Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : የኃይማኖት ጦርነቱ ተጀመረ :: ጎጃም ውስጥ ቤተክርስቲያን አቃጠሉ.

Post by Thomas H » 20 Feb 2023, 05:34

በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ በሰብሸንጎ ቀበሌ በቀን 12/06/2015 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት አካባቢ ለጊዜው ማንንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በተፈጠረ የእሳት አደጋ መድሐኔዓለም ቤተክርስቲያን የመቃጠል አደጋ ገጥሞታል ሲል የወረዳዉ መንግስት ኮሚኒኬሽን አስታዉቋል ፡፡ አደጋውን ለመከላከል ህዘብ የተረባረበ ቢሆንም በቀላሉ መከላከል አልተቻለም። በአደጋው እሳት ለማጥፋት ሲሞክር የነበረ የአንድ ሰው ህይወት ጠፍቷል፡፡

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ሰበር ዜና : የኃይማኖት ጦርነቱ ተጀመረ :: ጎጃም ውስጥ ቤተክርስቲያን አቃጠሉ.

Post by Noble Amhara » 20 Feb 2023, 05:40

Dedeb axgame why dont you mind your own business in mekele?

What happened to independent tigray? Why you sacrifice 1 million tigreyans?

Still speaking amarigna go and speak agamigna!

Post Reply