Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 09 Mar 2023, 22:46
Please wait, video is loading...
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 09 Mar 2023, 22:59
Wedi wrote: ↑09 Mar 2023, 22:46
Please wait, video is loading...
The loading is completed!

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 10 Mar 2023, 09:47
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 10 Mar 2023, 12:21
Amen, ለነዚህ የምጥሙ ስንኞች፣ አሁን ገና እየገባኝ ነዉ ትልቅ ችሎታ እንዳለህ። በርታ ቀጥልበት ስለ ሰላም ስበክ!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15434
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 10 Mar 2023, 12:42
Meleket
ምነው እባክህ? ትልቅ ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም ሆነ እኮ ነገሩ። ወይስ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ነው?!
መለስ ዜናዊ እና አብይ አህመድ 2ቱም መጥፎ መሪዎች ናቸው። ቢቻል ጎን ለጎን የክፋታቸው መጠን ማነጻጸር እንጅ አሁን ማን ይሙት አብይ አህመድ መልካም መሪ አድርገህ ገጸ ባህርይ ስታላብሰው በሚልዮን በእርሱ ያለቁት ነፍሶች ይታዘቡሃል - የተፈናቀሉ በመጠለያ የሚሰቃዩ ቀልባቸውን ይወረውሩብሃል። ይኸ ጭራቅ የደም ማዕበል በአገሪቱ ያወረደ - ኢትዮጵያ ፈርሳ ኦሮሙማ እሰራለሁ እያለ። በታሪክ ቃል አባይ መሪ ቢኖር አብይ ነው። በሰው ደም የተቀባ።
የሜካፑ እመቤት ንጉስ ሴት ወይዘሮ፥
ሊፒስቲክ ይቀባል ሚልዮኖች ገድሎ።
Meleket wrote: ↑04 Jul 2020, 03:34
ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።
-
ZEMEN
- Member
- Posts: 2635
- Joined: 27 Jun 2011, 14:37
Post
by ZEMEN » 10 Mar 2023, 13:46
sun wrote: ↑09 Mar 2023, 22:59
Wedi wrote: ↑09 Mar 2023, 22:46
Please wait, video is loading...
The loading is completed!
I don't why but I do hate Bajaj. I rather walk or take horse cart. On the bright side, Addis will be safe from pollution and safe some fuel. I guess.
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 11 Mar 2023, 05:09
ወንድም Abere ምነው ከፋህ? እናንት ኢትዮጵያውያን የኛን ብረዚደንት ስታሞካሹ፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ ውለታ መላሾች ነንና ዓለም የመሰከረላቸውን የናንተን ጠቅላዪ ብናሞካሽ ምኑ ላይ ችግሩ። የናንተ ጠቕላዪ እኮ ስንትና ስንት ደም የፈሰሰበትን የጦብያና የሃገራችን የኤርትራን ጦርነት፡ በህግ ብያኔ መሰረት እተገብራለሁ ብለው በባርላማ ውስጥ የተናገሩ ጀግና ናቸው። ይህም ብቻ ኣይደለም ለኤርትራውያን ሰማእታት ክብር እንዳላቸውም በይፋ የገለጡ ወጣት የ120 ሚልዬን ህዝብ መሪ ናቸው። እሳቸው ቢሳሳቱም፡ ከልምድ ማነስ ነው በማለት፡ ምክር እየመከርን በሰላም ጎዳናና በፊዚካል ዲማርኼሽን ትግባሬ ኣቅጣጫ እንዲጓዙ፡ እንመክራቸዋለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Abere wrote: ↑10 Mar 2023, 12:42
Meleket
ምነው እባክህ? ትልቅ ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም ሆነ እኮ ነገሩ። ወይስ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ነው?!
መለስ ዜናዊ እና አብይ አህመድ 2ቱም መጥፎ መሪዎች ናቸው። ቢቻል ጎን ለጎን የክፋታቸው መጠን ማነጻጸር እንጅ አሁን ማን ይሙት አብይ አህመድ መልካም መሪ አድርገህ ገጸ ባህርይ ስታላብሰው በሚልዮን በእርሱ ያለቁት ነፍሶች ይታዘቡሃል - የተፈናቀሉ በመጠለያ የሚሰቃዩ ቀልባቸውን ይወረውሩብሃል። ይኸ ጭራቅ የደም ማዕበል በአገሪቱ ያወረደ - ኢትዮጵያ ፈርሳ ኦሮሙማ እሰራለሁ እያለ። በታሪክ ቃል አባይ መሪ ቢኖር አብይ ነው። በሰው ደም የተቀባ።
የሜካፑ እመቤት ንጉስ ሴት ወይዘሮ፥
ሊፒስቲክ ይቀባል ሚልዮኖች ገድሎ።
Meleket wrote: ↑04 Jul 2020, 03:34
ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።