለት ረጅም ጸሎት አድጎ በዚያ ቅቤና ወተት እንሰሳው ግምባር ላይ መስቀል ቀብቶበት ነበር እንሰሳው የሚታረደው ። የአንድ ነፍስ ያለው ነገር ደም ማፍሰስ በቀላሉ የሚደረግ፣ በቀላሉ የሚያይ ነገር አልነበረም ። በዚህም ምክኛት ነው በጉራጌ ባህል ሰዎች ከተገዳደሉ አንድም ደም ወጥቶ በካሳ ፍታት አግኝቶ ሁለቱ ቤተሰቦች በቃል ኪዳን ሰላም ተሳስረው መኖር ይቀጥላሉ ። አለያም የገዳዩ ወገን አልስማማም፣ በካሳ ደም አልፈታም ካለ አገሩን ለቆ እስከነቤተሰቡ እንዲነቀል ይደረጋል። ከዚያ በኋላ የገዳይ ወገን ደሞ ያንን የተነቀለ ቤተሰብ በፍጹም በበቀል እንዳይከተል ይበየንበታል ። ይህን ሕዝብ ነው ያ ባለጌ ስድ አደግ አቢይ የህዳር አህያ (ማንም እንደ ፈለገ የሚጭነው) ብሎ የሰደበው!

You idiot, I don't even consider you someone eligible for a discussion.Selam/ wrote: ↑28 Apr 2023, 14:19ስህተት #1 - ኦነግ-ሸኔን ና የኦሮሞን ህዝብ አታደባልቅ። የሚያደባልቁም ካሉ ወራዶች ናቸው።
ስህተት #2 - ይኸ የቃላት ፍቺ ውድድር አይደለም። የጡር ትርጉም ማወቅህ ወይንም ከሁሉም በላይ በልጠህ ማወቅህ ግሩም ነው ስለራስህ የምታወራ ከሆነ (የማንም ኩታራ የእኔ ህዝብ እንዲህ ነው ወይንም እንደዚያ ነው የሚለውን የእንጭጭ ጎጠኞች ዕቃ ዕቃ ጨዋታ ለራስህ ታቅፈኸው ተኛ)። የጡርን ባህል ካወቅህ ፕራክቲስ አድርገው። ሰው ሲገደሉና ከአደጉበት ቀዬ ሲያፈናቀሉ፣ “አበስኩ ገበርኩ ይኸ የአጋንንት ስራ ስለሆነ መቆም አለበት” በል ። አለበለዚያ አውቆ መተኛት ባለማወቅ ከተሰራ ግፍ የከፋ ዕዳ ነው የሚሆንብህ።
DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 13:54ጡሪ እናዉቃለን ብላቺዉ ለምታወሩት፣ ኦሮሞ ከጡሪ በላይ የሆነ ና ከሁሉም በላይ የምከበር፣ የምፈራ፣ ራስን ከሱ የመጠበቅ ግዴታ የሆነን ማህበራዊ አሴት አለዉ፣ እሱም ጩቡ ይባላል። ጩቡን የፈፀመ በእግዚያቤሕርም በሰዉም ፊት ይወገዛል፣ ከሰዉነት ጎዳና የወጠ ተደርጎ ይታያል። ይኮነናል። በለቤቱ ላይ ብቻ ሳይሆን ወደ ልጅ ና የልጅ ልጅ ይተላለፋል። ጩቡ ያለበት ቤት ምንጊዜም ብሆን አይፀድቅም፣ አይቀናም። እየተመናመነ ሄዶ በመጨረሻም ይጠፋል። ብዙ ነገሮሽ አሉ ጩቡን የሚያስከትሉ፣ ከነዚህ ዉስጥ ክቡር የሆነን የሰዉ ደም ማፍሰስ ይገኝበታል። መስራቅ ምናልባት ጩቡ ላይሆን ይችላል፣ ሰርቆ መዋሸት ግን ጩቡ ነዉ፣ ምቀኝነት ጩቡ ነዉ፣ አንዱ እንዴት በለጠኝ ብሎ መቅነት ጩቡ ነዉ። የሰዉ ልጅ ሰርቶ ማግኘት ስችል መቅናት የለበትም።
እልም ነማ ብርመዱ ዻ፣ (human life is inviolable) ብሎ ያምናል ኦሮሞ፣ እሱን መቅጠፍ፣ እሱን መቅጠፍ ከዘር ወደ ዘር የምተላለፍ ትልቁ ጩቡ ነዉ። የሰዉን ደም የምያፈሱት ና የምያስፈሡሱት ቤታችዉን በጩቡ አስረዋል።
ዋሽቶ የምያስገድሉም እንደዚያዉ፡ ዬትም አያመልጡም፣ በሰዉ ልጅ ብያመልጡ ፈጣሪ ፊት ቀርቦ ፍርዳቸዉን ያገኛሉ። ዘራቸዉ (ሆርቴያቸዉ = their descendants) የጩቡ ቤት ሆኖ ይቀራል (እየተመናመነ የምጠፋ)፡
You were just clapping your hands moments before I expressed my view with regard to the cultural value of the society I grew-up in.
Now suddenly it is about narrowness, that shows how deep inside you you are filled with hatred, it will eat you inside out, you will never change the course. You are inept.