Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42805
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 12 Feb 2023, 16:53
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42805
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 12 Feb 2023, 17:06
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15441
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 12 Feb 2023, 17:07
ቪድዮውን ገና አላዳመጥኩትም። ግን አንድ ነገር እስካሁን ያልገባኝ የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ባወጣ ባወርደው እጅ እና እግሩ የጠፋ ሆነብኝ።
Horus wrote: ↑12 Feb 2023, 16:53
የተቀለበሰው የኦሮሞ ጥያቄ!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42805
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 12 Feb 2023, 17:24
Abere wrote: ↑12 Feb 2023, 17:07
ቪድዮውን ገና አላዳመጥኩትም። ግን አንድ ነገር እስካሁን ያልገባኝ የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? ባወጣ ባወርደው እጅ እና እግሩ የጠፋ ሆነብኝ።
Horus wrote: ↑12 Feb 2023, 16:53
የተቀለበሰው የኦሮሞ ጥያቄ!
አበረ፣
ድንቅ ትንተና ነው ስማው!
የኦሮሞ ጥያቄ እኩልነት ነበር። ያ ጥያቄ ከተመለሰ ቆይቷል። አሁን የኦሮሞ ጥያቄ የበላይነት (የሄጂሞኒ) ጥያቄ ነው ። የትንተናው ድምዳሜ ያ ነው። ትክክል ነው ። ዛሬ ኦሮሞ ይህን ሁሉ የሚታመሰው እና የሚጋጋጠው ከቀረው ኢትዮጵያዊ የበታች ስለሆነ ሳሆን ለጋሞና ከፋ ለጉራጌና ሃዲያ ክለስተር ካልፈጠርኩ፣ ጳጳስ ካልሾምኩ እያለ ነው ። ይህ ምኞት በለው ስህተተ እራሱ ኦሮሚያን ሌላ ትግሬ ያደርገwaል፣ አለ ምንም ጥርጥር የሚቀጥለው እርስበርስ ጦርነት ቀጠና ይሆናል!