Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

መስከረም አበራ! አንድ ሺ ሴት!!!

Post by Horus » 14 Apr 2023, 15:17

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: መስከረም አበራ! አንድ ሺ ሴት!!!

Post by DefendTheTruth » 14 Apr 2023, 16:03

አንድ ሺ ሴት? ወይ ጉድ! ከሺዎቹ ዉስጥ አንዱ አንተ ነበርክ ማለት ነዉ? ይሰዉረን!

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መስከረም አበራ! አንድ ሺ ሴት!!!

Post by Abere » 14 Apr 2023, 17:23

DDT,

ከጥቂት ወራት ወዲህ ጭራሽ ለቀቅህ። ይገባናል ትልቅ ጭነቀት ገብቷል ኦሮሙማዎች መንደር ። ቢሆንም! ቢሆንም! የሚመጣውን ለውጥ ለመሸከም ትችል ዘንድ እራስህን ማዘጋጀት እንጅ መበሳጨት አያስፈልግም። ሆረስ የሚሰጣቸው ሃሳቦች ግዙፎች ናቸው። የኦሮሙማን ጥንቸል ሃሳብይ ይዘህ ባትዘል መልካም ነው። እንደ አንተ የብዙሃኑን ሃሳብ አንሰማም እምብዬው ብለው እንደ Ethoash and Halafimengedi ሜዳ ሞልተው ነበር። በመጨራሻ የት እንደ ደረሱ ተመልከት።ይደግፉ የነበረው ውዳቂ ሃሳብ ነበር- መጨረሻውን እያየህ ነው። አንተ እና መሰሎችህ (sun , Tadiyalehu) የEthoash ዕጣ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።

ሆረስ -ጎበዙ:
አንድ ሰው ሲሆን -ይመስላል ብዙ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መስከረም አበራ! አንድ ሺ ሴት!!!

Post by Horus » 14 Apr 2023, 20:35

አብረ፣
ይህ ዲድቲ የተባለ እረኛ የቋንቋ ችግርም አለበትኮ! አብዮቱ የነሱ ቤት ሲያንኳኳ የማህበረሰብ ሳይንስ እንዲሻርላቸው ይመኛሉ ። ያም የሚያሳየው የተሸከሙት የማሰብ ችሎታ ላቅመ አዳም አለመድረሱን ነው ። ሌላ ቦታ እንደ ተረትኩበት ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል እለዋለሁ ። አዲሳባ ላይ ጸረ ኢትዮጵያ መዝሙሩን ሊያስጮ ሞከረ! የኢትዮጵያ ቁጣ ሲገርፈው ሳበው! የወረሞ ሲኖዶስ ሊጠፈጥፍ ስንት አመት ካሴረና የሰማይ ስባሪ የሚያክ ድራማ ካካሄደ በኋላ የኢትዮጵያ ቁጣ ሲገርፈው አፈገፈገ! አሁን ደሞ አምራን ብቻ ትጥቅ አሰፈታለሁ ብሎ ተፍ ተፍ ሲል ያማራ ቁጣ ሲገርፈው አፈገፈገ! ነገ ሌላ ድራማ እናያለን ።

ትልቁ ቁም ነገር ይህ ነው! አብዮት የሚካሄደው መጀመሪያ በጭቁኖች አይምሮ ነው ። ያም በጨቋኝ አልገዛም ብለው ሕዝቦች በውስጣቸው ሲያምኑ ነው ። ያ እጅግ መሰረታዊና አማራጭ የሌለው ቅድመ ሁኔታ በኢትዮጵያ ውስጥ እየጠናቀቀ ነው ። ይህ ስር ነቀል ጸረ ብልጽግና ንቃተ ሕሊና ዲዲት ለሚባል ዱላ ተሸካሚ እረኛ ሊገባው አይችልም። ዛሬ አቶ አቢይ አህመድ አሊ 24/7 ሙሉ ግዜን እራሱን በመከላከል፣ እንዴት ከግልበጣና ከመባረር እንደ ሚድን ሲያሰላ፣ ሲያስር፣ ሲዋሽ፣ ሲሰበሰብ፣ መግለጫ ሲሰጥ ሲባክን እንጂ አገር እየመራ፣ አገር በማሰተዳደር አይደለም ግዜን የሚፈጀውና ማዲያት የሚበላው !

የሕዝብ አመጽና አብዮት የራሱ ዜማ፣ የራሱ ሪዝም አለው! አንዴ ከፍ፣ አንዴ ዝቅ፣ አንዴ ቾክ አንዴ ጸጥ እያለ ነው የሚበስለው! ዲዲቲ ይህን የሚገነዝብ አንጎል የለውም። አቶ አቢይ ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ሕዝብ የተወደደ መሪ አይሆንም ። የተጠላ መሪን ከዙፋኑ ለማውረድ ሌላ አይነት የትግል ቀመር ነው ። ያ ደሞ ልክ እንደ ሞት ይዘገያል እንጂ አይቀርም ።

አማራ አመጽ ማካሄድ ያለበት በራሱ ዝግጅት ፍጥነት እንጂ በአቶ አቢይ ወይም የማንም የቢሮ አብዮተኛ ፍላጎት ፍጥነት አይደለም ። አቶ አቢይና ዲዲቲ እንቅልፍ አጡ ተብሎ ዛሬ አመጽ አይደረግላቸውም! አብዮት የሚፈነዳው በፍርሃት የቀዘነው የገዢ ቡድን በፈለገው ቀን አይደለም! የአብዮቱ ባለቤት ሕዝብ በፈለጉትና በተዘጋጁበት ቀን ነው።

አብዮት ባለ ብዙ ገቢር ክወና ነው፣ ዛሬ ያለው ገቢር አንድ ላይ ነው!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: መስከረም አበራ! አንድ ሺ ሴት!!!

Post by TGAA » 15 Apr 2023, 00:43

Horus wrote:
14 Apr 2023, 20:35

True,
"There are decades where nothing happens; and there are weeks where decades happen"--Vladimir Ilyich Lenin.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: መስከረም አበራ! አንድ ሺ ሴት!!!

Post by DefendTheTruth » 15 Apr 2023, 04:15

ከነዚያ ሺዎች 3ቱ እዚህ ላይ እጅ ኣዉጥቶ እኛም ነበርንበት ብሎዋል፣ ያልታወቁት 997ቶቹ ብቻ ናቸዉ።

ደግነቱ ሴትየዋ ገና ሌላ ሺ መጨመር የምትችል ተመስላሌች፣ ፊቷ ላይ ምንም ድካም አይታይም።

Post Reply