-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47699
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: The highest educated in Africa from Harvard&Oxford Universties,son of King Yohannes gave his assessment current situ
The case of Dr Mehari TaddeleHalafi Mengedi wrote: ↑27 Feb 2023, 12:43The highest educated in Africa from Harvard&Oxford Universties,son of King Yohannes gave his assessment current situatio
DrMehari Taddele Maru መሓሪ ታደለ ማሩ ይባላል። የአንድ አከባቢ ልጆች ነን የስጋ ቤተሰብ ጭምር ነን ። ቀኛት ድምፁ አያቱ እና ሌሎች 15 የቅርብ ቤተሰቦቹ ሳምረ አከባቢ እስከነ ሂወታችው ወደ ገደል በመግፋት እንዲጠፉ በህወሓት ትእዛዝ ተደርገዋል ። የቀኛት ድምፁ ቤት በህወሓት ትእዛዝ በህዝቡ እንዲፈርስ የተደረገ ሲሆን በቤቱ የተገኘ ከብት እህል አርዶው ጋግሮው ሙሉውን ሌሊት ህዝቡ ሲበላ ሲጠጣ ሲጨፍር አድረዋል ። ብዙ ግዜ ራሱን ከህወሓት እንዲያርቅ ብመክረው አልሰማም ለወያኔ ሲያሽቃብት ይኖራል አንድ ቀን ዋጋውን ያገኛል
Please wait, video is loading...
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47699
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: The highest educated in Africa from Harvard&Oxford Universties,son of King Yohannes gave his assessment current situ
He is from Degua Tembien not Qola Tembien Samre, I know him in person and relatives and when he was 9th grade, I was 11th grade the same high school Atse Yohannes.