Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

For Adanech Abebe and Abiy any Amhara coming to Addis is a threat Uprooting Amharas a blessing.

Post by TGAA » 14 Mar 2023, 07:27

ehln-2


ከአንዳንድ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ከፍተኛ ፍልሰት መንግስትን በመጣል በኃይል ስልጣን ለመቆጣጠር ያለመ ነው”- ከንቲባ አዳነች አበቤ
March 14, 2023 – Konjit Sitotaw — Comments ↓
FacebookTwitterEmailShare
“ከአንዳንድ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ከፍተኛ ፍልሰት መንግስትን በመጣል በኃይል ስልጣን ለመቆጣጠር ያለመ ነው”- ከንቲባ አዳነች አበቤ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “መንግስትን ለመጣል ከአንዳንድ ክልሎች ከፍተኛ ፍልሰት” እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይህንን ያስታወቀው፤ ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 5፤ 2015 በተጀመረው የከተማዋ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ በቀረበ ሪፖርት ነው።

ወጣቶችን በማነሳሳት “ወደ ጥፋት ለመግባት” እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን በመጠቆም
አዲስ አበባን “የሁከት አውድማ” ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነው ሲሉ አዳነች አበቤ ገልፀዋል።

ከንቲባዋ “ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህዝብ የመረጠውን ህጋዊ መንግስት በመጣል በኃይል ስልጣን ለመቆጣጠር በማለም፤ ከአንዳንድ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ከፍተኛ ፍልሰት” የጸጥታ ስጋት መሆኑን ለምክር ቤት አባላቱ አስታውቀዋል።

በከተማዋ ውስጥ የሚታየው “ጽንፈኝነት፣ ጥላቻ እና ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት” የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች፤ የከተማ አስተዳደሩን አገልግሎት አሰጣጥ ተደራሽ እንዳይሆን ማድረጋቸውንም አዳነች በሪፖርታቸው ላይ ገልጸዋል።.
https://www.youtube.com/live/Dmjqz3BYlrk?feature=share

National strike followed by Armed resistance is the way out of the rotten oromo apartheid system. The good news...it will happen soon...than anyone realizes.

Listen to her securities from the neighboring state ( shimeles. Special forces) were invited to pacify the federal capital of 7 million people.