Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Horus » 25 Feb 2023, 00:53

የአጼ ምኒልክ ስም አጻጻፍን በተመለከተ! የንጉሱ ስም ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ ነው !! ሚኒሊክ አይደለም! ምንሊክ አይደለም! ሚሊሊክ አይደለም !!! የንጉሱ ስም ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነው ! ሰላም ሁኑ !

አጼ ምኒልክ!
Last edited by Horus on 25 Feb 2023, 01:49, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ

Post by Selam/ » 25 Feb 2023, 01:02

Thank you for the correction!
Horus wrote:
25 Feb 2023, 00:53
የአጼ ምኒልክ ስም አጻጻፍን በተመለከተ! የንጉስ ስም ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ ነው !! ሚኒሊክ አይደለም! ምንሊክ አይደለም! ሚሊሊክ አይደለም !!! የንጉሱ ስም ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነው ! ሰላም ሁኑ !

አጼ ምኒልክ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ

Post by Horus » 25 Feb 2023, 01:07

Selam/ wrote:
25 Feb 2023, 01:02
Thank you for the correction!
Horus wrote:
25 Feb 2023, 00:53
የአጼ ምኒልክ ስም አጻጻፍን በተመለከተ! የንጉስ ስም ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ ነው !! ሚኒሊክ አይደለም! ምንሊክ አይደለም! ሚሊሊክ አይደለም !!! የንጉሱ ስም ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነው ! ሰላም ሁኑ !

አጼ ምኒልክ!
ሰላም፣
ስህተቱ በየቦታው ያለ ነው! አይደለም አንተ መላኩ ይልማ የAddis Mediaው ጉምቱ ጋዜጠኛ አሳስቶ ነው የጻፈው ። እንዲያውም አንተ የሱን ወስደህ ነው! ኬር!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ

Post by TGAA » 25 Feb 2023, 01:12

Thank you
Stand corrected.

Selam/
Senior Member
Posts: 17887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ

Post by Selam/ » 25 Feb 2023, 01:21

ምኒልክ Inscribed on His rifle.
Horus wrote:
25 Feb 2023, 01:07
Selam/ wrote:
25 Feb 2023, 01:02
Thank you for the correction!
Horus wrote:
25 Feb 2023, 00:53
የአጼ ምኒልክ ስም አጻጻፍን በተመለከተ! የንጉስ ስም ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ ነው !! ሚኒሊክ አይደለም! ምንሊክ አይደለም! ሚሊሊክ አይደለም !!! የንጉሱ ስም ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነው ! ሰላም ሁኑ !

አጼ ምኒልክ!
ሰላም፣
ስህተቱ በየቦታው ያለ ነው! አይደለም አንተ መላኩ ይልማ የAddis Mediaው ጉምቱ ጋዜጠኛ አሳስቶ ነው የጻፈው ። እንዲያውም አንተ የሱን ወስደህ ነው! ኬር!

Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ

Post by Horus » 25 Feb 2023, 01:29

ሰላም፣
ነገር ግን አንድ ነገር ላጫውትህ ። ምኒልክ የሚለውን አጻጻፍ የወሰድኩት ንግስት ዘውዲቱ ካሳተመቸው 'ታሪከ ዘመን ዘ ዳግማዊ ምኒልክ' ከሚለው መጽሃፍ ነው ። በእኔ የኤቲሞሎጂ ጥናት መሰረት ግን ስሙ መሆን የነበረበት መነሊክ ነው ። ለምን በለኝ?

ምኒልክ የሚለው ስም ትርጉሙ አይምሮው ትክክል የሆነ፣ አብርሆተ ልክ፣ ፍትሃዊ፣ በትክክል የሚያስተውል ማለት ነው ።

የቀዳማዊ ምኒልክ (መነሊክ) አባት ንጉስ ሰለሞን ነው ። ሰለሞን ማለት ባለ አዋቂ አይምሮ፣ የላቀ አይምሮ ያለው ዋይዝ ማለት ነው ። ስም የሰጡት ሰዎች ታሪኩ እውነትም ይሁን አይሁን 'ሻለመነ' የሚለው ቃል ምስስሉ መነሊክ 'መነሊቅ' ወይም የላቀ ማይንድ ማለት እንጂ መነ ልክ ወይም ልክ የሆነ ማይንድ አይደለም ። ይህ በዘመን ብዛት የመጣ ኮራፕሽን ይመስለኛል ። ያም ሆነ ይህ በታሪክ ያለው ምኒልክ እንጂ መነሊክ አይደልምና ዘውዲቱ ባለችው እንሄዳለን !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ

Post by Horus » 25 Feb 2023, 01:46

ማለትም የኔ ምርምር የሚነግረኝ ሰለሞን ማለትና ምኒልክ ማለት ተመሳሳይ ትርጉም ነው ያላቸው ። የምኒልክ ስም ሲጀመር ምንሊክ ነበረ ነው የምለው ። ምንሊክ ማለት የላቅ አይምሮ፣ ዋይዝ ማለት ሲሆን ሳለመን (ሻለመን) አዋቂ ፣ ሊቀ አይምሮ ማለት ነው ።

Union

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Union » 25 Feb 2023, 01:59

Well, yes. His name of cource means "Do as you wish", " he would not dare you" or, "what would he say to you". Also could mean " medicine to the wrong doer"

Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Horus » 25 Feb 2023, 02:20

union wrote:
25 Feb 2023, 01:59
Well, yes. His name of cource means "Do as you wish", " he would not dare you" or, "what would he say to you". Also could mean " medicine to the wrong doer"
union
በሕግ አምላክ! እንደዚህ ያለ ስህተት ውስጥ እንዴት ትገባለህ? የኔ ብጤዎች በመሰላቸው የሚዘረጥጡትን እውቀት ብለህ ገበያ አታውጣው ! ያሳስትሃል! ዩኒየን 'መን' ማለት አይምሮ ወይም ማይንድ ማለት ነው ። ማን ምን አለ ማናምን ጋር አይያያዝም ። መን ማለት መር፣ አይምሮ፣ ምርምር፣ መና ማይንድ ከሚለው ቃል ነው የሚወለደው ። የላንጉጅ ምሁራንን ተከተል! ትክከኛው ትርጉም ከላይ አስቅምጨውለሁ ። አትሳሳት !

Union

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Union » 25 Feb 2023, 09:00

Horus, i stand corrected, I believe you have studied language as well. Thank you!
Horus wrote:
25 Feb 2023, 02:20
union wrote:
25 Feb 2023, 01:59
Well, yes. His name of cource means "Do as you wish", " he would not dare you" or, "what would he say to you". Also could mean " medicine to the wrong doer"
union
በሕግ አምላክ! እንደዚህ ያለ ስህተት ውስጥ እንዴት ትገባለህ? የኔ ብጤዎች በመሰላቸው የሚዘረጥጡትን እውቀት ብለህ ገበያ አታውጣው ! ያሳስትሃል! ዩኒየን 'መን' ማለት አይምሮ ወይም ማይንድ ማለት ነው ። ማን ምን አለ ማናምን ጋር አይያያዝም ። መን ማለት መር፣ አይምሮ፣ ምርምር፣ መና ማይንድ ከሚለው ቃል ነው የሚወለደው ። የላንጉጅ ምሁራንን ተከተል! ትክከኛው ትርጉም ከላይ አስቅምጨውለሁ ። አትሳሳት !

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Abe Abraham » 25 Feb 2023, 09:32

Horus wrote:
25 Feb 2023, 00:53
የአጼ ምኒልክ ስም አጻጻፍን በተመለከተ! የንጉሱ ስም ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ ነው !! ሚኒሊክ አይደለም! ምንሊክ አይደለም! ሚሊሊክ አይደለም !!! የንጉሱ ስም ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነው ! ሰላም ሁኑ !

አጼ ምኒልክ!

Horus,

ለሚረሱት ትክክለኛው ኣጻጻፉ ሳድስ-ሳልስ-ሳድስ-ሳድስ ማለት ነው ።

-

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Wedi » 25 Feb 2023, 10:15

Horus wrote:
25 Feb 2023, 00:53
የአጼ ምኒልክ ስም አጻጻፍን በተመለከተ! የንጉሱ ስም ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ ነው !! ሚኒሊክ አይደለም! ምንሊክ አይደለም! ሚሊሊክ አይደለም !!! የንጉሱ ስም ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነው ! ሰላም ሁኑ !

አጼ ምኒልክ!
Thank you.

Selam/
Senior Member
Posts: 17887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Selam/ » 25 Feb 2023, 10:38

WITH THE MISSION TO MENELIK, 1897, page 151-152
BY COUNT GLEICHEN

The Negus… is indeed a most enlightened ruler. It has, in very sooth, needed an exceptionally strong man to weld the heterogeneous and disloyal elements of Abyssinia into a (more or less) harmonious whole, but this Menelik has accomplished. By an almost superhuman activity and attention to every detail, he has succeeded not only in consolidating the country in a manner never previously attained, but in gaining the respect and affection of his people. Thoroughly alive to the necessity of keeping touch with European nations, if he wishes to be considered a civilized monarch, he is, for his situation, extraordinarily well acquainted with what is going on in the world, not only from a political, but from a general and even scientific point of view. Were his subjects but one-tenth part as anxious as himself for civilization and progress, Abyssinia would indeed become a serious factor in the world's game but, as it stands, beyond a very few men in the King's immediate entourage, there is hardly a soul in the country who desires a state superior to that in which he at present finds himself.

Menelik's manners are pleasant and dignified; he is courteous and kindly, and at the same time simple. Were his in manner, giving one the impression of a man who wishes to get at the root of a matter at once, without wasting time in compliments and beating about the bush, so often the characteristics of Oriental potentates.

He rises every morning at 3 a.m., goes to early morning chapel, and at 6, or sooner, receives the reports of his secretaries. During the rest of the day he is extremely active, and supervises every detail of government, no matter being too small for his attention. He also aims at being a popular sovereign, accessible to his people at all hours, and ready to listen to their complaints. In this he appears to be quite successful, for one and all of his subjects seem to be for him a real affection.

To sum up, the difference in character between Menelik and his people is most marked, and is entirely in favor of the former. Perhaps in few countries is the contrast between the upper class, or aristocracy, and the proletariat so striking as here.

Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Horus » 25 Feb 2023, 14:22

ሰላም፣
በእርግጥም "gaining the respect and affection of his people" እምዬ ምኒልክ !! የሚገርምኮ ነው፣ እምዬ ለተከበረች እናትና ለቅድስት ማሪያም ማቆላመጫ የምንጠቀመው 'እምዬ፣ እማዬ፣ እማማ ! ነበር እንጂ ከቶስ እንዴት ለአንድ አባት ወይም ንጉስ ጥቅም ላይ ይውላል?!!! ነገር የኢትዮጵያ ሕዝብ ምኒልክን እማዬ ብሎ ነው ያቆላመጠው! የጠራው! የወደደ! አጼ ምኒልክ የኢትዮጵያ እናት !!

Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማሳሰቢያ ለER Forum ብሎገሮች ሁሉ! ስለ ምኒልክ ስም!

Post by Horus » 25 Feb 2023, 14:33

Abe Abraham wrote:
25 Feb 2023, 09:32
Horus wrote:
25 Feb 2023, 00:53
የአጼ ምኒልክ ስም አጻጻፍን በተመለከተ! የንጉሱ ስም ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ ነው !! ሚኒሊክ አይደለም! ምንሊክ አይደለም! ሚሊሊክ አይደለም !!! የንጉሱ ስም ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነው ! ሰላም ሁኑ !

አጼ ምኒልክ!

Horus,

ለሚረሱት ትክክለኛው ኣጻጻፉ ሳድስ-ሳልስ-ሳድስ-ሳድስ ማለት ነው ።
አው፤
መ ሳድስ
ነ ሳልስ
ለ ሳድስ
ከ ሳድስ
...

Post Reply