የቦረና አርብቶ አደሮች ዐብይ አህመድን ከባሌው ኤክስፓርት የስንዴ ምርት ገለባ መኖ ለከብቶቻችን በእርዳታ ይሰጠን ይላሉ።
ላም አለችኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ የሆነው የኦሮሞ ህዝብ ጉዳይ ኦሮሙማ ይጨፈርለታል ከእርሱ እና ከእንሰሶቹ አንጀት ግን እርሃብ ቤቱን ቀልሶበታል። ነፍጠኛን አንገቱን ሰብረነዋል ይላል፤ ርሃብ እና ጠኔ ግን የኦሮሞን ህዝብ ቅልጥም እና ጉልበት እየሰበረው ይገኛል። ድርቆሽ እና ገለባ መኖ ከሰፊዋ ምድር ኢትዮጵያ ጎጅም፥ ሸዋ፥ ወሎ እንዳይጫን ፊንፊን ኬኛ ብሎ መንገድ ጠርቅሞ ዘግቷል። የስንደው ጉዳይ ሊሎች አገሮችን ሊቀልብ ቀርቶ ተረፈ ምርት እንኳን ለእፍኝት አርብቶ አደሮች ሊያቀርብ አልቻለም።
የአባ ገዳይ ጉዳይ ከዚህ ደረጃ ላይ ደርሶ ኦሮሞን በጥንድ አይኑ እያስለቀሰው ነው - የኑሮ ዋስትናውን አሳጥቶ። ታዲያ የኦሮሞ ጥላት ማን ነው?