Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

eden
Senior Member
Posts: 10119
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 28 Apr 2023, 00:48

Horus wrote:
17 Feb 2023, 00:57
የዲክታተሩ ደጋፊ ተጽኖ ፈጣሪዎች ጥለውት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ! መሳይ መኮንን፣ ነአምን ዘለቀ፣ ፋሲል የኔአለም፣ ደረጀ ሃብተወልድ፣ አበበ ገላው

እነሱ የሱ ደጋፊ አልነበሩም. እሱ የነሱ ደጋፊ ነበረ. እነሱ አልተቀየሩም. እሱ ተቀየረ. አይደለም እንዴ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re:

Post by Horus » 28 Apr 2023, 01:00

eden wrote:
28 Apr 2023, 00:48
Horus wrote:
17 Feb 2023, 00:57
የዲክታተሩ ደጋፊ ተጽኖ ፈጣሪዎች ጥለውት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ! መሳይ መኮንን፣ ነአምን ዘለቀ፣ ፋሲል የኔአለም፣ ደረጀ ሃብተወልድ፣ አበበ ገላው

እነሱ የሱ ደጋፊ አልነበሩም. እሱ የነሱ ደጋፊ ነበረ. እነሱ አልተቀየሩም. እሱ ተቀየረ. አይደለም እንዴ?
ተመለሱ አልኩ እንጂ ተቀየሩ አላልኩም! ማንም አይቀየርም! አቢይም አልተቀየረም! ለምን እንደብቃለን! ሰውዬው አታሎን ነበር! አሁን ተመልሰናል! በቃ!

Post Reply