Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የ2ቱ ወነጎች ታንዛኒያ ድርድር ፤ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ክብርና ዝና?

Post by Horus » 24 Apr 2023, 13:37

በቃ! ሁለቱ የወረሞ ቡድኖች ከዚህ ቀደም የተዋጉትም ፣ ዛሬም የሚደራደሩት በስልጣን፣ ገንዘብ፣ ክብርና ዝና ክፍፍል ላይ ነው !!

ይሃው ዛሬ ሸኔ የክብር ዲማንድ አቅርቧል! እሱም ሸኔ አትበሉኝ የወረሞ ነጻነት ጦር በሉኝ አለ ። ልክ የትግሬ መከላከያ ጦር በሉኝ እንዳለው ። አሁን እንግዲህ ይህ ሁሉ የሸኔ ወታደር የኢትዮጵያ ሚሊታሪ ውስጥ ይግቡ ይባላል ። ማለትም በሁለቱ የወረሞ ቡድኖች የሚያደርጉት የስልጣናን ገንዘብ ዝርፊያ ሽኩቻ ከውጭ ወደ መንግስት ውስጥ ያመጣዋል ማለት ነው ።

ዛሬ ያሉትን አሽከሮች ደሞዝ መክፈል ያልቻለው የወረሙማ መንግስት ሌላ ግዙፍ ደሞዝተኛ መዥገር ያካትታል ማለት ነው ። ይህ ማለት ደሞ የመንግስት ውስጣዊ ቀውስ ክራይዚዝ መጨመር እንጂ አይቀንስም ። ይህ ተራ ሂሳብ ነው ። ገቢ ሳይጨምር ወጪ የጨመረ ነጋዴ ማለት ነው! ውጤቱ መክሰር ነው!!

ተከታተሉት!


Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የ2ቱ ወነጎች ታንዛኒያ ድርድር ፤ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ክብርና ዝና?

Post by Horus » 24 Apr 2023, 14:10

የሸኔ መሪ ጃል ማሮ የራስን እድል በራስ የመወሰን የምንጀምርበት ድርድር ነው ማለቱ ምን ለማለት ነው? ወለጋ እራሱን የቻለ ክልል ለማድረግ የታሰበ ይሆን? እናሳ ሸኔ የወረሞ ነጻ አውጪ ጦር ከሆነ በድርድር የሚሳካው ነጻ ወረሞ የቱ ነው? የቱ ወረሞ ነው ከሺመልስ ተለይቶ እራሱን በራሱ የሚገዛው ወረሞ? ገና ብዙ ብዙ እንሰማለን?

አይ የሸኔ አለቆች የሚኒቴርና የሚሊታሪ ስልጣን መጠየቅ ይሆን?

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የ2ቱ ወነጎች ታንዛኒያ ድርድር ፤ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ክብርና ዝና?

Post by Right » 24 Apr 2023, 14:36

የሸኔ መሪ ጃል ማሮ የራስን እድል በራስ የመወሰን የምንጀምርበት ድርድር ነው
Jal Maro is consistent on his demands for self determination for the area he is fighting to control. He has been on the record insulting Jawar Mohammed. At one point, he said he has nothing to do with the Aris & Bale Oromos.
But Mr. Maro has to articulate what exactly he is looking for. Self administration under a federation is a legit demand and doesn’t need armed insurrection. Maybe he is from a generation that has been disappointed by what transpired by Gold mined from Welega. The Gold mined from Welega enriched so many in power while Welega remained dark and backward.
Regardless, Jal Mario’s remarks indicates there is a huge trouble in the Oromuma crowd.

In all this, something fundamental is overlooked: the Economy. Abiye the fool can’t get it. I think it is already late.


Post Reply