Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ወያኔ፥ ውጉዝ፥ከምአርዮስ፥ መወገር፥ አለበት፥ መወገር፥ እለበት" በሚል፥ማደንዘዣ፥ የተወጋ፥ከማደንዘዣው፥ ሲነቃ፥ የሽመልስን፥ ንግግር፥ማመንዥክ፥ ጀመረ፤

Post by Abere » 09 Mar 2023, 17:01

ወያኔ በሚገባ በመቀጣቱ የመይደሰት ኢትዮጵያዊ ካለ እራሱ ወያኔ ብቻ ነው። ሳይደፈርስ የማይጠራ ስለማይኖር የወያኔ መደምሰስ ትልቅ እፎይታ እና የረዥ ጊዜ ጥረት ውጤት ነው። በመሰረቱ በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ችግር ሁሉ ወያኔ 1ቁጥር ምክንያት ነው። ታዲያ የችግሩ እናት ውግዝ ከመዐርዮስ ብቻ ሳይሆን በደንብ ተወቅጦ የሚነክስበት እና የሚያናክስበት ጥርሱ ሲረግፍ ትልቅ እፎይታ ነው እኮ። Priority# 1 was TPLF and it is done. 27 አመት የበሰበሰ ስርዐት ሲገረሰስ እኮ ብዙ የሻገተ የቆሻሻ ጎርፍ ይከሰታል - አሁን የምናየው ሁሉ የዚህ የበሰበሰ የጎሳ ስርዐት የመበታተን ውጤት ነው። It is impossible to salvage anything from the TPLF and OLF.
ሽመልስ አብዲሳ እንድሁ እንደ ወያኔ ሲፎከስ ነው። ወያኔም እንድህ ነበር ትፎክር የነበረው። ውጤቱ ግን መጨረሻ ላይ ለቅሶ ኡኡታ ሆነ። በአሁኑ ሰዐት ኦሮሙማ ኦነግ ከፍተኛ ችግር እና ጭንቀት ውስጥ ነው ያለው። አዲስ አበባን እንኳን መቆጣጠር እና ማስተዳዳር አልቻለም። የህዝብ የለውጥ ትግል ጫፍ እየዘለቀ ነው።

Honestly, I have so ecstatically happy that TPLF is crashed to the ground and lost no political value in the country, and of course many Tigres have started to disown any of its few remnants or survivors. Most of them are gone forever.

tarik
Senior Member+
Posts: 37221
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: "ወያኔ፥ ውጉዝ፥ከምአርዮስ፥ መወገር፥ አለበት፥ መወገር፥ እለበት" በሚል፥ማደንዘዣ፥ የተወጋ፥ከማደንዘዣው፥ ሲነቃ፥ የሽመልስን፥ ንግግር፥ማመንዥክ፥ ጀመረ፤

Post by tarik » 09 Mar 2023, 17:31

BTW: ምውጋር Aka means 2 fkkkk someone in my Eritrean pure tigrinya language. I bet z agame Axumezana Aka Eden Aka sarcasm Aka Abssinalady Aka kerenite don't even know what z fkkk she wrote this agame b!tch. :lol: :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19179
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: "ወያኔ፥ ውጉዝ፥ከምአርዮስ፥ መወገር፥ አለበት፥ መወገር፥ እለበት" በሚል፥ማደንዘዣ፥ የተወጋ፥ከማደንዘዣው፥ ሲነቃ፥ የሽመልስን፥ ንግግር፥ማመንዥክ፥ ጀመረ፤

Post by Axumezana » 09 Mar 2023, 17:49

አለቃ፥ አበረ፥

You know that war is loose- loose . በመላው፥ ኢትዮጵያ፥ ልጆች፥ አባቶቻቸውን፥ እጥተዋል፥ሚስቶች፥ ባሎቻቸውን አጥተዋል፥ እናት፥ አባት፥ ልጆቻቸውን፥ አጥተዋል፥ ኢትዮጵያ፥ እንደአገር፥ ብያንስ፥ አስር፥ አመት፥ ወደ፥ ኻላ፥ ሄዳለች፥ ከሁሉም፥ በላይ፥ ደግሞ፥ በታሪካችን፥ ላይ፥ የወደፊቱን፥ ትውልድ፥ የሚያዳማ፥ ጥቁር፥ ታሪክ፥ ተፅፈዋል፥ ቦጦርነቱ፥ በብዛት፥ ያለቀው፥ የትግሪይ፥ ጦር፤ ሳይሆን፥ ሌላው፥ ኢትዮጵያዊና፥ ኤርትራዊ፥ ሲሆን፥ የትግርይ፥ ሲቪል፥ ህብረተሰብ፥ ላይ፥ የጦር፤ ወንጀልና፥ ጆነሳይድ፥ ተፈፅመዎል፥ ይኸን፥ ወንጀል፥ እንደቅጣት፥ ካየኸው፥ ስህተት፥ ነው። የትግርይ ፥ ወጣት፥ ግን ፥ ሁለት፥ አመት፥ ሙሉ፥ ተዛዝለው፥ ከመጡ፥ ከአእላፋት፥ ሰራዋትና፥ ዘመናዊ፥ መሳርያ፥ ጋር፥ ተዋግቶ፥ በብቃት፥ ተቋቁሞ፥ዛሬም፥ ራሱን፥ ለመከላከል፥ ብቃት፥ አለው። ይኸነን፥ በግላጭ፥ ለማድነቅ፥ ካለህ፥ የትግረዋይ፥ ጥላቻ፥ አንፃር፥ አቅሙ፥ ባይኖርህም፥ህሊናህ፥ ውስጥ፥ ግን፥ ማድነቅህ፥የማይቀር፥ ነው።
ህሊናህን፥ መዋሸት፥ እትችልምና፤

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ወያኔ፥ ውጉዝ፥ከምአርዮስ፥ መወገር፥ አለበት፥ መወገር፥ እለበት" በሚል፥ማደንዘዣ፥ የተወጋ፥ከማደንዘዣው፥ ሲነቃ፥ የሽመልስን፥ ንግግር፥ማመንዥክ፥ ጀመረ፤

Post by Abere » 09 Mar 2023, 18:30

አክሱምዒዛና

ጦርነት ባለበት ዕልቂት እሳት ባለበት ቃጠሎ አይጠፋም። ይህ ባይኖር መልካም ነበር። እኔ በዕልቂት አልደሰትም -በፍጹም። ወያኔ ግን ልክ ገብቶ በመደምሰሱ በጣም ደስተኛ ነኝ። ጥጋበኛ እምበር ተገዳላይ ጦርነት ጭፈራችን ነው ያሉ በሙሉ ኡኡ ሲሉ መንገድ ላይ እንደ ተገጠበ አህያ ሲንከባለሉ ማየት ለወደፊቱ ጥጋበኛ ሁሉ ትምህርት ሰጭ ነው - ከዚህ በላይ ምን ማሸነፍ አለ :mrgreen: ይህን ለማየት ላበቃኝ ፈጣሪ አመሰግናለሁ። በሌላ መልኩ ግምቱ 1 ሚልዮን የሚሆን የትግራይ ወጣት አላማቢስ በሆነ ጦርነት ማለቁ ይዘገንናል - ወያኔ ባይኖር ኑሮ ይኸኔ በህይወት ይኖሩ ነበር። የመኖር ዕድል የነፈጋቸው ወያኔ ነው።
ከዚህ ጦርነት ትግራይ በዜሮ ሳይሆን ከዜሮ በታች በኔጋቲቭ ነው የወጣችው። የዋሃንም የዚህ ሰለባ ሊሆኑ ስለሚችሉ - ለሀጥ አን የመጣ ለጻድቃን ይተርፋል ነው እና። ግን ቁም ነገሩ አሁን የትግራይ ህዝብ ከዚህ ውድቀት ምን ተምሯል? ወያኔን ከመሬት ቆፍሩ አላምቶ ለመሄድ ወይስ ጸረ-ዘረኛ እና ዲሞክራቲክ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሁኖ መቀጠል? የዘረኝነት ጦስ ያመጣውን መራራ ጽዋ ብዙ ትግራይ የተጎነጨች ይመስለኛል።

Axumezana wrote:
09 Mar 2023, 17:49
አለቃ፥ አበረ፥

You know that war is loose- loose . በመላው፥ ኢትዮጵያ፥ ልጆች፥ አባቶቻቸውን፥ እጥተዋል፥ሚስቶች፥ ባሎቻቸውን አጥተዋል፥ እናት፥ አባት፥ ልጆቻቸውን፥ አጥተዋል፥ ኢትዮጵያ፥ እንደአገር፥ ብያንስ፥ አስር፥ አመት፥ ወደ፥ ኻላ፥ ሄዳለች፥ ከሁሉም፥ በላይ፥ ደግሞ፥ በታሪካችን፥ ላይ፥ የወደፊቱን፥ ትውልድ፥ የሚያዳማ፥ ጥቁር፥ ታሪክ፥ ተፅፈዋል፥ ቦጦርነቱ፥ በብዛት፥ ያለቀው፥ የትግሪይ፥ ጦር፤ ሳይሆን፥ ሌላው፥ ኢትዮጵያዊና፥ ኤርትራዊ፥ ሲሆን፥ የትግርይ፥ ሲቪል፥ ህብረተሰብ፥ ላይ፥ የጦር፤ ወንጀልና፥ ጆነሳይድ፥ ተፈፅመዎል፥ ይኸን፥ ወንጀል፥ እንደቅጣት፥ ካየኸው፥ ስህተት፥ ነው። የትግርይ ፥ ወጣት፥ ግን ፥ ሁለት፥ አመት፥ ሙሉ፥ ተዛዝለው፥ ከመጡ፥ ከአእላፋት፥ ሰራዋትና፥ ዘመናዊ፥ መሳርያ፥ ጋር፥ ተዋግቶ፥ በብቃት፥ ተቋቁሞ፥ዛሬም፥ ራሱን፥ ለመከላከል፥ ብቃት፥ አለው። ይኸነን፥ በግላጭ፥ ለማድነቅ፥ ካለህ፥ የትግረዋይ፥ ጥላቻ፥ አንፃር፥ አቅሙ፥ ባይኖርህም፥ህሊናህ፥ ውስጥ፥ ግን፥ ማድነቅህ፥የማይቀር፥ ነው።
ህሊናህን፥ መዋሸት፥ እትችልምና፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 19179
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: "ወያኔ፥ ውጉዝ፥ከምአርዮስ፥ መወገር፥ አለበት፥ መወገር፥ እለበት" በሚል፥ማደንዘዣ፥ የተወጋ፥ከማደንዘዣው፥ ሲነቃ፥ የሽመልስን፥ ንግግር፥ማመንዥክ፥ ጀመረ፤

Post by Axumezana » 09 Mar 2023, 23:30

ወያነ፥ ይቀጥላል፥ ተሸነፈ፥ የምትለው፤ ጭንቅላትህ ውስጥ፥ ነው፥ ያለው፥ ወያኔ፥ ጦርነቱን፥ በሚገባ፥ ተቋቁሞ፥ አስቁሞታል፥ በኢትዮጵያ፥ ውስጥ፥ ወያኔን፥ ሊተካ፥ የሚችል፥ ፓርቲ፥ እስካሁን፥ አልተፈጠረም፥ በቀሩት፥ እመታት፥ ወሳኝ፥ ሚና፥ መጫወቱ፥ አይቀሬ፥ ነው። መጥላት፥ ይቻላል። 27 አመታት፥ኢትዮጵያን፥ አረጋግቶ፥ የመራ፥ ድርጅት፥ አለማድነቅና፥ አለማመስገን፥ ያስገርማል።

Post Reply