Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ለአማራ አንድ ተላላኪ ከሚሊዮኖች አይበልጥም:: ለአብይ ግን በሚሊዮኖች ጭፍጨፋ 5 አመት ዝም ብሎ ዛሬ እራሱ ለገደለው ሰው ገዳዩን ለመዘርዘር ቸኮለ!

Post by Jirta » 27 Apr 2023, 15:20

አብይ ለምን ቸኮለ?
እስከዛሬ በወሮሞ ምድር የሚታረዱ የሚጨፈጨፉ ሰዎች አይደሉምን?
የአብይ መንግስት በ5 አመት ውስጥ ለህግያቀረበው አንድነብሰ ገዳይ አለን? ለሞቱትስየሀዘን መግለጫ ሰጥቶ ያውቃልን? ሰው ለምን ተገደለ ትሉኛላችሁ የምገድል እኔ አይደለሁም አላለምን?
አብይ ራሱ ሲገድል ብቻ መግለጫ ይሰጣል ፍትህ እያለ ይራወጣል:: ሌላ አጀንዳ ፈጥሮ ጠላት ያላቸውን ለማባላት የተጠርጣሪ ዝርዝር ያወጣል::
እስከዛሬ በኢትዮጵያ ምድር በግፍ የሚገደሉትን አብይ ጠንቅቆ ያውቃል እቅዱንም ያወጣል::


Post Reply