Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : አንድ የኢትዮጵያ ከተማ ወደ ደቡብ ሱዳን ተጠቃለለ

Post by Thomas H » 19 Feb 2023, 07:42

ደቡብ ሱዳኖች ሱሪ፣ ቢሮና፣ ማጂና ሱርማ በተበሉ ወረዳዎች የአካባቢውን ማኅበረሰብ በማጋጨትና በማጋደልና በርካቶችን እያፈናቀሉ ሲሆን፤ የሱሪ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ከተማ በመቆጣጠርና ስሟን በመቀየር የደቡብ ሱዳን ከተማ አድርገዋታል።