ጎጎት! ዬምጣቢ! የተምቢ! ፒፒ ውጣ፣ ጎጎት ግባ!! ዬቦላለ!!!
1.5 ሚሊዮን ጉራጌ ባዲስ አበባ ይኖራል! ከዚህ በኋላ ጉራጌ ባለበት ሁሉ ጎጎት ይኖራል! ለሁሉም ግዜ አለው! የሁሉም ነገር ጽዋ የሚሞላበት ግዜው አለው! ኤቦ ዪቦ!
Last edited by Horus on 11 Mar 2023, 02:21, edited 1 time in total.
Re: ጎጎት የጉራጌ አንድነትና ፍትህ ፓርቲ አይደለም ባገር ቤት ባዲሳባ አንዱ ትልቁ ፓርቲ ይሆናል!!
ብልጽግና የተባለ የዱለቻ ሌቦች ፓርቲ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ሳናወርድ ሁለተኛ ወደ ምኝታ አንመለስም!