1-Yes
2-No
https://www.youtube.com/live/8ei_qYCAf7g?feature=share
Re: VOTE:Should My Eritrean Generals Visit Amhara Region 2?!!! WEEY GUUD !!!
በላይ መንገሻን ስንት ነው ዐብይ አህመድ በወር የሚከፍለው - በነገራችን ላይ? ድብን ያለው ውታፍ ነቃይ ነው እባካችሁ - እኔ እኮ አላውቅም ነበር። የኸ ውታፍ ነቃይ ህዝብ ለህዝብ ጥላቻ እየሰበከ ነው።በአማራ ህዝብ ውርደት፤መከራ፤ መሰደድ እና መገደል የምትኖር ወይም የምትበለጽግ ኢትዮጵያ በፍጹም አትኖርም። እርሱ ለገዳዩ ዐብይ አህመድ ጥብቃና ሲቆም ወለጋ ላይ ለሚታረዱት እናቶች ወይም አዲስ አበባ ገብተው ለመታከም ለማይችሉት ንጹሃን አማራዎች ማንም ስለአነርሱ አይናገር ይለናል - ይህ ተከፋይ ቁጭ በሉ ወሬያም።
-
Union
Re: VOTE:Should My Eritrean Generals Visit Amhara Region 2?!!! WEEY GUUD !!!
ህዝብ እንደጉድ ሲጨፈጨፍ ዝም ያለው ሻቢያ ወያኔ እና ኦነግ ሊጠፉ ሲሉ ፓርክ ልጎብኝ ብሎ ብቅ አለአ
Abere wrote: ↑05 Apr 2023, 10:49በላይ መንገሻን ስንት ነው ዐብይ አህመድ በወር የሚከፍለው - በነገራችን ላይ? ድብን ያለው ውታፍ ነቃይ ነው እባካችሁ - እኔ እኮ አላውቅም ነበር። የኸ ውታፍ ነቃይ ህዝብ ለህዝብ ጥላቻ እየሰበከ ነው።በአማራ ህዝብ ውርደት፤መከራ፤ መሰደድ እና መገደል የምትኖር ወይም የምትበለጽግ ኢትዮጵያ በፍጹም አትኖርም። እርሱ ለገዳዩ ዐብይ አህመድ ጥብቃና ሲቆም ወለጋ ላይ ለሚታረዱት እናቶች ወይም አዲስ አበባ ገብተው ለመታከም ለማይችሉት ንጹሃን አማራዎች ማንም ስለአነርሱ አይናገር ይለናል - ይህ ተከፋይ ቁጭ በሉ ወሬያም።