Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Lovetarik » 09 Apr 2023, 05:54

ህዝቡ ይዞት ከወጣው መፈክር አንዱ
የጉራጌ ህዝብ ደም ደማችን ነው። ይላል
የኢትዮጵያ ጭቁን ሕዝብ እየተናበበ የሚሰራበት ሰአት አሁን ነው

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by kibramlak » 09 Apr 2023, 06:03

ሰላም ሆረስ፣

ክአገዛዙ ቁጥር 2 ከተባለ ግለሰብ እንደተሰማው መረጃ፣ የኦሮሙማ ፅንፈኞች በመከላከያ እምነት ስላልነበራቸው ቀድመው ያቀዱትን ነው እየተገበሩ ያሉት፣፣ ይህም ምን መሰለህ፣ ለሀገር መከላከያ በሚያክል ቁጥር የኦሮሞ ልክ ኃይልን አሰልጥነው እና በመከላከያ ስም የሚደረገውን ሁሉ ድጋፍ አድርገው ወደፊት መከላከያ የተባለውን በኦሮሙማ ሰራዊት ማማሟት እና መቀየር ፣ ከዛ መላው ሀገሪቱን መውረር እና የገዳ ስርአትን መመስረት፣፣ ይህ ነው ሮድ ማፓቸው

አሁን ሌላው ክልል ያለ ሀይል እና ህዝብ በተለያየ ደረጃ አማራው የጀመረውን አመፅ ሳይዘገይ በመቀላቀል የፅንፈኞቹን ሮድ ማይ መክሸፍ እና ፅንፈኞችን መምታት ይገባል
Horus wrote:
09 Apr 2023, 02:23

Right
Member
Posts: 4811
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Right » 09 Apr 2023, 11:12

The resistance must have a clear strategy and must be coordinated accordingly. They are dumping truck load of oromos in Addis every day to contain the soon to be ignited revolution. Addis will ignite very soon. Life is unbearable in Addis: cost of living, crime, suicide and house demolitions has frustrated the population.

The dictator has started it and he will get his answer. The resistance has to put forward a clear condition: the abolition of the divisive constitution and demanding accountability for war that has costed the nation 1 million people and billions in materials loss. Nothing less.

What we have learned from Abiye’s 5 years leadership is that he is no good. He doesn’t have the knowledge and the skills necessary to be a leader. And on top of that he is evil.
He has to go.

The so called negotiations or peaceful discussions is BS.

Selam/
Senior Member
Posts: 17879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Selam/ » 09 Apr 2023, 12:48

One should question the mental state of a person who joined the army at 14. Having witnessed raw killings, deaths & sexual violences at such an early age, no wonder the guy is maniacally wired to perpetual revenge & retribution.

justo
Member
Posts: 3226
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by justo » 09 Apr 2023, 13:13

Horus wrote:
09 Apr 2023, 02:23
https://www.youtube.com
Do you have an exit plan after the destruction that you're rooting for?
መከላከያ መበታተን ጀመረ, and you're ok with that? Are you that short-sighted?
This will be my last comment on the debacle. I will see you in Pretoria in 2027, but unlike woyane you will have no sponsors.

Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Horus » 09 Apr 2023, 14:03

ወገኖች፤
አው የአማራ አመጽ መሪዎች ባስቸኳይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማድረግ ያለባቸው ጥሪ አለ ።
(1) የአማራ አመጽ አላማ የክልሉን ልዩ ኃይል መከላከል ብቻ ነው ወይስ የኦሮሙማ ጎሳ አገዛዝ ምትክ የኢትዮጵያ ዜጎች መንግስት መመስረት? ይህን ባስቸኳ ግልጽ ማድረግ፤
(2) የክልል አደረጃጀት ሪፎርም እንዲደረግ የሚጠራ ያማራ አመጽ ባስቸኳይ ለትግሬ፣ አፋራ፣ ሱማሌ፣ መላ ደቡብ፣ አዲስ አበቤ ሕዝብ እና ፖለቲካ ፓርቴኦች የትግልና ትብብርና መናበብ ጥሪ ብቻ ሳይሆን ግንኙነት መፍጠር ።
(3) የተቀናበረ አገር አቀፍና አለም አቀፍ የህቡዕ መሪነት መዘረጋት አለበት ።

ለምሳሌ ብልጽኛን ፣ ልዩ ኃይልን፣ ሰራዊቱን ጥለው አመጹን የሚቀላቀሉት ሁሉ ባስቸኳይ የትም ቦታ መደራጀት የሚያስችል እስትራክቸር መዘረጋር ፤ ወዘተርፈ

Abere
Senior Member
Posts: 15433
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Abere » 09 Apr 2023, 14:32

ሆረስ፤

የአማራ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ አቅርቧል። የሚያደርጋቸው ሰላማዊ ሰልፎች ይሁን የመመከት ጥሪዎች ግልጽ መልዕክት አዝለዋል። አሁን ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጊዜ ሳያፈጁ ትግሉን በወቅቱ መቀላቀል እና የዚህ ልሙጥ ኦሮሙማ ጨፍጫፊ ቡድን መውጫ መግብያ በማሳጣት ይጠበቅባቸዋል። ለምሳሌ እንውሰድ የአገሪቱ ርዕሰ መዲና የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ በእንደዚህ ያለ ህገ-ወጥ መንግስትነኝ በዚህ አይነት ክፉ ቀን በተቃውሞ ድምጹን ወጥቶ ማሰማት ነበረበት። ይህ የሚያሳፍር ብቻ ሳይሆን የቱን ያህል የፍርሃት ቆፈን ይዞት የሚኖር ህዝብ መኖሩን ያሳያል። የአገሪቱ መዲና በነጻነት ጥያቄ ላይ ከፍ ብሎ ድምጹን ማሰማት ይህን መብት ደግሞ በመስዋዕትነት ጭምር ማረጋገጥ አለበት። ከዚህ የከፋ ጨፍጫፊ ጎሰኛ ስርዐት መቸም አይመጣም።
ከትግል ውጭ ምንም አይነት አማራጭ የለም። ማቄን ጨርቄን ሳይሉ ይህን የ15ኛው ከፍለዘመን ዘር አጥፊ መፋለም የመኖር ህልውና ማረጋገጥ ዘመቻ ነው።

Horus wrote:
09 Apr 2023, 14:03
ወገኖች፤
አው የአማራ አመጽ መሪዎች ባስቸኳይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማድረግ ያለባቸው ጥሪ አለ ።
(1) የአማራ አመጽ አላማ የክልሉን ልዩ ኃይል መከላከል ብቻ ነው ወይስ የኦሮሙማ ጎሳ አገዛዝ ምትክ የኢትዮጵያ ዜጎች መንግስት መመስረት? ይህን ባስቸኳ ግልጽ ማድረግ፤
(2) የክልል አደረጃጀት ሪፎርም እንዲደረግ የሚጠራ ያማራ አመጽ ባስቸኳይ ለትግሬ፣ አፋራ፣ ሱማሌ፣ መላ ደቡብ፣ አዲስ አበቤ ሕዝብ እና ፖለቲካ ፓርቴኦች የትግልና ትብብርና መናበብ ጥሪ ብቻ ሳይሆን ግንኙነት መፍጠር ።
(3) የተቀናበረ አገር አቀፍና አለም አቀፍ የህቡዕ መሪነት መዘረጋት አለበት ።

ለምሳሌ ብልጽኛን ፣ ልዩ ኃይልን፣ ሰራዊቱን ጥለው አመጹን የሚቀላቀሉት ሁሉ ባስቸኳይ የትም ቦታ መደራጀት የሚያስችል እስትራክቸር መዘረጋር ፤ ወዘተርፈ

Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Horus » 09 Apr 2023, 14:51

አበረ፣
አትርሳ ላይ ያለው አማራ ራሱን መከላከያ ዝግጅትና ኃይል አለው ። አዲስ አበቤና ሌላው ታች ያለው ሕዝብ ባቢይ ቢመታ ድርጅት ብቻ ሳይሆን ዱላ እንኳን የለውም ። ደሞም ባዲሳባ ምንም አይነት የተደራጀ ያመጽ አመራ ያለ አይመስለግም ። አማራ በያዘው እስከ ጸና ድረ ትግሉ ታች መምጣቱ አይቀሬ ነው ።

በነገራችን ላይ ይልቃል ከፋለ 'አማራ' አይልም! 'ያማራ ክልል ሕዝብ' ነው የሚለው ። በቀደም የአፋር ፕሬዚዳንት ጉራጌ ሄዶ እንደዚሁ 'ጉራጌ' አላለም 'የዞኑ ሕዝቦች ' ነበር ያለው! ያስገርማሉ ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Selam/ » 09 Apr 2023, 14:52

ሆረስ
ቀደም ብዬ የጉራጌ ትግል የሌሎች ህዝቦችንም ግፍ እንዲያጠቃልል ጥሪ ያስፈልጋል ብዬ ስልህ፣ ‘አይ እኛ ራሳችን እንወጣዋለን፣ ሌላ ማንንም አንፈልግም’ ብለኸኝ ነበር። አሁን ዞር ብለህ፣ የአማራ ትግል ሌሎችን ህዝቦች ማቀፍ አለበት ማለትህ ባይከፋም፣ ለምን በፊት የጉራጌ ትግል ለብቻው ተገንጥሎ እንዲቆም ስለመፈለግህ ማብራሪያ አልሰጠኸኝም።

Horus wrote:
09 Apr 2023, 14:03
ወገኖች፤
አው የአማራ አመጽ መሪዎች ባስቸኳይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማድረግ ያለባቸው ጥሪ አለ ።
(1) የአማራ አመጽ አላማ የክልሉን ልዩ ኃይል መከላከል ብቻ ነው ወይስ የኦሮሙማ ጎሳ አገዛዝ ምትክ የኢትዮጵያ ዜጎች መንግስት መመስረት? ይህን ባስቸኳ ግልጽ ማድረግ፤
(2) የክልል አደረጃጀት ሪፎርም እንዲደረግ የሚጠራ ያማራ አመጽ ባስቸኳይ ለትግሬ፣ አፋራ፣ ሱማሌ፣ መላ ደቡብ፣ አዲስ አበቤ ሕዝብ እና ፖለቲካ ፓርቴኦች የትግልና ትብብርና መናበብ ጥሪ ብቻ ሳይሆን ግንኙነት መፍጠር ።
(3) የተቀናበረ አገር አቀፍና አለም አቀፍ የህቡዕ መሪነት መዘረጋት አለበት ።

ለምሳሌ ብልጽኛን ፣ ልዩ ኃይልን፣ ሰራዊቱን ጥለው አመጹን የሚቀላቀሉት ሁሉ ባስቸኳይ የትም ቦታ መደራጀት የሚያስችል እስትራክቸር መዘረጋር ፤ ወዘተርፈ

Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Horus » 09 Apr 2023, 16:35

ሰላም፣
ጉራጌ ክልል ጠየቀ እንጂ መንግስት ይለወጥ አላለም፣ ያን የሚያደርግ ጉልበት ስለሌለው ማለት ነው ። ሌሎች መንግስት ለመለወጥ ሲነሱ ድርሻውን ለመወጣት ምንግዜም ዝግጁ ነው ። በየካቲት አብዮትም አድርጎታል ። አማራም እንዲሁ ነው ። ሌላ ቦታ ከአበረ ጋር እንዳልኩት ያማራ አመጽ የክልሉን ልዩ ኃይል ለመከላከል ከሆን የማንንም ትብብር አይሻም ። እራሱ አማራ ይጨርሰዋል ። ነገር ግን እጅግ የማከብራቸው ጎንደሮች 'ኢትዮጵያ ፈርሳ የሚገነባ ሬፑብሊክ የለም ' ብለው ያማራ አመጽ አላማ የጎሳ አገዛዝ ማፍረስ ነው የሚል መርህ ቃል አውጡ። ይህ እጅግ ከፍተኛ አላማና ትግል ነው ። ይህ መርህ ስኬታማ የሚሆነው ደሞ ሌሎች በዚህ አላማ የሚስማሙት ብዙ ናቸው ትግሉን ሲዋሃዱ ነው ። ያንን ሃቅ ነው ያማራ መሪዎች በግልጽ ያስተላልፉት ያልኩት ። ከዚያ በተረፈ የኦሮሙማን የጎሳ ግፊት ሚዛን እና ቅጥ የሚያሲዘው ኃይል ያማራ ኃይል እንደ ሆነ እኔ ሳልሆን ዉሻዬ ያውቀዋል ። ስለ ጎሳ ኃይል ሚዛን ስል የነበረውን የምታውቅ ይምሰለኛል ። Right now, I am a happy camper! ኬር!

Selam/
Senior Member
Posts: 17879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ መከላከያ መበታተን ጀመረ! አብዮት ማለት ይህ ነው!!

Post by Selam/ » 09 Apr 2023, 17:37

ምን ለውጥ አለው? ሁለቱም እኮ የመብት ጥያቄ ጉዳይ ነው። ኦነግ-ሸኔ የሚባል የጠነባ መንግስት እስካለ ድረስ የአማራ ህዝብ መብቱ አይከበርም፣ ጉራጌም የራሱ ክልል አይኖረውም። አብይ በግልፅ ነግሮሃል እኮ። አንተስ ትግሉን አዲስ አበባ ድረስ እናመጣዋለን ስትል አልነበር እንዴ? ማመልከቻ ለማስገባት ነው እንዴ ወደ መዲናው የምታመጣው?

በኦነግ-ሸኔ አስተዳደር ግፍ እየደረሰባቸው ያሉ ህዝቦች ሁሉ በተቀናጀ መልክ ትግላቸውን ባልተበታተነ መልክ ውስጥ ለውስጥ በመናበብ ካልሰሩ ውጤት አያመጡም ወይንም እስከጭራሹ ይበላሉ። ለውጥ ቢያመጡም፣ ተመልሰን ሌላ ዝብርቅርቅ ውስጥ ነው የምንገባው።

Horus wrote:
09 Apr 2023, 16:35

Post Reply