Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42810
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ያባ ሳዊሮስ ቡድን ተበተበ! አባላቱ አዲሳባ እንዳይደርሱ የኦሮሙማ ማፊያ እያፈናቸው ነው!

Post by Horus » 13 Feb 2023, 03:20

የዚህ ቡድን ጉድ አያልቅም ። የ33 ሰው ግድያና የወንጀሎች ምስክር ስለሆኑ አፍነው ቢገድሏቸው እንኳ አያስገርምም ።