Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይና፥ ወያነ፥ጥምረት፥ ያስደነገጠው፥የአበረ፥ መንትያ፥ ሁለት፥ እግር፥ አለኝ፥ ብሎ፥ ሁለት፥ ዛፍ፥ ላይ፥ መውጣት፥ ይሞክራል፤!

Post by Abere » 07 Mar 2023, 12:06

Axumezana,

እኔ የወያኔ እና ኦነግ አብይ አህመድ ግንኙነት የሞሶሎኒ እና የሂትለር ጓደኝነት ነው። እነኝህ ሁለቱን መከተል ማለት የሚሸነፍ ቡድን ተከትሎ ውርደት እና ዕልቂት መጓዝ ነው። በእርግጠኝነት ወያኔ እና ኦነግ ባዶ እጅ ያለ ህዝብ የሚያሸንፋቸው ናቸው። ወያኔ በሚገባ ትግራይን አስጨርሷል። ትግራይ አማራች እና ወጣት ህዝቧን አስጨርሳለች - የተረፉትን ለማስጨረስ ከሆነ ዕብደት ነው። The economic productive age population of Tigray (about 70%) wiped out due to war and the province now is left with the highest dependency ratio (economic inactive population) በምንም ተዐምር ትግራይ አማራን ማሸነፍ አይችልም - በጦርነት ትግራይ ሌሶቶ (Lesotho) ሁና ትቀራለች- በሰላም ግን ኢትዮጵያዊ ህዝብ እና ዜጋ ይሆናሉ። በሰላም ተጠቃሚ ይሆናሉ በጦርነት ግን በፍጹም አይቻልም።

አማራ በጣም ግዙፍ ክፍለ ሀገር ነው። በኦነግ እና በወያኔ መካከል ትልቅ ጋሬጣ አለ ይህ የትግራይ ይሁን የኦሮሞ አክራሪ እንደ ፊኛ እየተቀደዱ መንገድ ላይ የቀራሉ። አይቻልም። አማራን ማሸነፍ አይቻልም በጦርነት በሰላም ስም ግን ማታለል ይቻላል። ትግራይ ምርጫዋ ነው ጦርነት እፈልጋለሁ ካለች መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ዕድሜ ልክ ግጭት ውስጥ እና እርሃብ ውስጥ ትዳክራለች ማለት ነው። መልካም 4ኛው ዙር ኡኡ ጆባይደን ትርዒት ዝግጅት ያድርግላችሁ። እኔ ግን ምጽዐት በራሳችሁ ላይ አታምጡ። በዚህ ዙር ጦርነት ከተቀሰቀሰ ትግሬ የትም ቦታ አማራ ክፍለ ሀገራት ለጥቃት ይጋለጣል - እርሾውን አሟጣችሁ ወልቃይት እና ራያ እንደናፈቃችሁ ትቀራላችሁ። ወያኔዎች ደንቆሮዎች ናቸሁ ከኤርትራ እና አማራ ጋር ተጋጭታችሁ እረፍት እናገኛለን ግዛት ይኖረናል ማለት በህልም ዳቦ መግመጥ ነው።


Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይና፥ ወያነ፥ጥምረት፥ ያስደነገጠው፥የአበረ፥ መንትያ፥ ሁለት፥ እግር፥ አለኝ፥ ብሎ፥ ሁለት፥ ዛፍ፥ ላይ፥ መውጣት፥ ይሞክራል፤!

Post by Abere » 07 Mar 2023, 13:11


ወያኔን እኮ ድል የነሳው የአማራ ህዝብ እንጅ መከላከያ ወይም የአብይ መንግስት አይደለም።አሜሪካ እና የተባበሩት መንግስታት ኡኡታ እኮ ሰለ አማራ ሀይል እንጅ ሰለ መከላከያ አልነበረም። ወያኔዎች በጎቹ የሚሉት የአብይ አህመድ ሃይል እኮ የወያኔ ስንቅ እና ትጥቅ አቀባይ ነበር ።

Right
Member
Posts: 4818
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአብይና፥ ወያነ፥ጥምረት፥ ያስደነገጠው፥የአበረ፥ መንትያ፥ ሁለት፥ እግር፥ አለኝ፥ ብሎ፥ ሁለት፥ ዛፍ፥ ላይ፥ መውጣት፥ ይሞክራል፤!

Post by Right » 07 Mar 2023, 15:02

Axum,
The duo has been working together in a different order for several years. 1 million deaths was the recent outcome. The heart breaking picture of those Tigrian mothers looking for food is not a concern for you and your beloved TPLF.
With ethnic politics you already hit a dead end. But keep trying until the world comes in live aid to feed you.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19179
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የአብይና፥ ወያነ፥ጥምረት፥ ያስደነገጠው፥የአበረ፥ መንትያ፥ ሁለት፥ እግር፥ አለኝ፥ ብሎ፥ ሁለት፥ ዛፍ፥ ላይ፥ መውጣት፥ ይሞክራል፤!

Post by Axumezana » 07 Mar 2023, 16:49

Abere, እኔ፥ ያየሁት፥ ታዝላችህ፥ ስትገቡና፥ ሰላማዊ፥ ሰው፥ ስትገድሉና፥ ስትዘርፉ፥ነው፥ አሸነፍኩ፥ ካልክ፥ ልምን፥ ድረሱልኝ፥ ትላለህ?

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይና፥ ወያነ፥ጥምረት፥ ያስደነገጠው፥የአበረ፥ መንትያ፥ ሁለት፥ እግር፥ አለኝ፥ ብሎ፥ ሁለት፥ ዛፍ፥ ላይ፥ መውጣት፥ ይሞክራል፤!

Post by Abere » 07 Mar 2023, 17:01

ትግሬን ተዋጋልኝ ብሎ የሚለምን ማንም የለም። ትግሬ በከንቱ እንዳይሞት ግን እናስጠነቅቃለን። የትግሬ ሞት የነፍሳት ሞት ያህል የማይቆጫችሁ ወያኔዎች ግን ጦር እንድትገጥሙ እንፈልጋለን - ውረዱ አቅም ካላችሁ። ገጥማችሁ ነበር እኮ ተገርፋችሁ ለምናቹ ተባረራችሁ እንጅ።

የጥላት ወሬ ይባላል። አማራ የሌለበት አውደ ውጊያ ጨው የሌለብት ወጥ ነው። እውነት እውነት ካወራን ትግሬ ያለ አማራ አንድ ቀን ጦርነት አሸንፎ አያውቅም። አማራን በደግነት እና በማታለል ካልሆነ የሚበገር ህዝብ አይደለም። 27 አመት ወያኔን ቅዠት ሁኖበት በመጨረሻ በ3 ቀን ጠራርጎ ተከዜ ማዶ እያኳተነ ቀበቶውን አስፈትቶ ሽሬ አደረሰው - ከእርሻው እርፍ ላይ አፈሩን አራግፎ የገጠመው የጎንዴ ገበሬ ( የወያኔ ቢላዎ ከአንገቱ ላይ ያተደገነበትን መከላከያ አስፈታው)።
Axumezana wrote:
07 Mar 2023, 16:49
Abere, እኔ፥ ያየሁት፥ ታዝላችህ፥ ስትገቡና፥ ሰላማዊ፥ ሰው፥ ስትገድሉና፥ ስትዘርፉ፥ነው፥ አሸነፍኩ፥ ካልክ፥ ልምን፥ ድረሱልኝ፥ ትላለህ?

Post Reply