ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው!
የኦሮሞና ትግሬ ስልጣን ምናምኖች የሚያስቡት የሚያልሙት ስለ ሰበታ፣ ስለ ደደቢት ስለ ገፈርሳ እንጂ ስለ ሕንድ ውቅያኖስ ስለ ቀይ ባህር ስለ ሜዲተራኒያን ፣ ስለ ዜየላ ስለ ጂቡቲ አይደለም !! ትንሽ መሪ ትንሽ ሃሳብ! ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው !!!
Last edited by Horus on 12 Mar 2023, 04:10, edited 1 time in total.
-
Union
Re: ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው!
ሰበታ ወይም ደደቢት ለነሱ የሰማይ ስባሪን ያህል መስሎ ነው የሚታያቸው። የበታችነት ስሜት ጣጣው ብዙ ነው። ትንሽ እውቀት ያለው አደገኛ ነው እንደሚባለውም ነው ነገሩ
Re: ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው!
You sound so desperate. Why don't you row a canoe from Tekeze River all the way to Egypt to relieve your chronic unmitigated stress?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው!
አብዮት ይፈነዳል ብለን ስንጠብቅ (እንደ ነገሩን)፣ ሄዶ ሄዶ ስለ የዶሮ ህልም ሆኖ ቁጭ አለ፣ ጉድ ነዉ።