ሰበር ዜና: አብዮት አህመድ አሊ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ስልጠና እንዲያቆም አዘዘ
የአማራ ክልል ልዩ ሀይል ህዝቡን ግዛቱንና የሀገሩን ድንበር ለማስከበር ከወያኔ ከሸኔና ከሱዳንም ጋር ሲዋደቅ ከሁለት ዓመት በላይ አሳልፏል:: ይህ መበረታታት ሲገባው ይልቁን ብሎ አብዮት አህመድ አሊ ልዩ ሃይሉ ስልጠናውን እንዲያቆም በስልክ ለአማራ ክልል መስተዳድር ማዘዙን እየተነገር ነው:: ይህ ደግሞ አማራውን ለበለጠ ጥቃት እንዲዳረግ ለማመቻቸት ነው::
Re: ሰበር ዜና: አብዮት አህመድ አሊ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ስልጠና እንዲያቆም አዘዘ
አፍንጫህን ላስ በለው። አይናችሁን ጨፍኑ እና ላሙኛችሁ። 44 ዙር ያሰለጠነውን የኦሮሞ ልዩ ሃይል ሸኔን ለምን ትጥቅ አያስፈታም? There is nothing Amhara to lose by being insubordinate to PP-OLF. The only thing Amhara lose is sad news of death and displacement.