Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኦሮሙማ ኢየሱስ ነው ብሎት አረፈ። አፋን ኦሮሞ ብቻ ነው የሚችለው ይለናል። እየሱስ ኬኛ ቂቂቂ

Post by Abere » 07 Mar 2023, 15:18

ኦሮሙማ ኢየሱስ ነው ብሎት አረፈ። አፋን ኦሮሞ ብቻ ነው የሚችለው ይለናል። እየሱስ ኬኛ :lol: :lol: :lol:


Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦሮሙማ ኢየሱስ ነው ብሎት አረፈ። አፋን ኦሮሞ ብቻ ነው የሚችለው ይለናል። እየሱስ ኬኛ ቂቂቂ

Post by Abere » 07 Mar 2023, 16:07

ታዲያ ይሄ ኦሮሙማ ለምን በአማርኛ ቃለ መጠይቅ ተቀበለ? የእሬቻው አለቃ ቆሪጥ ኩሬ ለኩሬ ሲያኳትነኝ ነበር እንደማለት ጭራሽ አርያም ደርሸ መጣሁ ይለናል። ኦሮሞ እንድህ መጫዎቻ ይሁን?! ይህን ያህል የወረደ ህዝብ በኦሮሞ ውስጥ ይኖራል ብሎ ማን ጠብቆ ያውቃል። ይህ 5 አመታት ጉድ አሳየን።

Post Reply