Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

አብዮት አህመድ አሊ በተላላኪው አብን በኩል ለአማራ ሕዝብ መርዶ ልኳል

Post by wazzupdog » 09 Apr 2023, 08:26

የብልግና ተለጣፊና ተላላኪ የሆነው አብን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አብዮት አህመድ አሊ ወልቃይት ጠገዴንና ራያን ክረምት ከመግባቱ በፊት ለወያኔ ለመስጠት እንደተስማማ መረጃ ደርሶኛል ይላል:: መርዶ ንገር ተብሎ እንደተላከ ግልጽ ነው:: ይገርማችኋል ከሁለት ሳምንት በፊት አንድ የአብን አመራር አባል በብዙሃን መገናኛ ወጥቶ ረድዋን ሁሴንን ሲያሞግስ ነበር:: :oops: :oops:


Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አብዮት አህመድ አሊ በተላላኪው አብን በኩል ለአማራ ሕዝብ መርዶ ልኳል

Post by Tadiyalehu » 09 Apr 2023, 09:16

አዎ! ወልቃይትና ራያ የትግራይ ናቸው።
ምናባክ ታመጣለህ?!
አማራ ... "የለም! የኔ ናቸው" የሚል ከሆነ...መብቱ ነው። ጥያቄዎቹን በህግ አግባብና በሥነስረዓት ለፌዴሬሽን ምክርቤት ያቅርብ። ያኔ ፌዴሬሽን ምክርቤት ጉዳዩን አይቶ በሚፈታበት አግባብ ይፈታል። በተረፈ በሽለላና ቀረርቶ የፌዴራል ስረዓቱ አይፈርስም።

Post Reply