Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እና በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !

Post by Horus » 04 Mar 2023, 01:20

በዚህ ድምበሮች ውስጥ ኦሮሞ የወረራቸው እና ሕዝቡን ዘር በማጥፋት ያወደማችደው ናቸው ! የጉራጌ ትውልዶች ይህን ታሪካዊ ግፍና የታሪክ ጠባሳ መታገላቸውን ለዘመናት አያቆሙም!
Last edited by Horus on 04 Mar 2023, 02:39, edited 1 time in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እንድ በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !

Post by Horus » 04 Mar 2023, 01:42

ከግብጻዊው ቅዱስ አባታቸው ቅዱስ አቦ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጋር ሆነው ታላቋ አዳዲ (እናት) ማሪያምን፣ ታላቁ ዝቋላ አቦን፣ ታላቁ ምድረ ከብድ አቦን በጎልበታቸው ፣ በጥበባቸው የገነቡ በ1460ች ያቆሙ ! ታቦታትን ከግራኝ እሳት ዋሻ ቆፍረው ደሴት ተሻገው ኦርቶዶክስ በመላ መሃልና ደቡብ የጥበቁና እስከዚች ሰዓት ድረስ የሚጠብቁ አማኞቹ ጽኑዎቹ ጉራጌዎች ናቸው ! አዳዳ ማለት በጉራጌኛ ታላቅ የተከበረች እናት ማለት ሲሆን ከክርስትና በፊት አዶዬ የእናት አማልክት ነበረች ! የዚያ ዙሪያ ሕዝብ ሁሉ ጉራጌዎች ናቸው! ዛሬ ዘራቸው የጠፋ!



https://www.youtube.com/shorts/kBRU11gol-I


Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እንድ በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !

Post by Horus » 04 Mar 2023, 02:29

እውነተኛ ታሪክ ማወቅ ለምትሹ ከዚህ በታችህ ስለ አዳዲ ማሪያም ያለውን አንብቡ !!

ኣዳዳ፣ አዳዲ ታላቅ ክቡር እናት፣ ዛሬ ላይ ሲኒየር እናት ሲሆን በኦሪት ዘመን እናት አማልክት ማዘር ጎደስ እመቤት ማለት ነው ብዬ ነበር ዛሬ ላይ በጉራጌኛ ቋንቋ ። ዛሬን የያዙት ኦሮሞች አዳዲ ምን ማለት ነው ሲባሉ ባካባቢው የሚበቅል ቁጥቋቶ ነው ብለው መለሱ !! ሃቁ ይህ ነው ! አዳዲ ማሪያም ማለት ታላቋ እናታችህ ቅድስት ማሪያም ማለት ነው ! ማ ስም ይስጥ? የፈጠረ! ማ ያርዳ? የቀበረ! ማ ይንገር? የነበረ! በቃ!!!

https://books.google.com/books?id=tqJyD ... am&f=false

Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እና በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !

Post by Horus » 04 Mar 2023, 02:44

የወንጪ ጉራጌ ! ወንጪ ሃይቅ ማለት ምንጭ ሃይቅ ማለት ነው! ማ ስም ይስጥ የፈጠረ! የነበረ የኖረ የቆረቆረ !





Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አገር ድምበሮች በምዕራብ የግቤ ወንዝ፣ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ፣ በምስራቅ ዝዋይ እና በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው !

Post by Horus » 04 Mar 2023, 03:32

ገላኖች !!
ከአዋሽ በታች ያሉ ኦሮሞች ሁሉ አያቶቻቸው ጉራጌዎች ናቸው ! መኩሪያ ከበደ


Post Reply