Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ይወዱኛል ወደ ቤተ ክህነት ጌኔኑን አስከትሎ ሄዷል:: የአሊቤርጎው ሲኖዶስም አብሮ ሳይገባ እንዳልቀረ ተዘግቧል::

Post by Jirta » 15 Feb 2023, 09:49

ዶግማችን ቀኖናችን ሳይሸራረፍ እነ አካለወልድ ይቅርታ ከጠየቁ ቀጣዩ የሲኖዶሱን ውሳኔ ተቀብሎ ለንስሃ ገዳም ይላካሉ:: ያኔ ከፈለጉ ሸኔን ተቀላቅለው አብይን ይውጉ::