Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by Horus » 23 Apr 2023, 01:17

በሱዳን ጦርነትም ኢትዮጵያ ጥቅሟን እያስጠበቀች አይደለም ! የአቶ አቢይ አህመድ ፖሊሲ እሱ ስልጣን ላይ የሚያቆየውን እንጂ የኢትዮጵያን ጥቅም ላይ አይደለም የሚከተለው!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by kibramlak » 23 Apr 2023, 01:25

The question is: does Ethiopia has a leader of its own?

አሁን ያለው ወደ አንድ ጎሳ ሄዶ የተወሸቀ ወራዳ እና ከሀዲ ክብር ቢስ ሌባ ነው፣፣ እዛ ያለውን አማራ የጎዳ መስሎት ነው ከ አልቡራሀን ጋር ኮንስፓየር ሲያድርግ የነበረው፣ እኔ ለምን የኢትዮጵያ መሪ ብሎ ስው እንደሚጠራው አይገባኝም፣፣ በድርጊቱ ማየት ተገቢ ነው፣፣ እርሱም ተናግሮታል፣፣ የኢትዮጵያ መሪ አደለም፣ አለቀ በቃ፣፣ በኢትዮጵያ ስም የያዘውን ስልጣን ራሷ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገርን ለማፍረስ የተቀመጠ ፅንፈኛ ወረሞ ነው

Horus wrote:
23 Apr 2023, 01:17
በሱዳን ጦርነትም ኢትዮጵያ ጥቅሟን እያስጠበቀች አይደለም ! የአቶ አቢይ አህመድ ፖሊሲ እሱ ስልጣን ላይ የሚያቆየውን እንጂ የኢትዮጵያን ጥቅም ላይ አይደለም የሚከተለው!

Horus
Senior Member+
Posts: 42783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by Horus » 23 Apr 2023, 02:01

kibramlak wrote:
23 Apr 2023, 01:25

በትክክል ! መላ ጎንደሬ ሌት ለቀን እየጮሀ ነው ። ድምበሩ ባዶ ነው ! መንግስት መጥቶ የኢትዮጵያን ድምበር ያስከብርልን እያሉ ይህ ጸረ ኢትዮጵያ ወረሞ ግን ያ ድምበር ከተከበረ ጎንደሬ ይጠቀምበታል ብሎም አማራ ይጠነክራል በሚል የወረሞ ዘላን ስሌት ዛሬ በኦፊሴል ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ባላት ድምበር አያገባኝም ብሎ ቁጭ ብሏል ! እጅግ እጅግ አስገራሚ ነው ! ይህን ደሞ ኢትዮጵያዊያን ለንዴም መርሳት የለባችደውም!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by kibramlak » 23 Apr 2023, 02:48

አዎ ፀረ ኢትዮጵያዊነቱን እስካሁን ለመቀበል የተቸግሩ ካሉ ይህ አይን ገላጭ ክህደት ወደፊት ህዝባዊ መንግስት ቢኖር እና ይህ ፅንፈኛ ወረሞ በህይወት ከቆየ ሌላውን ወንጀሉን ሁሉ ሳናነሳ ይህ ብቻ በሀገር ክህደት ወንጀል አደባባይ የሚያሰቅለው ይሆናል፣፣

አሁን ሌላው ለውጥ ፈላጊ የሀገሪቱ ክፍል የአማራውን ትግል በያቅጣጫው መቀላቀል አለበት ይህን አረመኔ ጨሌ አምላኪ ስብስብ ለማስወገድ፣ ብሎም ለፍርድ ለማቅረብ፣፣ መራሩ ትግል ላይመለስ ተጀምሯል

Horus wrote:
23 Apr 2023, 02:01
kibramlak wrote:
23 Apr 2023, 01:25
The question is: does Ethiopia has a leader of its own?

አሁን ያለው ወደ አንድ ጎሳ ሄዶ የተወሸቀ ወራዳ እና ከሀዲ ክብር ቢስ ሌባ ነው፣፣ እዛ ያለውን አማራ የጎዳ መስሎት ነው ከ አልቡራሀን ጋር ኮንስፓየር ሲያድርግ የነበረው፣ እኔ ለምን የኢትዮጵያ መሪ ብሎ ስው እንደሚጠራው አይገባኝም፣፣ በድርጊቱ ማየት ተገቢ ነው፣፣ እርሱም ተናግሮታል፣፣ የኢትዮጵያ መሪ አደለም፣ አለቀ በቃ፣፣ በኢትዮጵያ ስም የያዘውን ስልጣን ራሷ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገርን ለማፍረስ የተቀመጠ ፅንፈኛ ወረሞ ነው

Horus wrote:
23 Apr 2023, 01:17
በሱዳን ጦርነትም ኢትዮጵያ ጥቅሟን እያስጠበቀች አይደለም ! የአቶ አቢይ አህመድ ፖሊሲ እሱ ስልጣን ላይ የሚያቆየውን እንጂ የኢትዮጵያን ጥቅም ላይ አይደለም የሚከተለው!

በትክክል ! መላ ጎንደሬ ሌት ለቀን እየጮሀ ነው ። ድምበሩ ባዶ ነው ! መንግስት መጥቶ የኢትዮጵያን ድምበር ያስከብርልን እያሉ ይህ ጸረ ኢትዮጵያ ወረሞ ግን ያ ድምበር ከተከበረ ጎንደሬ ይጠቀምበታል ብሎም አማራ ይጠነክራል በሚል የወረሞ ዘላን ስሌት ዛሬ በኦፊሴል ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ባላት ድምበር አያገባኝም ብሎ ቁጭ ብሏል ! እጅግ እጅግ አስገራሚ ነው ! ይህን ደሞ ኢትዮጵያዊያን ለንዴም መርሳት የለባችደውም!

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by Abe Abraham » 23 Apr 2023, 02:51

በሱዳን ሕሜድቲ በኢትዮጵያ ሰፋ ያለ የቢዝነስ ኢንተረስት ኣለው ተብሎ ነው የሚወራው ። እንደሱ ከሆነ የኢትዮጵያ መንግስት የሃገሪቱ ጥቅምን ኣይጠብቅም ተብሎ ለመክሰስ ያስቸግራል ።

ኤርትራን በሚመለከት፥ ኤርትራ ከድሮ ጀምራ ከየተለያዩ የሱዳን የፖለቲካና ህዝባውያን ሃይሎች ግንኙነት ስለመሰረተች መንግስታዊ ግኑኘቱ ሻክረዋል በሚባልበትም ጊዜ ሱዳናውያን ኣርቲስቶች ኤርትራን ጎብኝተው ወደ ሃገራቸው ይመለሱ ነበር ። ያለ ምንም ትችት ማለት ነው ። ኤርትራና ሱዳን ልዩ ግንኙነት ኣላቸው ለማለት እደፍራለሁ ። በየሕሜድቲ ጉብኝት ብቻ የታጠረ ኣይደለም ። ሱዳናውያን የኤርትራ ጓደኞች በመላ ሱዳን ይገኛሉ ። የመንግስት ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች ፡ ትራዲሽናል ፓርቲዎችና እና ኣዳዲሶች ደሞ ያጠቃልላሉ ።

-

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by Assegid S. » 23 Apr 2023, 07:47

Horus wrote:
23 Apr 2023, 01:17
በሱዳን ጦርነትም ኢትዮጵያ ጥቅሟን እያስጠበቀች አይደለም ! የአቶ አቢይ አህመድ ፖሊሲ እሱ ስልጣን ላይ የሚያቆየውን እንጂ የኢትዮጵያን ጥቅም ላይ አይደለም የሚከተለው!
ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ፅጌን ከገድሉ (ካስገደሉ) ቦኃላ ሰውየውን ለቀናት አይደለለም ለሰከንድ እንኳን የኢትዮጵያ መሪ አድርጌ ተመልክቻቸው አላውቅም። መሪ ናቸው ከተባለም የሚመሩት እራሳቸውን እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም

መከላከያ ሠራዊቱ በአቦ ሸማኔ እግር እየሸሸ፣ ህወሃት ጀሌዎቿንና መሳሪያዋን እንደ አሸዋ በገፍ እየጫነች አማራ ክልል እንድትገባና ከህፃን እስከ አሮጊት ሴቶች እንዲደፈሩ፣ ወጣቶች እንዲረሸኑ የተደረገበት ዋነኛና ብቸኛው ምክንያት ሰውየው የራሳቸው እንጂ የህዝብ መሪ ስላልሆኑ ነው። የነጮቹን "በጦር ወንጀል እንከስሃለን" የሚል ዛቻ በመፍራት ወታደራቸው እንዲሸሽ ትዕዛዝ በመስጠት ስፍር ቁጥር የሌለው ሴቶችን በመንጋ አስደፍረዋል፣ አረጋውያንና ህፃናቶችን አስጨፍጭፈዋል፣ የደሃ ገበሬዎች ማሳና ንብረት እንዲወድም አስደርገዋል። ይህ ሁሉ የሆነው ሰውየው የራሳቸው እንጂ የኢትዮጵያ መሪ ስላይደሉ ነው። ቃለ-መሐላም የፈፀሙት እራሳቸውን እንጂ ህዝብና ሀገርን ለመጠበቅና ለመከላከል አይደለም። እንዲያው ብቻ ወንበሩ ላይ ተቀምጠዋልና "መሪ" ናቸው ከተባለ ... መቶ ሚልዮን ህዝብን ሳይሆን ኣንድ እራሳቸውን የሚመሩ solid ራስወዳድ ናቸው።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by DefendTheTruth » 23 Apr 2023, 09:37

Assegid S. wrote:
23 Apr 2023, 07:47
Horus wrote:
23 Apr 2023, 01:17
በሱዳን ጦርነትም ኢትዮጵያ ጥቅሟን እያስጠበቀች አይደለም ! የአቶ አቢይ አህመድ ፖሊሲ እሱ ስልጣን ላይ የሚያቆየውን እንጂ የኢትዮጵያን ጥቅም ላይ አይደለም የሚከተለው!
ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ፅጌን ከገድሉ (ካስገደሉ) ቦኃላ ሰውየውን ለቀናት አይደለለም ለሰከንድ እንኳን የኢትዮጵያ መሪ አድርጌ ተመልክቻቸው አላውቅም። መሪ ናቸው ከተባለም የሚመሩት እራሳቸውን እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም

መከላከያ ሠራዊቱ በአቦ ሸማኔ እግር እየሸሸ፣ ህወሃት ጀሌዎቿንና መሳሪያዋን እንደ አሸዋ በገፍ እየጫነች አማራ ክልል እንድትገባና ከህፃን እስከ አሮጊት ሴቶች እንዲደፈሩ፣ ወጣቶች እንዲረሸኑ የተደረገበት ዋነኛና ብቸኛው ምክንያት ሰውየው የራሳቸው እንጂ የህዝብ መሪ ስላልሆኑ ነው። የነጮቹን "በጦር ወንጀል እንከስሃለን" የሚል ዛቻ በመፍራት ወታደራቸው እንዲሸሽ ትዕዛዝ በመስጠት ስፍር ቁጥር የሌለው ሴቶችን በመንጋ አስደፍረዋል፣ አረጋውያንና ህፃናቶችን አስጨፍጭፈዋል፣ የደሃ ገበሬዎች ማሳና ንብረት እንዲወድም አስደርገዋል። ይህ ሁሉ የሆነው ሰውየው የራሳቸው እንጂ የኢትዮጵያ መሪ ስላይደሉ ነው። ቃለ-መሐላም የፈፀሙት እራሳቸውን እንጂ ህዝብና ሀገርን ለመጠበቅና ለመከላከል አይደለም። እንዲያው ብቻ ወንበሩ ላይ ተቀምጠዋልና "መሪ" ናቸው ከተባለ ... መቶ ሚልዮን ህዝብን ሳይሆን ኣንድ እራሳቸውን የሚመሩ solid ራስወዳድ ናቸው።
ይህ ሁሉ ከተደረገ ምን እስክሆን ነዉ የምትጠብቀዉ ታዲያ?

አፈ ሰፊ ከመሆን በላይ ምንም ነገር አላደለህም ማለት ነዉ።

እግዚያብሔር እባብን መርዘኝነቱን አይቶ እግር ከለከለው ይሉሃል አንተን ነዉ። ተኛ ና ቁስልህን ኣክም!

Right
Member
Posts: 4811
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by Right » 23 Apr 2023, 12:36

Abiye Ahmed got a thank you from the US for helping evacuate American citizens. He is more concerned for the American citizens in the Sudan than worrying about Ethiopian national interest. He is on his knees begging for 2 billion dollars that will finance the killings of innocent citizens.
That tells you everything about this piece of garbage. He doesn’t understand what a national interest means. He doesn’t comprehend why the Egyptians has big Air bases in the Sudan and he doesn’t care.

The rumour that Abiye Ahmed received a large sum of money selling Ethiopian land to the Sudan has merit.

Folks, hang this human garbage upside down so that he bleeds to death. He is a shame of Africa.

Horus
Senior Member+
Posts: 42783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚጠብቅላት መንግስት የላትም

Post by Horus » 23 Apr 2023, 12:54

አቤ አብርሃም፣
የኤርትራን አያክልም እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብና የሱዳን ሕዝብም ትልቅና ታሪካዊ ወዳጅነት አላቸው ። በሁለቱ ሕዝቦች መሃል ምንም ችግር ያለ አይመስለኝም ። ነገር ግን ሁለቱ ሕዝቦች በአንድ መንግስት ስር የተዋሃዱ አይደሉም፤ በተለያየ አገር ውስጥ የሚኖሩና የተለያየ ብሄራዊ ጥቅም ያላቸው ሕዝቦች ናቸው።

የሁለቱ የሱዳን ጄኔራሎች ጦርነት በሶስት ቲኦሪ ይገለጻል ። አንዱ የግለሰብ ጄኔራሎች ስልጣንና ሃብት ላይ የተመሰረተ የመፈንቅለ መንግስት ቲኦሪ ነው። በአፍሪካ የተወቀ የኪዴታ አይነት ነው ። የሆነ ጂርኔራል ወይም ኮነኔል ደጋፊ ሰራዊት ሰብስቦ የመንግስት ስልጣን የሚይዝበት ሞዴል ነው ። ሱዳንን በዚህ መልክ ማየት እንችላለን ።

ሁለተኛው የሚሊታሪው ድርጅት ከመንግስት የላቀ ድርጅት ፈጥሮ የሲቪል መንግስት ፍራጃይል በሆነበትን ሚሊታሪው በተሻለ ቁመና በተድራጀበት አገር የሚደረግ መፈንቅል ነው። ከላይ ባሉት ሁለት የኩዴታ አይነቶች ውስጥ ሚሊታሪው መፈንቅል በማድረጉ ላይ ልዩነት ሳይኖረው የቱ ጄኔራል የበላይ ይሁን፣ የቱ የጦር ክፍል የበላይ ይህኑ በሚል እርስ በርስ ይዋጋሉ ። ቁም ነገሩ ግን ሁለቱም የሚያደርጉት ሚሊታሪ ኩዴታ ነው ። የሲቪልን መንግስት በወታደር መተካት ነው ።

በኢትዮጵያም አቶ አቢይ አህመድ ቀስ በቀስ በኮማንድ ፖስት ስም ሚሊታሪ አገዛዝ እያመጣ ነው ።

ሶስተኛው የሱዳን ቲኦሪ ምናልባት በግልጽ አይነገር እንጂ የሰሜን ሱዳን ጎሳዎችና የምዕራብ ሱዳን ጎሳዎች ኤትኒክ ክፍፍል መሰረት ያደረገ ሊሆን ይችላል። ይህ ከሆነ ደሞ በብዙ አገር፣ በኢትዮጵያም እንደ ታየው ያገሪቱ ፖለቲካ በጎሳ ስሜት ሲከፋፈል የሚሊታሪ ድርጅቱም በጎሳ መንፈስ የተከፋፈለ ኩዴታ ያደርጋል፣ ወታደሩም በጎሳ ተከፋፍሎ ይዋጋል ። ይህ ወደፊትም በኢትዮጵያ ይከሰታል ።

ስለዚህ በሶስቱም ሞዴሎች ቢታይ በሱዳን ያልው የኩዴታ ጦረነት ነው ። በዚህ ጦርነት አንድ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም የሚያስጠብቅ የኢትዮጵያ መንግስት ስራ ምን መሆን አለበት? ከሁሉም አስቀድሞ በኢትዮጵያ ድምበር ላይ በቂ ሰራዊት በማስፈር አገሩን ካማንኛውም አይነት የሴኩሪቲ አደጋ መጠበቅ አለበት፣ እስከ አንድ ሰው ድምበር ላይ እስከ መገደል ድረስ ።

አቶ አቢይ አህመድ ይህን የማያደርገው እሱም ራሱ የሱዳኑ ኩዴታ አንድ ተጫዋች ስለሆነ ነው ። አቢይ አህመድም እራሱ ኃይሉን ጸጥ ባለ ኩዴታ ወደ ወታደራዊ አገዛዝ እያሸጋገረ ስለሆነ ነው።

ወደፊት የማይቀር ጉዳይ ነው ፤ በወረሞ ጄኒራሎችንና ወረሞ ብልሆኑት መሃል ክፍፍል ተደርጎ የኢትዮጵያ ሚሊታሪም የሱዳን አይነት ጦርነት እንደሚኖር ፤ ስምና መልኩ ለይት ያለና ብሌላ የዳቦ ስም የሚጠራ!

Post Reply