DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
Re: DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
This is one of the comments-
And this one from a bright mind.
.በጣም አሳፋሪ ብሔር እንኳንም ከእናተ አልተወለድኩኝ ቱ በሰው እንባ እና ደም ስቃይ ቆሞ ይጨፍራል እንዲህ ስል ደግሞ አማራ ስለሆንሽ ነው እንዳትሉኝ አይደለሁም
And this one from a bright mind.
Re: DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
Really?
You can also build the same in your region and celebrate the buildings in peace instead of wasting your time and consuming yourself physically and spiritually out of envy and jealousy as well as trying to kill others out of paranoid hallucinations.
Just take one big banana and stick it deep down to your back cursed red hole and one other banana for your front hole so that you may cool down for a while. All expenses at my cost 100%. Okay? Okay!!

Last edited by sun on 17 Apr 2023, 22:31, edited 2 times in total.
Re: DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
Illegal land grabbing whether direct or indirect must stop by all means. If they did buy the land and have valid and verified certificate of ownership they must be compensated.
Illegally grabbing public property and trying to keep it by all means through shootings, barking and displaying popping out ugly eyes for the sake of make believe theatrical fake anger can't save the ar$$$ of the thieves and their thief masters.
Re: DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
sunYou can also build the same in your region and celebrate the buildings in peace instead of wasting your time and consuming yourself physically and spiritually out of envy and jealousy as well as trying to kill others out of paranoid hallucinations.
You are definitely happy to see non-oromos pushed out of AA.
Re: DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
If they did buy the land and have valid and verified certificate of ownership they must be compensated.
ደቂቀ ሰይጣን ሮቤርቶ - ማህተብ ካለህ፣ ‘ህጋዊነት ያላቸው ካሣ ይገባቸዋል’ የምትለዋን ደጋግመህ አጩሃት። ለመሆኑ ህጋዊ ለመባል ምን አይነት መረጃ ነው የሚያስፈልገው - የመሬት ካርታ፣ የውል ስምምነት፣ የትውልድ ቦታ? በእናንተ ፍርድ፣ ኦሮሞ ከሆንክ ሌሎቹ መመዘኛዎች ጥቅም የላቸውም።
እንዲያውም ሀገርን በጣም እየጎዳ ያለው በህጋዊነት ስም፣ በጉቦና በሌብነት መሀል ከተማ የተንጣለለ ቤትና ፎቅ የሚሰራው ወደል ነጋዴና ደላላ እንጂ ኑሮውን ለማሸነፍ የሚፍጨረጨረው ምስኪን ህዝብ አይደለም። ጤነኛ መንግስት ቢኖር ኖሮ፣ ከአነዚህ ስግብግቦች ነጥቆ፣ ለደሃው መጠለያ መስራት ይገባ ነበር። በአንድ ጀንበር ቤት ማፍረስን ምን አመጣው? በጎጠኛ አይንህ እያየኸው ነው እንጂ፣ ቤቱን ለመስራት የፈሰሰው እያንዳንዱ ጠጠርና የሰው ጉልበት የሀገር ንብረት እኮ ነው። እንዲያውም ከማፍረስ መውረስ ይሻል ነበር። ግን ድንቁርናና ጎጠኝነት ተጣምረው እንዳንተ ያሉትን ክፉ እንሰሶች ፀነሱ።
sun wrote: ↑17 Apr 2023, 22:24Illegal land grabbing whether direct or indirect must stop by all means. If they did buy the land and have valid and verified certificate of ownership they must be compensated.
Illegally grabbing public property and trying to keep it by all means through shootings, barking and displaying popping out ugly eyes for the sake of make believe theatrical fake anger can't save the ar$$$ of the thieves and their thief masters.
Re: DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
የኦነግ ሸኔው አብይ ግፍ፦
Re: DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
Selam,
ይህ sun የሚባል የኦነግ-ብልግና ምልምል የሶሻል ሚድያ ሸኔ እንደ ሮቦት የተሞለበትን አሻንጉሊት መለጠፍ እንጅ ነገሮችን 360 ድግሪ አንጻር መመርመር እና ማጤን አይችልም። He only got 3 weeks social media training package from OLF-PP to counter free thoughts posting useless. የእርሱ ብቸኛ የስራ ድርሻ አብይ- ኦነግን በሃሳብ የሚቃወም online ባጋጠምው ቁጥር በሶሻል ሚድያ ስልጠና ላይ ተመርጠው የተሰጡትን አሻንጉሊቶች መለጠፍ ነው። ይህን ካላደረገ ረብጣ የጋሸበ ብር አይከፈለውም።
የጨረቃ ቤት በየዘመኑ ሲሰራ የኖረ በተለይም የ3ኛው አለም ከተማዎች አመጣጥ ባህል ነው። አዲስ እና እንግዳ ነገር አይደለም። በደርግ ዘመን በርካታ የጨረቃ ቤቶች ይሰሩ ነበር በዘመኑ "ክፉ" የሚባለው ደርግ እንኳን ሰብዐዊነት በጎደለው መልኩ እርምጃ አልወሰደም። አሁን ኦሮሙማ የጨረቃ ቤት እያለ የሚያወራ እራሱ የጨረቃ መንግስት መሆኑን በትክክል ያረጋግጣል። እራሱ ህገ-ወጥ ሁኖ ሌሎችን ህገ-ወጥ የማለት የሞራል ብቃት የለውም። ማንኛውም ዜጋ ህገ-ወጥነት አይፈልግም፤አያበረታታም። የጨረቃ ቤት የሚባለው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያን ቤት እንጅ የኦሮሞዎች አይደለም። በአንድ መደዳ ካሉ 10 ቤቶች 4ቱ ቤቶች የኦሮሞዎች ከሆኑ አይፈርሱም የፈረሱት 6 ቤቶች አይደለም ፍርስራሽ ሊያነሱ ጅብ እንዳይበላቸው በአካባቢው ተከራይተው ይሁን አሊቤርጎ መያዝ አይችሉም። የጨረቃ ቤት ፈረሳ ይህን አይነት ይዘት በፍጹም በየትም አገር የለውም። ይህ የሚባለው የዘር ማጽዳት ነው። በተጨማሪም አገሪቱ ከየትኛውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ በሰላም ዕጦት፤ አለመረጋጋት፤መናጢ ድህነት፤ መፈናቀል፤ ሁከት በተሞላችበት ሁኔታ ይህን መሰል እኩይ ድርጊት መፈጸም እጅግ እጅግ የከፋ ወንጀል ነው። በአጠቃላይ በአገራችን በሚሆነው ወንጀል ላይ ብቸኛ መንስዔ እና ተዋናይ እራሱ ኦሮሙማ የሚባለው ዘረኛ የእንሰሳት/አውሬ ስብስብ ነው። ለፈጸሙት ሁሉ ዋጋ ሂሳብ ይከፍላሉ - የማይመለስ ሂሳብ አይኖርም። እንድሁ እንደ ጦጣ ተፈንጥዞ የሚኖር ወይም የሚቀር አይደለም - ወጥመድ እንዳያዛት አይጥ አይናቸው ፍጥጥ ብሎ በጭንቀት ይቀሰፋሉ - እርግጠኛ ነኝ።

Selam/ wrote: ↑18 Apr 2023, 08:50If they did buy the land and have valid and verified certificate of ownership they must be compensated.

አበረ - ከላይ የምታየው ከተማ የመንግስትን የከረረ አሰራር ያልተከተለ ፣ ከምድር የበቀለ የብራዚል ፋቬላ ክፍለ ከተማ ነው። መንግስት ህገ ወጥ ይለዋል፣ ነዋሪዎቹ ደግም ህይወቴ ብለው ይኖሩበታል። መንግስታቸው እንደ ኦነግሸኔ ላፍርስ ቢል፣ አፈር ያስገቡታል።
መንግስት ለዜጎቹ መጠለያ ማቅረብ ግዴታው ነው። ግን በቢሮክራሲና በንቅዘት የተተበተቡ ቴክኖክራቶችና ካድሬዎች ገንዘብ ለሚያገኙበት ጉዳይ ብቻ ትኩረት ስለሚሰጡ፣ የተረሳው ህዝብ ጉቦ የሚሰጠው ገንዘብ ስለሌለው የራሱን ሌላ አማራጭ ይጠቀማል። ይኸ ለችግር መፍትሄ መፈለግ እንጂ ህገ ወጥነት አይደለም። ይልቅ ህገወጡ፣ ማመልከቻ ይዞ የሚመጣውን ድሃ የሚያጉላላውና የሰውን ፋይል የሚደብቀው የከተማ አውደልዳይና ጎጠኛ ነው። ዛሬ በህጉ መሰረት የፕላን ወይንም የግንባታ ፈቃድ ስትጠይቅ፣ የቀን ጅቦቹ ያለ ምንም ሃፍረት 500 ሺህ ብር ይጠይቁሃል። ኢትዮጵያ ዛሬ ቆማ የምትንቀሳቀሰው በእግዚአብሄር ፀጋ፣ በመልካም ሰዎች ፈርሃ እግዚአብሄር ስነ ምግባርና መንግስት መኖሩንም በማያውቀው የድሃው የህዝብ ጥረትና ማህበራዊ እሴት እንጂ በሠንጠረጅ በሰፈረ የህግና የነጋሪት ጋዜጣ ጋጋታ አይደለም።
Abere wrote: ↑18 Apr 2023, 10:18Selam,
ይህ sun የሚባል የኦነግ-ብልግና ምልምል የሶሻል ሚድያ ሸኔ እንደ ሮቦት የተሞለበትን አሻንጉሊት መለጠፍ እንጅ ነገሮችን 360 ድግሪ አንጻር መመርመር እና ማጤን አይችልም። He only got 3 weeks social media training package from OLF-PP to counter free thoughts posting useless. የእርሱ ብቸኛ የስራ ድርሻ አብይ- ኦነግን በሃሳብ የሚቃወም online ባጋጠምው ቁጥር በሶሻል ሚድያ ስልጠና ላይ ተመርጠው የተሰጡትን አሻንጉሊቶች መለጠፍ ነው። ይህን ካላደረገ ረብጣ የጋሸበ ብር አይከፈለውም።
የጨረቃ ቤት በየዘመኑ ሲሰራ የኖረ በተለይም የ3ኛው አለም ከተማዎች አመጣጥ ባህል ነው። አዲስ እና እንግዳ ነገር አይደለም። በደርግ ዘመን በርካታ የጨረቃ ቤቶች ይሰሩ ነበር በዘመኑ "ክፉ" የሚባለው ደርግ እንኳን ሰብዐዊነት በጎደለው መልኩ እርምጃ አልወሰደም። አሁን ኦሮሙማ የጨረቃ ቤት እያለ የሚያወራ እራሱ የጨረቃ መንግስት መሆኑን በትክክል ያረጋግጣል። እራሱ ህገ-ወጥ ሁኖ ሌሎችን ህገ-ወጥ የማለት የሞራል ብቃት የለውም። ማንኛውም ዜጋ ህገ-ወጥነት አይፈልግም፤አያበረታታም። የጨረቃ ቤት የሚባለው ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያን ቤት እንጅ የኦሮሞዎች አይደለም። በአንድ መደዳ ካሉ 10 ቤቶች 4ቱ ቤቶች የኦሮሞዎች ከሆኑ አይፈርሱም የፈረሱት 6 ቤቶች አይደለም ፍርስራሽ ሊያነሱ ጅብ እንዳይበላቸው በአካባቢው ተከራይተው ይሁን አሊቤርጎ መያዝ አይችሉም። የጨረቃ ቤት ፈረሳ ይህን አይነት ይዘት በፍጹም በየትም አገር የለውም። ይህ የሚባለው የዘር ማጽዳት ነው። በተጨማሪም አገሪቱ ከየትኛውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ በሰላም ዕጦት፤ አለመረጋጋት፤መናጢ ድህነት፤ መፈናቀል፤ ሁከት በተሞላችበት ሁኔታ ይህን መሰል እኩይ ድርጊት መፈጸም እጅግ እጅግ የከፋ ወንጀል ነው። በአጠቃላይ በአገራችን በሚሆነው ወንጀል ላይ ብቸኛ መንስዔ እና ተዋናይ እራሱ ኦሮሙማ የሚባለው ዘረኛ የእንሰሳት/አውሬ ስብስብ ነው። ለፈጸሙት ሁሉ ዋጋ ሂሳብ ይከፍላሉ - የማይመለስ ሂሳብ አይኖርም። እንድሁ እንደ ጦጣ ተፈንጥዞ የሚኖር ወይም የሚቀር አይደለም - ወጥመድ እንዳያዛት አይጥ አይናቸው ፍጥጥ ብሎ በጭንቀት ይቀሰፋሉ - እርግጠኛ ነኝ።
Selam/ wrote: ↑18 Apr 2023, 08:50If they did buy the land and have valid and verified certificate of ownership they must be compensated.
ደቂቀ ሰይጣን ሮቤርቶ - ማህተብ ካለህ፣ ‘ህጋዊነት ያላቸው ካሣ ይገባቸዋል’ የምትለዋን ደጋግመህ አጩሃት። ለመሆኑ ህጋዊ ለመባል ምን አይነት መረጃ ነው የሚያስፈልገው - የመሬት ካርታ፣ የውል ስምምነት፣ የትውልድ ቦታ? በእናንተ ፍርድ፣ ኦሮሞ ከሆንክ ሌሎቹ መመዘኛዎች ጥቅም የላቸውም።
እንዲያውም ሀገርን በጣም እየጎዳ ያለው በህጋዊነት ስም፣ በጉቦና በሌብነት መሀል ከተማ የተንጣለለ ቤትና ፎቅ የሚሰራው ወደል ነጋዴና ደላላ እንጂ ኑሮውን ለማሸነፍ የሚፍጨረጨረው ምስኪን ህዝብ አይደለም። ጤነኛ መንግስት ቢኖር ኖሮ፣ ከአነዚህ ስግብግቦች ነጥቆ፣ ለደሃው መጠለያ መስራት ይገባ ነበር። በአንድ ጀንበር ቤት ማፍረስን ምን አመጣው? በጎጠኛ አይንህ እያየኸው ነው እንጂ፣ ቤቱን ለመስራት የፈሰሰው እያንዳንዱ ጠጠርና የሰው ጉልበት የሀገር ንብረት እኮ ነው። እንዲያውም ከማፍረስ መውረስ ይሻል ነበር። ግን ድንቁርናና ጎጠኝነት ተጣምረው እንዳንተ ያሉትን ክፉ እንሰሶች ፀነሱ።
sun wrote: ↑17 Apr 2023, 22:24Illegal land grabbing whether direct or indirect must stop by all means. If they did buy the land and have valid and verified certificate of ownership they must be compensated.
Illegally grabbing public property and trying to keep it by all means through shootings, barking and displaying popping out ugly eyes for the sake of make believe theatrical fake anger can't save the ar$$$ of the thieves and their thief masters.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: DDT ከቤት ፈረሳ ሥራ መልስ ሲጨፍር።
The vagabond Abere just turned himself into an outcast. "Legal or illegal, damn it!"
(Legal-Illegal-Scheißegal)
(Legal-Illegal-Scheißegal)