የተናቀ ቁላ ያስረግዛል!
ብቃ!!!!!!! ሱቁን ማቃጠል አይደለም ! ልትገድለው ትችላለል !! አይሰራም! ትለፋለህ !!! እንኳን አንተ ጣሊያን አልቻለም !!!
Last edited by Horus on 19 Mar 2023, 02:29, edited 1 time in total.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የተናቀ ቁላ ያስረግዛል!
ንቀነዉ ነበር፣ አሁን ግን አስረገዘን ለማለት ነዉ?
እኛ ደግሞ አብዮት ይፈነዳል ብለን እየጠበቅን ነበር፣ ማርገዛቺዉን ሰንረዳ።
እኛ ደግሞ አብዮት ይፈነዳል ብለን እየጠበቅን ነበር፣ ማርገዛቺዉን ሰንረዳ።