ፕሮፌሰር ሶስና ኃይሌና ሄርሜላ አረጋዊ
ሶስና የፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ልጅ እንቁ ሳይንቲስት MIT ስትገባ ምናልባት 15 ወይም 16 አመት የምትሆን ሚጢጢ ቀለም መጣጭ ነበረች!! ዛሬ በአሜሪካ ደረጃ ቁጥር 1 የማቴሪያል ሳይቲስት ነቸ ። ስንት ፓተንት እንዳላት ማንም አያውቅም !!ለዘመናት የካልቴክ ፕሮፌሰር ነበረች ። እንደ ሚባለው ፍሬው ከዛፉ ርቆ አይወድቅም!!!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ፕሮፌሰር ሶስና ኃይሌና ሄርሜላ አረጋዊ
አገር መርቶ እንደዚህ ያሉ ዜጎችን እንደመፍጠር፥ መርጠኽ ባልተፈጠርክበት ብሄርና ጎሳ መድቦ ሲጨፈጭፍኽ የሚኖር መንግስት ነው ያለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እያሉ ማወናበድና ሃገር ሊለውጡ የሚችሉ ዜጎችን ማሳደድ የመንግስታችን መሰረታዊ ርእዮት መሆኑ ያሳዝናል። እንዴት አንድ በጎ ራእይ ያለው መሪ ይጥፋ?
Re: ፕሮፌሰር ሶስና ኃይሌና ሄርሜላ አረጋዊ
Ze-Ilmakun,Za-Ilmaknun wrote: ↑18 Feb 2023, 19:51አገር መርቶ እንደዚህ ያሉ ዜጎችን እንደመፍጠር፥ መርጠኽ ባልተፈጠርክበት ብሄርና ጎሳ መድቦ ሲጨፈጭፍኽ የሚኖር መንግስት ነው ያለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እያሉ ማወናበድና ሃገር ሊለውጡ የሚችሉ ዜጎችን ማሳደድ የመንግስታችን መሰረታዊ ርእዮት መሆኑ ያሳዝናል። እንዴት አንድ በጎ ራእይ ያለው መሪ ይጥፋ?
ይችን ልጅ በግል አውቃታለሁ! አይደለም አሁን የያዘችው የባትሪ ሪሰርች የሶላር እነርጂን ወደ ሊቁድ ፈስሽ ነዳጅ ለመለወጥ ምርምር የምታደርግ ሊቅ ናት!