Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ያለ አማራ ህዝብ የሚቆም ሀገር ያለ የሚመስላችሁ አትድከሙ:: ሞታችሁ ታርዳችሁ ሳታልቁ ከእኛ ጋር ቁሙ!

Post by Jirta » 26 Feb 2023, 10:26

ኦነግ ስጋቱም ችግሩም አማራ ነው:: ወረራውን እሬቻውን ብሄራዊ ሀይማኖት አድርጎ ሌሎችን ለመዋጥ እንቅፋቱ አማራ ብቻ ነው:: ትግሬማ ተሸንፎ ተርቦ ዳቦ ስልጣን ልመና ገብቷል:: አማራ ግን ክብሩን ማንነቱን ያስመልሳል::

ስለዚህ ሌሎች ህዝቦች ብአንድነት የጋራ ጠላታችን ወራሪውን ብልፅግና ወሮሞ እናስወግድ!