Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
ይኸ ድንፈፍ ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ ማን አማራ ወክሎት ነው መቀሌ የሄደው? አብይ አህመድ ቁጭበል ሲለው የሚቀመጥ፤ተነስ ሲለው የሚነሳ፤ አፍህን በእጆችህ ያዝ ሲለው የሚይዝ ግዑዝ ቁስ ነው። የትግራይ እና የአማራ ህዝብ መቸ ተጣልቶ ያውቃል? ወንበደ ብልጽግና እና ወንበደ ወያኔ ያመጡት ጣጣ በህዝብ ስም ለምን ይመካኛል። ይህ ኢ-ማህበራዊ ሳይንስ ነው።
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
ሰንጋ በገፍ መላክ ህሊናቢስነት አይደለም። የ ኢትዮጵያን ሰራዊት ለመደገፍ ፣ ህወሓትን አደብ ለማስገዛት የኢትዮጵያ ህዝብ -- not ህዝቦች -- በፍቃዱ ያደረገው ችሮታ ነው። ያ ችሮታ አሁን ለምናየው አደብ መግዛት አስተዋፅዖ አለው። የ ኢትዮጵያ ፓለቲክስና ፓሊሲ የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጠው ER ፎረም ላይ የሚመስላቸው ሰዎች ከ እንቀልፋቸው መንቃት አለባቸው።
ውጊያ ሲደረግ በአብዛኛው አሸናፊ እና ተሸናፊ ይኖራል። አሸናፊው ለተሸናፊው እልውና መስጠት የሚገባ ተግባር ነው። አይንን በጨው ታጥቦ የሚሉትን አባባል ምን አመጣው።
ውጊያ ሲደረግ በአብዛኛው አሸናፊ እና ተሸናፊ ይኖራል። አሸናፊው ለተሸናፊው እልውና መስጠት የሚገባ ተግባር ነው። አይንን በጨው ታጥቦ የሚሉትን አባባል ምን አመጣው።
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
እንደ ወትሮው ከውታፍ ነቃይ የሚጠበቅ አስተያየትህን አራግፈህ ላሽ
ማለትህ ነው?
አሁን አብይ የክልል ቁንጮዎቹን እዛ የላካቸው መቀሌን ወዶት ነው ወይስ ባህርዳርን “አደብ ለማስገዛት?”
ውታፍ ነቀላ ሱስ የሆነበት ሰው አንተን አየው!
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
sun
you misunderstood. peace is good but this is not peace in my view. this looks like a drama of OPDO/ PP playing mekele against bahirdar. that’s my view based on Abiy administration record.

That means that you are hallucinated and paranoid to say the least. The PM's track record shines like the stars in the sky. Released all prisoners from jails and concentration camps. Brought home all desperate Ethiopian refugees trapped in foreign jails. Invited all political oppositions both in the forest and in foreign countries to come freely and enjoy life in their mother land.
Traveled all the way to the then enemy country Eritrea and made peace with government of Eritrea now becoming peaceful friends in need. Appointed women as half of his government ministers. Put in place the peaceful free, fair, transparent and democratic election in Ethiopia for the first time in Ethiopian history for 3000 years. Secured large areas of land from domestic sources as well as from foreign sources and humbly donated to the Orthodox church so that they may expand their faith communities. Mediated and built peace between the worrying factions of the Orthodox church and helped them enjoy united spiritual life. Constantly planting green trees so that the ongoing devastating climate changes may not cause ongoing deadly droughts and exterminate all of us from the face of the earth.
Renovated and make it shine the moldy and crumbling rotten Menelik's palace. Developed and developing the capital city so as to make it become a modern clean attractive city equipped with all the necessary facilities for domestic and international population. Mind you also the fact that the PM is the first ever Ethiopian who received international recognition for his good will and competent peace efforts and peace deals and awarded the Grand Nobel Peace Gold Medal. He made war when it is necessary and he is making peace because it is necessary. The Makale against Amara paranoid mantra is fake and totally baseless. Tigryan governor obbo Getachew publicly apologized and called for peace. Amhara regional governor paid a visit to show sign of peace. And peace is what all Ethiopians need.
These are only the tip of the iceberg. And you know them also but your envious and jealous tyrannical Judas character can not be fair and appreciate achieved egalitarian and democratic activities and talent based merits. That is why you seem to be walking around with clinched fists grinding your teeth against each other.

Last edited by sun on 27 Apr 2023, 22:30, edited 3 times in total.
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
sun
it’s ok to expose and criticize politicians. it’s not personal. what’s your view of the Karrayu massacre by OPDO/ PP? is that people imagining non existing event?
it’s ok to expose and criticize politicians. it’s not personal. what’s your view of the Karrayu massacre by OPDO/ PP? is that people imagining non existing event?
Addis Abeba, February 2/ 2022- The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) today released a report on the killing of the Karrayu’s Gadaa Michilee leaders on December 1 last year. The commission said that there’s “reasonable ground to believe” that the killing of 14 members of the Gadaa leaders constitutes “extrajudicial killing” by security forces
Last edited by eden on 27 Apr 2023, 22:13, edited 1 time in total.
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
We are hearing mountains of fake news and tale tales. Prove it with believable and proven evidence beyond the regular propaganda fake news.
You see how petty your attitude and mental make up is when you talk about the vague minuscule karreyyyu propaganda mantra when I have listed for you lots of grand national and international achievements.
Last edited by sun on 27 Apr 2023, 22:19, edited 1 time in total.
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
you asked for evidence
https://addisstandard.com/analysis-no-s ... its/?amp=1Weeks after the incident, members of the ruling party publicly admitted government forces’ involvement in the killings. In a live Facebook video, Hangasa Ibrahim, a member of the House of People’s Representatives accused the head of Oromia police commissions, commissioner Ararsa Merdasa of being behind the killings. Another government official attributing the killing to government forces is the state minister of peace, Taye Dendea. On his personal Facebook page with over half a million followers, the state minister implied that the Karrayyu Gadaa leaders were killed by elements within the regional government.
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
Can you also post all what the Asamminew Tisge group, fanno group, amahara militia group "galla geday" extremist group and all other extremist neftegnas have been doing in Tigray, Oromiyya and the rest of the regions?.eden wrote: ↑27 Apr 2023, 22:17you asked for evidence
Weeks after the incident, members of the ruling party publicly admitted government forces’ involvement in the killings. In a live Facebook video, Hangasa Ibrahim, a member of the House of People’s Representatives accused the head of Oromia police commissions, commissioner Ararsa Merdasa of being behind the killings. Another government official attributing the killing to government forces is the state minister of peace, Taye Dendea. On his personal Facebook page with over half a million followers, the state minister implied that the Karrayyu Gadaa leaders were killed by elements within the regional government.
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
sun,
Asamnew came to power with the blessing of your boy Abiy. Fano, militia and special forces were given moral and material support by your boy Abiy. OPDO/ PP controls federal institutions and your boy Abiy is on the helm of it so he’s responsible for any alleged crimes by these.
You can’t work hand and gloves with them, and denigrate them as extremists lol

Eden,
These criminals who calls themselves PP & TPLF are accountable for the death of one million people. Look at how well dressed and happy they are. Garbages.
Abere,
These criminals who calls themselves PP & TPLF are accountable for the death of one million people. Look at how well dressed and happy they are. Garbages.
Abere,
The poor people of Tigray and Amharas have nothing to do with this ugly squabbles that consumed one million souls.የትግራይ እና የአማራ ህዝብ መቸ ተጣልቶ ያውቃል? ወንበደ ብልጽግና እና ወንበደ ወያኔ ያመጡት ጣጣ በህዝብ ስም ለምን ይመካኛል። ይህ ኢ-ማህበራዊ ሳይንስ ነው።
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
አይ eden ታሪክ ማታቅ! የወላይታው ጦናኮ ዙፋኑ ተውስዶበት ግን በወርቅ ሰንሰለት ነበር የታሰረው! ይህ ፈረንጆች ዘ ቪክተርስ ማግናኒሚቲ ይሉታል!11
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
እውነታው ይሄ ነው ፤ ወያኔ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጦርነት አጠቃ ፤ ያ የወያኔ ኩነኔ ነው ፤ እንዲህ አይነት ክዳት በሀገር ላይ ከፈጸሙ በኋላ እኔ ተጠቃሁ ብሎ ተጎጂ ነኝ ብሎ መቅረብ አይቻልም ፤ እንበል ወያኔ ጦሩን አጥቅቶ ቢሳካለት ኖሮ ፤ አሁን የምትዘግቢው ስለ ተጋሩ ጀግነት ነበር ፤ እርግጥ በዚህ ጦርነት ግፍ አልተሰራም ለማለት አይደለም ፤ ሁለቱም ንጹህ እጅ የላቸውም ፤ ሌላው የነሽመልስ ፤ የነአዳነች ፤ ለወያኔዎች ልባቸው የሚቀልጠው በሁለት ምክንያት ነው ፤ የወያኔን የመንግስት ስርአት ወደውታል ፤ ለምን ለመዝረፍ ስለሚያመች ነው ፤ ኢትዮጵያ የምትታለብ ላም መሆኗን ወያኔዎች አስተምሯቸዋል ፤ ስለዚህ ዲሞክራሲያዊ ፤ አካውንቴብል ስርአት እነሽመልስ እዲመጣ አይፈልጉም ፤ ስለዝህ ወያኔዎችን እንደ ቅጥረኛ ወታደር ቀጥረው ትንሽ ጥቅማጥቅም በመወርወር ፤ በትግሬና በአማራ መሀከል ይለውን ቅራኔ እንዲሰፋ አድርግው እራሳቸውን የኢትዮጵያ ፍላጭ ቆራጭ ለማድረግ ነው ፤ ይህ ደግሞ ዘላቂነት የለውም ፤ ወያኔም የማይሆን ኮልኩሌሼን ውስጥ ገብቶ ቅጥረኛ ሆኖ አያገለግለም ፤ ቢያገለግልም ምንም የሚቀይረው ነገር የለም ፤ ለወያኔ ደጋፊዎችም ይሁን ለትግራይ ህዝብ የመጀመሪያው ስራ መሆን ያለበት ከጎረቤቶቹ ጋር ሰላም መፍጠር ነው ፤ ያ ብቻ ነው የረጅም ጥቅሙን የሚያጠብቀው ፤
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
"እንበል ወያኔ ጦሩን አጥቅቶ ቢሳካለት ኖሮ ፤ አሁን የምትዘግቢው ስለ ተጋሩ ጀግነት ነበር "TGAA wrote: ↑28 Apr 2023, 01:56እውነታው ይሄ ነው ፤ ወያኔ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጦርነት አጠቃ ፤ ያ የወያኔ ኩነኔ ነው ፤ እንዲህ አይነት ክዳት በሀገር ላይ ከፈጸሙ በኋላ እኔ ተጠቃሁ ብሎ ተጎጂ ነኝ ብሎ መቅረብ አይቻልም ፤ እንበል ወያኔ ጦሩን አጥቅቶ ቢሳካለት ኖሮ ፤ አሁን የምትዘግቢው ስለ ተጋሩ ጀግነት ነበር ፤ እርግጥ በዚህ ጦርነት ግፍ አልተሰራም ለማለት አይደለም ፤ ሁለቱም ንጹህ እጅ የላቸውም ፤ ሌላው የነሽመልስ ፤ የነአዳነች ፤ ለወያኔዎች ልባቸው የሚቀልጠው በሁለት ምክንያት ነው ፤ የወያኔን የመንግስት ስርአት ወደውታል ፤ ለምን ለመዝረፍ ስለሚያመች ነው ፤ ኢትዮጵያ የምትታለብ ላም መሆኗን ወያኔዎች አስተምሯቸዋል ፤ ስለዚህ ዲሞክራሲያዊ ፤ አካውንቴብል ስርአት እነሽመልስ እዲመጣ አይፈልጉም ፤ ስለዝህ ወያኔዎችን እንደ ቅጥረኛ ወታደር ቀጥረው ትንሽ ጥቅማጥቅም በመወርወር ፤ በትግሬና በአማራ መሀከል ይለውን ቅራኔ እንዲሰፋ አድርግው እራሳቸውን የኢትዮጵያ ፍላጭ ቆራጭ ለማድረግ ነው ፤ ይህ ደግሞ ዘላቂነት የለውም ፤ ወያኔም የማይሆን ኮልኩሌሼን ውስጥ ገብቶ ቅጥረኛ ሆኖ አያገለግለም ፤ ቢያገለግልም ምንም የሚቀይረው ነገር የለም ፤ ለወያኔ ደጋፊዎችም ይሁን ለትግራይ ህዝብ የመጀመሪያው ስራ መሆን ያለበት ከጎረቤቶቹ ጋር ሰላም መፍጠር ነው ፤ ያ ብቻ ነው የረጅም ጥቅሙን የሚያጠብቀው ፤
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሰንጋ በገፍ ወደ ጦርነት ሲልክ የነበረ ምድረ ህሊና ቢስ የክልል መሪ ተብዬ፣ አይኑን በጨው አጥቦ፣ ድንገት መቀሌ ተከሰተ
eden,eden wrote: ↑27 Apr 2023, 22:09sun
it’s ok to expose and criticize politicians. it’s not personal. what’s your view of the Karrayu massacre by OPDO/ PP? is that people imagining non existing event?
Addis Abeba, February 2/ 2022- The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) today released a report on the killing of the Karrayu’s Gadaa Michilee leaders on December 1 last year. The commission said that there’s “reasonable ground to believe” that the killing of 14 members of the Gadaa leaders constitutes “extrajudicial killing” by security forces
okay, let's say it is not personal, you wanted to just "expose and criticize politicians" and i assume you are honest for a moment.
Then please let's know why you now suddenly have to jump from a topic that you have raised to a different one, all of a sudden?
You claimed: " this looks like a drama of OPDO/ PP playing mekele against bahirdar" and then you were asked by sun to corroborate your allegations, which is a grand allegation to that.
Now suddenly you are concerned about "Karrayu massacre", where does this lies in the line connecting Bahirdar to Mekelle?
If it is not personal, then come back and enlighten us about your grand allegation, but your track record shows that you never dare.
If someone is trying to make peace with the neighbouring countries themselves, readying oneself to compromise, why on earth is the same person also trying to sow a discord between the different internal groups themselves? This logic works only in your bizzare world, I have to say.
I must add here, unless you are really a moronic creature, why on earth is the same party that is trying to create a discord between the two centers also urging both at the same time to go and visit and embrace each other and bring peace back in public, unforced?