-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Video Of:Galla Abiy Gives 230 Farming Tractors 2 Amhara Region!!! WEEY GUUD !!!
መደላያ መሆኑ ነው
ብዐዴን ትንሽ ቢላወስ ትራክተር ተወረወረለት። ወዳጄ ህዝብ የሚጠይቀው ሰጪም ነሺም ሳይኖር፥ እንደየድርሻው ሁሉም የሚገባውን ያግኝ ነው። ለደቡብ ከልክሎ ለብዐዴን መስጠት፥ ለሶማሌ ከልክሎ ለትግራይ ማስታጠቅ ፍትሃዊነይ አይደለም!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Video Of:Galla Abiy Gives 230 Farming Tractors 2 Amhara Region!!! WEEY GUUD !!!
በትጥቅ የማስፈታት ስምምነቱ መሠረት ለሃገር ሞከላከያ ያስረከብናቸውን ታንኮች በሙሉ አቅልጠው ቀጥቅጠው 230 ትራክተሮች ሰሩዋቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: Video Of:Galla Abiy Gives 230 Farming Tractors 2 Amhara Region!!! WEEY GUUD !!!
የሰው በልቶ አያድሩም ተኝቶ። የአማራ ክልል በምትኩ ገለባ እና ድርቆሽ በኦሮምያ ድርቅ ለተጎዳው ቦረና ዞን መላክ ይኖርበታል - ሽመልስ አብዲሳ እንዳይቆጣ
። ግን መንገድ ተከፍቷል እንደ?! የወደመች አገር- በአንድ ነገር እንኳን ላይ አንድ መሆን ያቃታት። የዐድዋ ድል አንድ ያላደረገው ህዝብ እንደት አንድ አገር ላይ ሊኖር ይችላል? እራስ ታመቶ እግር ማሻሸት ይባላል።
ሆዳም አማራ እራሱን ነጻ ማውጣት ያቃተው። ወይ ኦሮሙማ መኖር አለበት ወይ ኢትዮጵያ -- ግልጽ የሆነ የማያታረቅ ቅራኔ ነው ያለው።
ሆዳም አማራ እራሱን ነጻ ማውጣት ያቃተው። ወይ ኦሮሙማ መኖር አለበት ወይ ኢትዮጵያ -- ግልጽ የሆነ የማያታረቅ ቅራኔ ነው ያለው።