Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ለቅሶ ደራሾቹ መቀሌ ገቡ--- > አቶ ዐብይ አህመድ የገደላቸውን ለማስተዛዘን። የአፈር መስኮት የለው - ስዩም መስፍን ይህን ሳያይ ቀረ።

Post by Abere » 27 Apr 2023, 09:27

ለቅሶ ደራሾቹ መቀሌ ገቡ--- > አቶ ዐብይ አህመድ የገደላቸውን ለማስተዛዘን። የአፈር መስኮት የለው - ስዩም መስፍን ይህን ሳያይ ቀረ።

አቶ ዐብይ አህመድ 1 ሚልዮን ትግሬ በዘምቻ ሲያስገድል፤ 1 ሚልዮን ችግኝ በወረምያ በዘመቻ ያስተክል ነበር። ለችግኙ ማልሚያ በስራ ዘመቻ መልክ ለጃል መሮ ትዕዛዝ እየሰጠ በቀን 1 ሺ አማራ እያረደ አጽም ያርከፈከፍበት ነበር። አሁን ደግሞ የችግኝ ተከላ ስራው ትንሽ ጋብ ስላለ ግብረ-በላዎቹን መቀሌ ሂዳችሁ መርዶ ለቅሶ ተቀመጡ አላችሁ።ለቅሶ ደራሾቹ መቀሌ ገቡ --- > ዐብይ አህመድ የገደላቸውን ለማስተዛዘን። የአፈር መስኮት የለው - ስዩም መስፍን ይህን ሳያይ ቀረ።

ይህ የሰላም ጠንቅ የሆነ ሰው፤በህሌና ጓዳው አንዳች መልካም ነገር ማሰብያ የሌለው ለአገር ጥሩ እንደሰራ ሰው ብዙዎችን ሲያጭበረብር ይገርማል። የትግራይ ህዝብ ለቅሶ የሚደርሰው ሳይሆን ልጆቹን ለጨረሳቸው፤ ላስጨረሳቸው፤ ሃብቱን በገፈፈው ላይ ለፍርድ እና ለፍትህ እንድቀርብ ነው። የአማራ ህዝብ የሚፈልገው በግፍ ለታረዱት እናቶች እና ጨቅላ ህጻናት ፍትህ እና ፍርድ ነው። ወንጀለኞች ለፍርድ ቀርበው ቅጣታቸውን እንድቀበሉ እንጅ መቀሌ ሂደው እንድተቃቀፉ አይደለም። በህዝብ እና በአገር እየተጫዎቱ መኖ አይቻልም - የተፈጥሮ ህግ እራሱ ይከለክላል - የዱርየዎች ፎርጅድ ህግ ይህን የፈቀደ ቢሆንም።

PP-OLF is government of the Thieves/Criminals by the Thieves/Criminals for the Thieves/Criminals.


Axumezana
Senior Member
Posts: 19168
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ለቅሶ ደራሾቹ መቀሌ ገቡ--- > አቶ ዐብይ አህመድ የገደላቸውን ለማስተዛዘን። የአፈር መስኮት የለው - ስዩም መስፍን ይህን ሳያይ ቀረ።

Post by Axumezana » 27 Apr 2023, 10:01

ጦርነት፥ ይብቃ፥ ችግራችንን፥ በውይይት፥ እንፍታ፥ ትግራይ፥ የሆነው፥ሁሉ፥ እንማርበት፥ የፈሰሰ፥ውሃ፥ እንደማይታፈስ፥ ትግራይ፥ የሞቱት፥ ኢትዮጵያውያንም፥ መመለስ፥ አንችልም። በችግር፥ ላይ፥ ያሉትን፥ ተፈናቃዮች፥ ወደ፥ ቀያቸው፥ እንመልስ፥ የተበደሉትን፥ እንካስ፥ አሳዳጊ፥ጧሪ፥ የሌላቸውን፥ እንርዳ፥ ፍትህም፥ ያግኙ። የአለም፥ መሳቅያና፥ የጠላቶቻችን፥ መሳለቅያ፥ ሁነናል፥ ከዚህ፥ በኻላ፥ ግን፥ ችግሮቻችንን፥ በንግግር፥እንፍታ፥ መሪዎቻችንም፥በዲሞክራስያዊ፥ ምርጫ፥ እንምረጥ፥ ከዚህ፥ውጭ፥ የሆነ፥ ሁሉ፥ በጥፋት፥ ላይ፥ ጥፋትን፥ ያመጣል፤

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ለቅሶ ደራሾቹ መቀሌ ገቡ--- > አቶ ዐብይ አህመድ የገደላቸውን ለማስተዛዘን። የአፈር መስኮት የለው - ስዩም መስፍን ይህን ሳያይ ቀረ።

Post by Right » 27 Apr 2023, 10:11

One million people have died. Who is accountable.

You just can’t toss it under the rug.

Those who have died are human beings. They had a dream, relatives and absolute right to live a dignified life.
They are poor but they didn’t deserve to be sacrificed like a goat.


Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለቅሶ ደራሾቹ መቀሌ ገቡ--- > አቶ ዐብይ አህመድ የገደላቸውን ለማስተዛዘን። የአፈር መስኮት የለው - ስዩም መስፍን ይህን ሳያይ ቀረ።

Post by Abere » 27 Apr 2023, 10:54


በወረቀት ንድፈ ሃሳብ ዳረጃ ወደ ፊት ራቅ አድርጎ ማሰብ ተገቢ ነው። ከሰላም ሁሉም ዜጋ ያተርፋል። በጥል ያጡትን ዳቦ በሰላም አብሮ መግመጥ ይቻላል። የዕብሪቶች ሁሉ አውራ ዕብሪት የሆነው ይህ የእኔ ነው! ያ! የእኔ ነው! የሚለው የአራዊት ገጸ-ባህርይ ሲወገድ ማንም ከማን ሳይበልጥ ወይም ሳያንስ እንደ ዜጋ በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል በነጻነት ያለፍርሃት የመስራት፤የመኖር፤ ሃብት የማፍራት፤የመመረጥ እና የመምረጥ መብቱ ሲችል እንደ ማዬት የሚያስደስት ነገር አይኖርም።

ሰላምን የሚጸየፍ እንደት ምን አይነት ህሌና ይሆን? የአገራችን ህዝብ በእጅጉ የሰላም ወዳድነት ባህል ያለው ነው። የሰላም አደፍራሾች ተኩላዎች ግን በዐጼ-በጉልበቱ በሀሰት ዲሞክራሲ ተጀቡነው 99% ባልተማራ እና ባልነቃ ህዝብ ላይ አያፌዙበት ነው። እነኝህ የአገር ተባዮች ናቸው በአግባቡ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው። ወንጀለኞች ለህግ ቀርበው ፍርድ መቀበላቸው እኮ አንዱ የሰላም ዐለት እና መሰረት ነው። 1 ሚልዮን የጨረሰ በላዔሰብ የሆኑ ግለሰቦች ይዞ እንደት ስለ ሰላም ነው የሚያስተምሩት ወይስ መግደል ፤መዝረፍ፤ ማሰቃየት የሚያሾም የሚያሸልም ተግባር ነው ብሎ ለትውልድ ለማስተማር ነው? አንዱ የሰላም ጽኑ ማረጋገጫ ወንጀለኞች እንደ ጥፋታቸው መጠን ፍትህ ማግኘት አለባቸው።

ሌላው ማንም ህዝብ ከህዝብ ጋር አልተጋጨም። ህዝብ ነበር፤ወደፊትም ይኖራል። እኔ በምኖርበት አገር ሁሉንም ኢትዮጵያዊ (የፈለገው ጎሳነኝ ቢለኝ) እኩል ነው የማየው። ግን ኦነግ-ብልጽግና ነኝ ካለኝ ወይም የኦነግ ጨርቅ በመኪና ሰሌዳው ላይ ካየሁ በምድረ ኢትዮጵያ ኦነግ የፈጸመው ሁሉ ይታወሰኛል። እንድሁ የወያኔ የቻይና ጨርቅ አንጠልጥሎ ካየሁ እርሱ ግፍ እና ዕልቂት ያስታውሰኛል። ሰላም እንድ መጣ ከተፈለገ ወንጀለኞች ከስልጣን መወገድ አለባቸው። እነርሱ የሚወገዱት በህዝብ ድምጽ ሳይሆን በሰሩት ወንጀል ነው።

ሰላም እና ፍቅር የሚባሉት ውድ ቃላቶችን አብይ አህመድ እንዳስፈላጊነቱ ለእራሱ የፓለቲካ ገባያ ለሸቀጥ የሚያቀርባቸው ናቸው እንጅ ለዜጎች ጥቅም እና ክብር የሚያውላቸው እና በጽናት የቆመላቸው እሴቶች አይደሉም። ይበልጡንም ይህ ሰው እነኝህን ቃላቶች በተጠቀመ ጊዜ መጭውን አስፈሪ የእርሱን የክፋት ተዋፅኦ መጠንቀቅ ነው። ልጇን፤ ባሏን፤ ገንዘብ የቤት እንሰሳት ጥሪቶቿን ፥ አካሏን የተጎዳች አብይ አህመድ በጦርነት ወይም በሚያዘው ኦነግ ያጣች እናት/ሴት/ የቱ ይጠቅማታል? አብይ አህመድ ስልጣን ቁጭ ብሎ ሲያላግጥባት? ለምሳሌ እናት እና አባቷን በአብይ አህመድ ኦነግ ያጣች ህጻን ለአቅመ ሄዋን ብትበቃ እንደት አድርጋ ነው የአብይን ኢትዮጵያ የምታፈቅረው? እንደት አድርጋ ነው የወለጋን ኦሮሙማ የምታፈቅረው? ምን አይነት የዜግነት ክብር ነው? ይህ ነው በአገሪቱ ሰፍኖ ያየነው።

Please do not short sale justice for political convenience. Citizens deserve justice.
Axumezana wrote:
27 Apr 2023, 10:01
ጦርነት፥ ይብቃ፥ ችግራችንን፥ በውይይት፥ እንፍታ፥ ትግራይ፥ የሆነው፥ሁሉ፥ እንማርበት፥ የፈሰሰ፥ውሃ፥ እንደማይታፈስ፥ ትግራይ፥ የሞቱት፥ ኢትዮጵያውያንም፥ መመለስ፥ አንችልም። በችግር፥ ላይ፥ ያሉትን፥ ተፈናቃዮች፥ ወደ፥ ቀያቸው፥ እንመልስ፥ የተበደሉትን፥ እንካስ፥ አሳዳጊ፥ጧሪ፥ የሌላቸውን፥ እንርዳ፥ ፍትህም፥ ያግኙ። የአለም፥ መሳቅያና፥ የጠላቶቻችን፥ መሳለቅያ፥ ሁነናል፥ ከዚህ፥ በኻላ፥ ግን፥ ችግሮቻችንን፥ በንግግር፥እንፍታ፥ መሪዎቻችንም፥በዲሞክራስያዊ፥ ምርጫ፥ እንምረጥ፥ ከዚህ፥ውጭ፥ የሆነ፥ ሁሉ፥ በጥፋት፥ ላይ፥ ጥፋትን፥ ያመጣል፤

Post Reply