Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Abiy Ahmed Infiltrated and Insidiously Destroyed ኢዜማ: Andualem Aragie Left OLF/PP Dummy Party

Post by Abere » 19 Apr 2023, 11:46

Abiy Ahmed Infiltrated and Insidiously Destroyed ኢዜማ: Andualem Aragie Left OLF/PP Dummy Party

ይችንስ ጎጆየን - አቃጥላታለሁ፤
ሲጤሱ እየጤሰች -ያለኝ እመስላለሁ።

ይመስላል ለአብይ አህመድ ማጫዎቻ ለተቀመጠ አሻንጉሊት ፓርቲ ጋር አብሮ ከመቀመጥ ዳቦ ተቆረሰ ጨዋታ ፈረሰ ብሎ መልቀቅ ይሻላል።

5 አመት አሻንጉሊት ሁኖ በአድርባይነት የኦነግ የስብሰባ አዳራሽ ጌጣጌጥ ከመሆን ጠመንጃ ይዞ አንድ ሁለት ኮልኮሌ ኦነግ የሸለተ ይሻል ነበር።

Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Abiy Ahmed Infiltrated and Insidiously Destroyed ኢዜማ: Andualem Aragie Left OLF/PP Dummy Party

Post by Horus » 19 Apr 2023, 14:24

Abere wrote:
19 Apr 2023, 11:46
Abiy Ahmed Infiltrated and Insidiously Destroyed ኢዜማ: Andualem Aragie Left OLF/PP Dummy Party

ይችንስ ጎጆየን - አቃጥላታለሁ፤
ሲጤሱ እየጤሰች -ያለኝ እመስላለሁ።

ይመስላል ለአብይ አህመድ ማጫዎቻ ለተቀመጠ አሻንጉሊት ፓርቲ ጋር አብሮ ከመቀመጥ ዳቦ ተቆረሰ ጨዋታ ፈረሰ ብሎ መልቀቅ ይሻላል።

5 አመት አሻንጉሊት ሁኖ በአድርባይነት የኦነግ የስብሰባ አዳራሽ ጌጣጌጥ ከመሆን ጠመንጃ ይዞ አንድ ሁለት ኮልኮሌ ኦነግ የሸለተ ይሻል ነበር።

አበረ፣
ኢዜማ መፈረካከሱን ይቀጥላል ። ብዙዎቹ የጉራጌ አባላቶቹ ለቀዋል ። አማአሮችም እንዲሁ ። ይህ የድርጅቶች ወታደሩን ጨምሮ መፈረካከስ የአዲሱ ኃይል አሰላለፍ አካል ነው። አቢይ አህመድ አገሪቱን ወደ ዜጋ ፌዴሬሽን ይገፋታል ብሎ ያመነው ፖለቲካዊ ሕዝብ አሁን ላይ መታለሉን ተቀብሎ እርማት ማድረጉ ነው ። ይህ ናቹራል ሂደት ነው ። Failure is nothing but a feedback! Any learning organism, be it a person or an organization gathers feedback from practice and makes iterative adjustments. በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ይህ ነው ! የወረሙማ ደደብ ብቻ ነው ይህን መሰል ፕሮሴስ የማይገባው! ስለሆነም ኢዜማ ሙሉ በሙሉ አቋሙን ረፎርም ያደርጋል ወይም በመፍረሱ ይቀጥላል ። አሁን ሃዲያ፣ ወላይታ፣ ጋሞና ሲዳማ አባላትም ይህን ያደርጋሉ !

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abiy Ahmed Infiltrated and Insidiously Destroyed ኢዜማ: Andualem Aragie Left OLF/PP Dummy Party

Post by Abere » 19 Apr 2023, 14:48

ሆረስ፥

ይህን ያህል ጊዜ ግን መታለል አልነበረባቸውም። ጥቂት የማይባሉ አባላቶቹ በእስር ቤት ጊዜያቸውን የሰው ናቸው። ለአገራቸው መስዋዕት ከፍለዋል - ግን አብይ አህመድ ተመሳስሎ ገብቶ መስዋዕታቸውን መዘበረው። እኔ አሁን ኢዜማ የጥገና ለውጥ አድርጎ ተፅእኖ ፈጣሪ ፓሪት ይሆናል ከሚለው ላይ እምነት የለኝም - ምክንያቱም የአብይ አህመድ በሽታ አብሮ ይዛመታል። አንዳንድ የድርጅቱ አባላት የአብይ ኢንፌክሽን ለክፏቸዋል። የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፓለቲካ ፓርቲዎች ትልቁ ወረርሽኛቸው ይህ ነው። የተረገመ ሰው ነው አብይ አህመድ ብዙ ቅቡልነት እና ተወዳጅ የፓለቲካ ሰዎችን ከህዝብ ነጥሎ እንደ ሸንኮራ መጥጦ ይጥላቸዋል። እርሱ የነካው የገማ እንቁላል ነው። እንደ እኔ ከተለመደው ወጣ ያለ አካሄድ እና ስትራቴጅ ያስፈልጋል። በቀላሉ በጥቅም ይሁን በገንዘብ ወይም በጥዑም ልሳን የማይነጠቅ ፓርቲ። ቢችል ካሮት እና አርጩሜ(አለንጋ) የሚቀላቅል ፓርቲ ቢሆን ይመረጣል። ያካልሆነ ዋጋ የለውም - ሌላ አምስት አመት ታክቶ እንደገና በባዶ መሸነፍ ነው።

ሌላው እንደ ኢዜማ ያለፓርቲ ችግር ከአገሪቱ የፓለቲካ ስርዐተ-ምህዳር ገባያ አይሄድም። አገሪቱ የምትቀበልው የፓለቲካ ሸቀጥ የጎሳ ፓለቲካ ነው። የፓለቲካ ደንበኛው የዜጋ ፓለቲካ ገባያ ላይ ቢውልም መግዛት አይችልም ምክንያቱ ለክረምት የሚሆን ልብስ ለበጋ ማንም አይገዛም። ማንን ነው የሚወክለው? ኦሮምያ የሚባለው የኦሮሞ ነው፤ ሶማሌ የሱማሌ ወዘተ ከዚህ ውጭ ህገ-መንግስቱ አይፈቅድም። ኢዜማ ሁኖ የቀረው የኦህደድ-ኦነግ መናጆ እንጅ እራሱን ለህዝብ አልሸጠም። የዚህ ፓርቲ ቀጣይ ህልውና አስቸጋሪ ነው። It does not matter whether one carries big-ticket item, what matters is there market for it. Ethiopia needs a big shock, and that big shock is to kick out OLF by hock or crook.

Horus wrote:
19 Apr 2023, 14:24

አበረ፣
ኢዜማ መፈረካከሱን ይቀጥላል ። ብዙዎቹ የጉራጌ አባላቶቹ ለቀዋል ። አማአሮችም እንዲሁ ። ይህ የድርጅቶች ወታደሩን ጨምሮ መፈረካከስ የአዲሱ ኃይል አሰላለፍ አካል ነው። አቢይ አህመድ አገሪቱን ወደ ዜጋ ፌዴሬሽን ይገፋታል ብሎ ያመነው ፖለቲካዊ ሕዝብ አሁን ላይ መታለሉን ተቀብሎ እርማት ማድረጉ ነው ። ይህ ናቹራል ሂደት ነው ። Failure is nothing but a feedback! Any learning organism, be it a person or an organization gathers feedback from practice and makes iterative adjustments. በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ይህ ነው ! የወረሙማ ደደብ ብቻ ነው ይህን መሰል ፕሮሴስ የማይገባው! ስለሆነም ኢዜማ ሙሉ በሙሉ አቋሙን ረፎርም ያደርጋል ወይም በመፍረሱ ይቀጥላል ። አሁን ሃዲያ፣ ወላይታ፣ ጋሞና ሲዳማ አባላትም ይህን ያደርጋሉ !

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Abiy Ahmed Infiltrated and Insidiously Destroyed ኢዜማ: Andualem Aragie Left OLF/PP Dummy Party

Post by sun » 19 Apr 2023, 21:37

Abere wrote:
19 Apr 2023, 11:46
Abiy Ahmed Infiltrated and Insidiously Destroyed ኢዜማ: Andualem Aragie Left OLF/PP Dummy Party

ይችንስ ጎጆየን - አቃጥላታለሁ፤
ሲጤሱ እየጤሰች -ያለኝ እመስላለሁ።

ይመስላል ለአብይ አህመድ ማጫዎቻ ለተቀመጠ አሻንጉሊት ፓርቲ ጋር አብሮ ከመቀመጥ ዳቦ ተቆረሰ ጨዋታ ፈረሰ ብሎ መልቀቅ ይሻላል።

5 አመት አሻንጉሊት ሁኖ በአድርባይነት የኦነግ የስብሰባ አዳራሽ ጌጣጌጥ ከመሆን ጠመንጃ ይዞ አንድ ሁለት ኮልኮሌ ኦነግ የሸለተ ይሻል ነበር።

Infiltrated? Really? :lol: :lol:

Let a ripe big banana infiltrate your hole. የዉሸት ማህደር አጋንንት፥ ለምን የሰዎቹን የግል ጉዳይ ወደ ጠቅላዩ ትጠመዝዛለሕ አንተ ድፍን ደደብ ጠማማ ጦጣ።

Post Reply