Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቶ አቢይ ስለሱዳን! የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች!

Post by Horus » 15 Apr 2023, 14:33

እነዚህ ያበሻ ማፈሪያዎችን ስሟቸው! ደብረ ብርሃን ብቻ ባንድ ቦታ 65 ያማራ ልዩ ኃይሎች በሸኔ ተገድለው፣ አቶ አቢይ ሱዳን ውስጥ ስላሉ አበሾች ደህንነት ይቀባትራል !

Abere
Senior Member
Posts: 15432
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቶ አቢይ ስለሱዳን! የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች!

Post by Abere » 15 Apr 2023, 15:02

ሆረስ፥

ከዶሮ ፊት የፈንግል በሽታ አይወራም ሲባል አልሰማህም ወይ?! ይች ወሬ ዐብይ አህመድን አቅበጠበጠችው እኮ። ካፈርኩ አይመልሰኝ አብይ አህመድ በሱዳን ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳሰበ የሚለው ፈገግ አደረገኝ። አዲስ አበባ ላይ ቤት ላያቸው ላይ እያፈረሰ ድንገት እያሰረ ስለ ዜጋ ሲቆረቆር ይገረማል። ይመስለኛል ይህ ማሳሰብያ ለትግሬ ሳምሪ ነፍስ-በላ ቡድን ይመስለኛል።አንድ ነገር ይህ ወረሙማ ጅል ብቻ ሳይሆን የጭንቅቱ ሞላ እጅግ ተበላሽቷል። ምናልባት amulet ቋንጣ ወሸላ ግምባሩ ላይ ቢቸክል ያሽለው ይሆን hahahaha

Abere
Senior Member
Posts: 15432
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቶ አቢይ ስለሱዳን! የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች!

Post by Abere » 15 Apr 2023, 15:14

የወረሞው ወፈፌ እውነት የአገር ፍቅር ካለው ሱዳን የወረረችውን አል ፋሽጋ ማስመለሻ ጊዜ አሁን ነበር። ግን በሴራ እንድወስዱ ቃል ስለገባ ያን ትንፍሽ አይልም። የሚያስጨንቀው እንደት አድርጎ ምኒልክ ቤተ መንግስት እንደሚቆይ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቶ አቢይ ስለሱዳን! የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች!

Post by Horus » 15 Apr 2023, 20:50

Abere wrote:
15 Apr 2023, 15:14
የወረሞው ወፈፌ እውነት የአገር ፍቅር ካለው ሱዳን የወረረችውን አል ፋሽጋ ማስመለሻ ጊዜ አሁን ነበር። ግን በሴራ እንድወስዱ ቃል ስለገባ ያን ትንፍሽ አይልም። የሚያስጨንቀው እንደት አድርጎ ምኒልክ ቤተ መንግስት እንደሚቆይ ነው።
በኔ ግምት የደጋሎ ጃንጅዊቶች ይህን እንደ ሚያደርጉ ማለትም የሱዳኑ ፈትኖ ደራሽ እንዳሰበው ያማራም ፈጥኖ ደራሽ (ልዩ ኃልይ) እኔን ይገለብጠኛል በሚል ነው በድንገት አማራ ትጥቅ ይፍታ ያለው ። እስቲ አስበው! ለምንድን ነው ያማራ ትጥቅ መፍታት ውዝግብና የደጋሎ መፈንቅል የተገጣጠሙት? እናስ ለምንድን ነው አቢይ ከሁሉም ዘሎ ደጋሎን ዉጊያ ቁም ብሎ የሚመክረው? ይህው እንደ ተባለው ደጋሎ በኢምሬት የተደገፈ ሲሆን አልቡራን ባሜሪካ እየተድገፈ ነው!

የጂኦፖለቲካው ሽታ ከወዲሁ ይሰነቁጣል ። የአቢይ ትጥቅ ፍቱም ያሜሪካ ትዕዛዝ ይመስለኛ። ግብጽ ያሜሪካ አሽከር ስለሆነች ድጋሎ የጦር ቤዛቸውን ወስደው ። በኢትዮጵያም በሱዳንም የሚካሄደው የሚዘውረው አሜሪካ ነው ።

ልብ በል ልክ አማራ ትጥቅ በፈታ ማግስት አቶ አቢይ 2 ቢሊዮን ብድር ጠየቀ!!! ለዚህ ብድር ማሲያዣ ነው ማለት ነው ይህ ሁሉ ያቢይ ጥድፊያ!!! የሚገርመው አሜሪካ ባማራ ክልል ምን እንደ ሚካሄድ አላውቅም ብላ እርፍ !

Aren't you smelling rat here?

Abere
Senior Member
Posts: 15432
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቶ አቢይ ስለሱዳን! የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች!

Post by Abere » 15 Apr 2023, 22:44

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰህ!

ሰሞኑን በአማራ ሃይል ላይ የተደረገውን ሙከራ ቅንብር በትክክል አስቀምጠኸዋል። የበርካታ ግጥምጥሞሽ ሁኔታዎች ይህን ዝግጅት ያሳያሉ። ለምሳሌ በተመሳሳይ ቀናት ወይም ሳምንት ከወያኔው ጌታቸው ረዳ እና ከኤርትራ መከላከያ ባለስልጣናት አዲሰ አበበ ተጓዳኝ ስብሰባዎች (back to back) መደረግ በዛኑ ሳምንት ወይም ዕለት የአማራ ሃይል ትጥቅ ለማስፈታት መመሪያ በሚስጥር ማስተላለፍ ያ መመሪያ ቀዳማዊው ምንጩ ምንድን ይመስልሃል? ኤርትራ ወደ አድስ አበባ የተጠሩበት ምክንያት ለመለማመጥ እና ከአማራ ጋር እንዳይቆሙ መጠየቅ ይመስለኛል፤ የወያኔዎቹ ጉዳይ ግልጽ ነው። የስልጤው ግራኝ አህመድ( ሬድዋ) እንደነገረን ከሆነ ወያኔ ትጥቅ አይፈታም ብሎናል ያ ማለት አማራ ወያኔም የወረሞ ኦነግም የጋራ ጥላት ስለሆነ ይፍታልን እንድሁም የአሜሪካ ዶላር ይህን ካላደረግን አይገኝም የሚል ነው። ትዝ ይለኛል ሰኔ 15 ቀን እነ አሳምነው ጽጌ እና ዶ/ር አምባቸው እንደተገደሉ ሄርማን ኮሆን ቲውተር ላይ ዘልቆ እፎይታውን ገልጾ ነበር - አማራ ስልጣን እንዳይወጣ ለአንደ እና ለመጨረሻ ተፈጸመ በማለት። ለምን ይህን አለ? ግልጽ ነው። ግን አይቀርም የአማራ ትንሳኤ ደርሷል። እሳት ለኩሶ በጋቢው ውስጥ ማንም መደበቅ አይችልም። አማራ ነቅቷል - ያ1990ዎቹ መስሏቸዋል - ከግፍ ተምሯል።

Horus wrote:
15 Apr 2023, 20:50
በኔ ግምት የደጋሎ ጃንጅዊቶች ይህን እንደ ሚያደርጉ ማለትም የሱዳኑ ፈትኖ ደራሽ እንዳሰበው ያማራም ፈጥኖ ደራሽ (ልዩ ኃልይ) እኔን ይገለብጠኛል በሚል ነው በድንገት አማራ ትጥቅ ይፍታ ያለው ። እስቲ አስበው! ለምንድን ነው ያማራ ትጥቅ መፍታት ውዝግብና የደጋሎ መፈንቅል የተገጣጠሙት? እናስ ለምንድን ነው አቢይ ከሁሉም ዘሎ ደጋሎን ዉጊያ ቁም ብሎ የሚመክረው? ይህው እንደ ተባለው ደጋሎ በኢምሬት የተደገፈ ሲሆን አልቡራን ባሜሪካ እየተድገፈ ነው!

የጂኦፖለቲካው ሽታ ከወዲሁ ይሰነቁጣል ። የአቢይ ትጥቅ ፍቱም ያሜሪካ ትዕዛዝ ይመስለኛ። ግብጽ ያሜሪካ አሽከር ስለሆነች ድጋሎ የጦር ቤዛቸውን ወስደው ። በኢትዮጵያም በሱዳንም የሚካሄደው የሚዘውረው አሜሪካ ነው ።

ልብ በል ልክ አማራ ትጥቅ በፈታ ማግስት አቶ አቢይ 2 ቢሊዮን ብድር ጠየቀ!!! ለዚህ ብድር ማሲያዣ ነው ማለት ነው ይህ ሁሉ ያቢይ ጥድፊያ!!! የሚገርመው አሜሪካ ባማራ ክልል ምን እንደ ሚካሄድ አላውቅም ብላ እርፍ !

Aren't you smelling rat here?

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቶ አቢይ ስለሱዳን! የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች!

Post by sun » 15 Apr 2023, 22:48

Horus wrote:
15 Apr 2023, 14:33
እነዚህ ያበሻ ማፈሪያዎችን ስሟቸው! ደብረ ብርሃን ብቻ ባንድ ቦታ 65 ያማራ ልዩ ኃይሎች በሸኔ ተገድለው፣ አቶ አቢይ ሱዳን ውስጥ ስላሉ አበሾች ደህንነት ይቀባትራል !
Horear$$,

Just shut up and talk to the tail.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቶ አቢይ ስለሱዳን! የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች!

Post by sun » 15 Apr 2023, 22:56

Abere wrote:
15 Apr 2023, 15:14
የወረሞው ወፈፌ እውነት የአገር ፍቅር ካለው ሱዳን የወረረችውን አል ፋሽጋ ማስመለሻ ጊዜ አሁን ነበር። ግን በሴራ እንድወስዱ ቃል ስለገባ ያን ትንፍሽ አይልም። የሚያስጨንቀው እንደት አድርጎ ምኒልክ ቤተ መንግስት እንደሚቆይ ነው።
Really? :lol: :lol:

Hopeless pig!

Horus
Senior Member+
Posts: 42785
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቶ አቢይ ስለሱዳን! የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች!

Post by Horus » 16 Apr 2023, 01:34

Abere wrote:
15 Apr 2023, 22:44
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰህ!

ሰሞኑን በአማራ ሃይል ላይ የተደረገውን ሙከራ ቅንብር በትክክል አስቀምጠኸዋል። የበርካታ ግጥምጥሞሽ ሁኔታዎች ይህን ዝግጅት ያሳያሉ። ለምሳሌ በተመሳሳይ ቀናት ወይም ሳምንት ከወያኔው ጌታቸው ረዳ እና ከኤርትራ መከላከያ ባለስልጣናት አዲሰ አበበ ተጓዳኝ ስብሰባዎች (back to back) መደረግ በዛኑ ሳምንት ወይም ዕለት የአማራ ሃይል ትጥቅ ለማስፈታት መመሪያ በሚስጥር ማስተላለፍ ያ መመሪያ ቀዳማዊው ምንጩ ምንድን ይመስልሃል? ኤርትራ ወደ አድስ አበባ የተጠሩበት ምክንያት ለመለማመጥ እና ከአማራ ጋር እንዳይቆሙ መጠየቅ ይመስለኛል፤ የወያኔዎቹ ጉዳይ ግልጽ ነው። የስልጤው ግራኝ አህመድ( ሬድዋ) እንደነገረን ከሆነ ወያኔ ትጥቅ አይፈታም ብሎናል ያ ማለት አማራ ወያኔም የወረሞ ኦነግም የጋራ ጥላት ስለሆነ ይፍታልን እንድሁም የአሜሪካ ዶላር ይህን ካላደረግን አይገኝም የሚል ነው። ትዝ ይለኛል ሰኔ 15 ቀን እነ አሳምነው ጽጌ እና ዶ/ር አምባቸው እንደተገደሉ ሄርማን ኮሆን ቲውተር ላይ ዘልቆ እፎይታውን ገልጾ ነበር - አማራ ስልጣን እንዳይወጣ ለአንደ እና ለመጨረሻ ተፈጸመ በማለት። ለምን ይህን አለ? ግልጽ ነው። ግን አይቀርም የአማራ ትንሳኤ ደርሷል። እሳት ለኩሶ በጋቢው ውስጥ ማንም መደበቅ አይችልም። አማራ ነቅቷል - ያ1990ዎቹ መስሏቸዋል - ከግፍ ተምሯል።

Horus wrote:
15 Apr 2023, 20:50
በኔ ግምት የደጋሎ ጃንጅዊቶች ይህን እንደ ሚያደርጉ ማለትም የሱዳኑ ፈትኖ ደራሽ እንዳሰበው ያማራም ፈጥኖ ደራሽ (ልዩ ኃልይ) እኔን ይገለብጠኛል በሚል ነው በድንገት አማራ ትጥቅ ይፍታ ያለው ። እስቲ አስበው! ለምንድን ነው ያማራ ትጥቅ መፍታት ውዝግብና የደጋሎ መፈንቅል የተገጣጠሙት? እናስ ለምንድን ነው አቢይ ከሁሉም ዘሎ ደጋሎን ዉጊያ ቁም ብሎ የሚመክረው? ይህው እንደ ተባለው ደጋሎ በኢምሬት የተደገፈ ሲሆን አልቡራን ባሜሪካ እየተድገፈ ነው!

የጂኦፖለቲካው ሽታ ከወዲሁ ይሰነቁጣል ። የአቢይ ትጥቅ ፍቱም ያሜሪካ ትዕዛዝ ይመስለኛ። ግብጽ ያሜሪካ አሽከር ስለሆነች ድጋሎ የጦር ቤዛቸውን ወስደው ። በኢትዮጵያም በሱዳንም የሚካሄደው የሚዘውረው አሜሪካ ነው ።

ልብ በል ልክ አማራ ትጥቅ በፈታ ማግስት አቶ አቢይ 2 ቢሊዮን ብድር ጠየቀ!!! ለዚህ ብድር ማሲያዣ ነው ማለት ነው ይህ ሁሉ ያቢይ ጥድፊያ!!! የሚገርመው አሜሪካ ባማራ ክልል ምን እንደ ሚካሄድ አላውቅም ብላ እርፍ !

Aren't you smelling rat here?
አበረ፣
አንተንም እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰህ! በትክክል። አሁን አማራ ማድረግ ያለበት ኃይሉን በመቆጠብ ረቂቅ የሽምቅ ቡድኖችን በመላ ኢትዮጵያ በመዘጋት በትግዕስትና ጽናት አስፈላጊና የፖለቲካ ጥቅም ያላቸው ኦፐሬሽን በማድረግ አገር አቀፍ አፈሩን ማለስለስ ነው ። እንግሊዝ ሲተርት Take care of the pennies, the pounds will take of themselves ይላሉ ። ስለዚህ ትግሉን አቢይ ሊያይና ሊያጠፋ በማይችልባቸው ብልሃቶች በማደራጀት ጠላት እንዳይገዛም፣ እንዳይተኛም በማድረግ ሳይኮሎጂው እንዲዝም ማድረግ ነው ። ትንሿ ቬትናም አሜሪካንን አንበርክካለች !

Post Reply