Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15433
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራ 100% ተገዶ ነው ጦርነት የገባው --- ከጦርነት ውጭ ምንም ምንም የተሻለ አማራጭ በማጣቱ። የተፈቀደለት ብቸኛ መብት ሞት ስለ ሆነ እየተሰዋ፤ጠላቶቹ የሞት ጽዋን እንድጠጡ ያደርጋል

Post by Abere » 09 Apr 2023, 15:07

አማራ 100% ተገዶ ነው ጦርነት የገባው --- ከጦርነት ውጭ ምንም ምንም የተሻለ አማራጭ በማጣቱ። በኢትዮጵያ የተፈቀደለት ብቸኛ መብት ሞት ስለ ሆነ እርሱ እየተሰዋ፤ጠላቶቹ የሞት ጽዋን እንድጠጡ የማድረግ መብትም አለው።