Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15439
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ለደብረጽዮን የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት ከአገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ እየጎረፈ ነው - የአዲስቷ የትግራይ ፕሬዚዳንት ሁኖ በመመረጡ። ቂቂቂ

Post by Abere » 04 Mar 2023, 17:05

ለደብረጽዮን የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት ከአገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ እየጎረፈ ነው - የአዲስቷ የትግራይ ፕሬዚዳንት ሁኖ በመመረጡ። :lol: :lol: :lol:

እነ ነውር ጌጡ እነ ሀፍረት ልብሱ፤
ትግራይን ሊረግጧት መልሰው ነገሱ።

እነ ወያኔዎች ኪሳራ ትርፋቸው፤
ዐባይ ትግራይ ብለው ስንቱን አስበሏቸው?
የዘራችውን ነው ትግራይ ያጨደችው።

50 አመት በአንቀልባ ወያኔን ያዘለች፥
ደግሞ ድሞክራሲ ትግራይ ታወራለች?
ሲሉ ሰማሁ ብላ ዶሮ በመጫ እራሷን አነቀች?! :mrgreen: