የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጉራጌው ተወካይ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማልን ይሄን ግፍ እያሉ ነው። በውሃ አስጠምቶ በጥይት ቆልቶ፥ ጉራጌን ኦሮሞ ለማድረግ የ አብይ መንግስት እያሴረ ይገኛል። ትግስቱ ይርዳው ፥ በቅርቡ እንደነገረን ጉራጌ ኦሮሞነትን ከተቀበለ፥ ውሃ ሳይሆን የወይን ጠጅ ይቀርብለታል ነው ነገሩ
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
የጉራጌ ህዝብ በክለስተር የማይታቀፍ ከሆነ፥ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲሆን የኦሮሙማ ተስፋፊ ሃይል እየተንቀሳቀሰ ነው-
መቼም እያደር የማይሰማ ነገር የለም። ዛሬ ደሞ ጆሮ ጭው የሚያደርግ የኦሮሙማ የመስፋፋትና የወረራ ፕሮግራም፥ የጉራጌን ህዝብ ለመሰልቀጥ የሄደበትን ርቀት ሰማን።
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጉራጌው ተወካይ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማልን ይሄን ግፍ እያሉ ነው። በውሃ አስጠምቶ በጥይት ቆልቶ፥ ጉራጌን ኦሮሞ ለማድረግ የ አብይ መንግስት እያሴረ ይገኛል። ትግስቱ ይርዳው ፥ በቅርቡ እንደነገረን ጉራጌ ኦሮሞነትን ከተቀበለ፥ ውሃ ሳይሆን የወይን ጠጅ ይቀርብለታል ነው ነገሩ
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጉራጌው ተወካይ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማልን ይሄን ግፍ እያሉ ነው። በውሃ አስጠምቶ በጥይት ቆልቶ፥ ጉራጌን ኦሮሞ ለማድረግ የ አብይ መንግስት እያሴረ ይገኛል። ትግስቱ ይርዳው ፥ በቅርቡ እንደነገረን ጉራጌ ኦሮሞነትን ከተቀበለ፥ ውሃ ሳይሆን የወይን ጠጅ ይቀርብለታል ነው ነገሩ
Re: የጉራጌ ህዝብ በክለስተር የማይታቀፍ ከሆነ፥ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲሆን የኦሮሙማ ተስፋፊ ሃይል እየተንቀሳቀሰ ነው-
ምንም የሚያስገርም ነገር የለውም። ጉራጌን መቸ እንሰለቅጣለን ነው እንጅ ስልቀጣው ቀደም ተደርጎ ይታወቃል።
Re: የጉራጌ ህዝብ በክለስተር የማይታቀፍ ከሆነ፥ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲሆን የኦሮሙማ ተስፋፊ ሃይል እየተንቀሳቀሰ ነው-
በትክክል! ይህኮ አለም ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ከ16ኛው ዘመን ጀምሮ ያልቆመ የዘር ማጥፋት ታሪካዊ ሂደት ነውኮ! እዚህ ፎረም ላይ ኖብል አማራ በኦሮሞ ወይም በቀድሞ ስሙ ጋላ የተዋቱ ብዙ ብሄረ ሰቦች ዘርትሮልናል ። ለምሳሌ የጋፋት ብሄር ዘሩ ጠፍቷል፣ የገላን ጉራጌ፣ የገሊላ ጉራጌ፣ የዛይ (ዝዋይ) ጉራጌ ፣ የወሊሶ፣ የጨቦ ጉራጌ ማለትም የዛሬ መሃል ሸዋ፣ ደቡብ ሸዋ፣ ደቡብ ምራብ ሸዋ ሁሉ ዘሩ የጠፋ ሕዝብ ነው።
ይህ ታሪካዊ ዘር የማጥፋት ንቅናቄ በጉራጌ ብቻ አይቆምም፣ ገና ሃዲያ፣ ከምባታ፣ ወላይታ ጋሞ እስከ ታች ድረስ ይሰለቀጣል ። ዛሬ ባንድነት ተነስቶ ይህን ወረራ ካላስቆመ በተቀር ። በኦርቶዶክስ ላይ የተሴረው ፍንቀላ የተከናወነውኮ በሶዶ ባልወልድ ቤተስኪያ ውስጥ ነው ። እኛ መልክቱ ገብቶናል ።
ለዚህም ነው ይህን ዘር የማጥፋት ወረራን የማስቆም ትግል ወደ አዲስ አበባ አምጥተን ካንሰሩን ከስሩ መንቀል ያለብን ! ነግ በኔ ነው! ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል! ኢትዮጵያ እየፈረሰች ያለቸው እንዲህ እንዲህ እያደረጉ ነው።
መላ ኢትዮጵያዊያን እንንቃ !
ይህ ታሪካዊ ዘር የማጥፋት ንቅናቄ በጉራጌ ብቻ አይቆምም፣ ገና ሃዲያ፣ ከምባታ፣ ወላይታ ጋሞ እስከ ታች ድረስ ይሰለቀጣል ። ዛሬ ባንድነት ተነስቶ ይህን ወረራ ካላስቆመ በተቀር ። በኦርቶዶክስ ላይ የተሴረው ፍንቀላ የተከናወነውኮ በሶዶ ባልወልድ ቤተስኪያ ውስጥ ነው ። እኛ መልክቱ ገብቶናል ።
ለዚህም ነው ይህን ዘር የማጥፋት ወረራን የማስቆም ትግል ወደ አዲስ አበባ አምጥተን ካንሰሩን ከስሩ መንቀል ያለብን ! ነግ በኔ ነው! ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል! ኢትዮጵያ እየፈረሰች ያለቸው እንዲህ እንዲህ እያደረጉ ነው።
መላ ኢትዮጵያዊያን እንንቃ !
Re: የጉራጌ ህዝብ በክለስተር የማይታቀፍ ከሆነ፥ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲሆን የኦሮሙማ ተስፋፊ ሃይል እየተንቀሳቀሰ ነው-
If Ethiopians want to put the Oromuma crowd in its place then they have to coordinate together.
What happened or will happen to the Guraghies will happen everywhere it is a matter of time. So consider every problem created by Oromuma in any corner of Ethiopia as your problem and fight it together vigorously.
Remember the OLF thugs kidnapped the Amhara students and everyone was silent instead of showing a unified effort together for their release.
I am convinced that the resistance has to leap forward and raise the issue of early invasion and land confiscation. There is a historical evidence that can be looked at by a 3rd party that the Oromos has confiscated a large area Gurage land and claim it as theirs. If they want fairness then let us deal with the fact and the real cause of the problem.
Stop babysitting the Oromos. Learn from Kenya.

Horus wrote: ↑03 Mar 2023, 14:34በትክክል! ይህኮ አለም ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ከ16ኛው ዘመን ጀምሮ ያልቆመ የዘር ማጥፋት ታሪካዊ ሂደት ነውኮ! እዚህ ፎረም ላይ ኖብል አማራ በኦሮሞ ወይም በቀድሞ ስሙ ጋላ የተዋቱ ብዙ ብሄረ ሰቦች ዘርትሮልናል ። ለምሳሌ የጋፋት ብሄር ዘሩ ጠፍቷል፣ የገላን ጉራጌ፣ የገሊላ ጉራጌ፣ የዛይ (ዝዋይ) ጉራጌ ፣ የወሊሶ፣ የጨቦ ጉራጌ ማለትም የዛሬ መሃል ሸዋ፣ ደቡብ ሸዋ፣ ደቡብ ምራብ ሸዋ ሁሉ ዘሩ የጠፋ ሕዝብ ነው።
ይህ ታሪካዊ ዘር የማጥፋት ንቅናቄ በጉራጌ ብቻ አይቆምም፣ ገና ሃዲያ፣ ከምባታ፣ ወላይታ ጋሞ እስከ ታች ድረስ ይሰለቀጣል ። ዛሬ ባንድነት ተነስቶ ይህን ወረራ ካላስቆመ በተቀር ። በኦርቶዶክስ ላይ የተሴረው ፍንቀላ የተከናወነውኮ በሶዶ ባልወልድ ቤተስኪያ ውስጥ ነው ። እኛ መልክቱ ገብቶናል ።
ለዚህም ነው ይህን ዘር የማጥፋት ወረራን የማስቆም ትግል ወደ አዲስ አበባ አምጥተን ካንሰሩን ከስሩ መንቀል ያለብን ! ነግ በኔ ነው! ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል! ኢትዮጵያ እየፈረሰች ያለቸው እንዲህ እንዲህ እያደረጉ ነው።
መላ ኢትዮጵያዊያን እንንቃ !

Re: የጉራጌ ህዝብ በክለስተር የማይታቀፍ ከሆነ፥ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲሆን የኦሮሙማ ተስፋፊ ሃይል እየተንቀሳቀሰ ነው-
Indeed! But now just take the banana or the stick after which time fairy tale tells are easier.Right wrote: ↑03 Mar 2023, 16:04If Ethiopians want to put the Oromuma crowd in its place then they have to coordinate together.
What happened or will happen to the Guraghies will happen everywhere it is a matter of time. So consider every problem created by Oromuma in any corner of Ethiopia as your problem and fight it together vigorously.
Remember the OLF thugs kidnapped the Amhara students and everyone was silent instead of showing a unified effort together for their release.
I am convinced that the resistance has to leap forward and raise the issue of early invasion and land confiscation. There is a historical evidence that can be looked at by a 3rd party that the Oromos has confiscated a large area Gurage land and claim it as theirs. If they want fairness then let us deal with the fact and the real cause of the problem.
Stop babysitting the Oromos. Learn from Kenya.

-
Sadacha Macca
- Senior Member
- Posts: 12808
- Joined: 22 Feb 2014, 16:46
Re: የጉራጌ ህዝብ በክለስተር የማይታቀፍ ከሆነ፥ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲሆን የኦሮሙማ ተስፋፊ ሃይል እየተንቀሳቀሰ ነው-
Yeah ''Ethiopians'', go fight the Oromo's, while you, the tplf cyber cadre-troll, chills safely away, thousands of miles away, from the battle-fields!Right wrote: ↑03 Mar 2023, 16:04If Ethiopians want to put the Oromuma crowd in its place then they have to coordinate together.
What happened or will happen to the Guraghies will happen everywhere it is a matter of time. So consider every problem created by Oromuma in any corner of Ethiopia as your problem and fight it together vigorously.
Remember the OLF thugs kidnapped the Amhara students and everyone was silent instead of showing a unified effort together for their release.
I am convinced that the resistance has to leap forward and raise the issue of early invasion and land confiscation. There is a historical evidence that can be looked at by a 3rd party that the Oromos has confiscated a large area Gurage land and claim it as theirs. If they want fairness then let us deal with the fact and the real cause of the problem.
Stop babysitting the Oromos. Learn from Kenya.
Yeah, let's do that, then we can do the same with the habeshat/habesha (amara, tigrayans, etc), who descend from the habashat tribes of southern arabia, [''Several, certainly, but probably many, centuries before Christ Semites from Yemen in South Arabia left their lands on the shores of the Red Sea and crossed over into Africa. Among these people the tribe called ''Habashat'' was the most important, and as already said, the name ''Abyssinia'' is derived from ''Habesh'', a form of Habashat. With the Habashat Semites, or perhaps following them, several other tribes migrated from Arabia into Africa; these were known as the ''Ag'aziyan,'' or ''the free'' and the Ethiopic language is called ''Ge'ez'' after them. The Habashat when they entered Africa found that the people they intended to settle among, and probably to conquer, were to all intents and purposes savages and barbarians, who knew nothing about working in metals, who lived in huts, and whose agricultural methods were of the most primitive civilziation into Abyssinia.']
[A History of Ethiopia: Volume I (Routledge Revivals): Nubia and Abyssinia; pages 128-130]
https://wisethedome.wordpress.com/2012/ ... abyssinia/
...then they'll have to go back there, then we oromo's will go to madagascar, and the somalis will go back to where they're from, and so on, until ethiopia is emptied out for the faranji's, right? Right!
-
banebris2013
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: የጉራጌ ህዝብ በክለስተር የማይታቀፍ ከሆነ፥ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲሆን የኦሮሙማ ተስፋፊ ሃይል እየተንቀሳቀሰ ነው-
Hours,Horus wrote: ↑03 Mar 2023, 14:34በትክክል! ይህኮ አለም ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ከ16ኛው ዘመን ጀምሮ ያልቆመ የዘር ማጥፋት ታሪካዊ ሂደት ነውኮ! እዚህ ፎረም ላይ ኖብል አማራ በኦሮሞ ወይም በቀድሞ ስሙ ጋላ የተዋቱ ብዙ ብሄረ ሰቦች ዘርትሮልናል ። ለምሳሌ የጋፋት ብሄር ዘሩ ጠፍቷል፣ የገላን ጉራጌ፣ የገሊላ ጉራጌ፣ የዛይ (ዝዋይ) ጉራጌ ፣ የወሊሶ፣ የጨቦ ጉራጌ ማለትም የዛሬ መሃል ሸዋ፣ ደቡብ ሸዋ፣ ደቡብ ምራብ ሸዋ ሁሉ ዘሩ የጠፋ ሕዝብ ነው።
ይህ ታሪካዊ ዘር የማጥፋት ንቅናቄ በጉራጌ ብቻ አይቆምም፣ ገና ሃዲያ፣ ከምባታ፣ ወላይታ ጋሞ እስከ ታች ድረስ ይሰለቀጣል ። ዛሬ ባንድነት ተነስቶ ይህን ወረራ ካላስቆመ በተቀር ። በኦርቶዶክስ ላይ የተሴረው ፍንቀላ የተከናወነውኮ በሶዶ ባልወልድ ቤተስኪያ ውስጥ ነው ። እኛ መልክቱ ገብቶናል ።
ለዚህም ነው ይህን ዘር የማጥፋት ወረራን የማስቆም ትግል ወደ አዲስ አበባ አምጥተን ካንሰሩን ከስሩ መንቀል ያለብን ! ነግ በኔ ነው! ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል! ኢትዮጵያ እየፈረሰች ያለቸው እንዲህ እንዲህ እያደረጉ ነው።
መላ ኢትዮጵያዊያን እንንቃ !
Repeating lies after lies will never make it true. Lets say what you assert here is correct and Oromo managed to convert all you mentioned here within the past 500 years or so. That will make Oromos the best assimilators ever lived. Unlike you i respect everyone and do not believe in "teret teret' of Oromo migrated from somewhere to where they are now. Oromo being one of the biggest Kush people, even the bible witnesses against the assertion that Oromo migrated to current Ethiopia. I can understand your chronic hate for Oromo, but never encountered any Gurage who is consumed by Oromo hate as much you do. I grew up with Gurage friends, but never encountered anyone like you. By the way Gurages, Amharas and tigress are the most non-oromo with significant numbers in Oromia, specially in cities. If your place is as good as you claim why, move to Oromia. The fact of the matter is that Oromia and south are the best place to live as people in those regions are more friendly and welcoming.